<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
ሙስሊም ሁናቺሁ ፋኖን የምትደግፉ ዉጤቱን ተመልከቱ
👍14💯7
🌸ላንቺ ነው ውዷ خذي لكي يا غالي#


ውድዋ እህቴ ቢቻልሽ ከወንዶች ጋ ንግግርን አታብዢ
ያወራሽ እንደሆነም በንግግርሽ ቁጥብ ሁኚ
አብዛኞች  ወሬሽንን ሳይሆን  …
ማንነነትሽንና አንቺነትሽን አድማጭ ሲሆኑ
ሴትነትሽን ገማችና ለኪዎች በመሆን
ኃላ የሚንቁሽ ብዙዎች ናቸውና
ቁጥብ ሁኚ ያኔ ውድ ትሆኛለሽ!!


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍27💯5👌4
💫ወሬን ትተሽ ለተፈጠርሽበት አላማ ትኩረት ስጭ
ተማሪ, አስተምሪ  በሰዎች መሰለኝ ሳይሆን በራስሽ  አቋም  ተራመጅ

         ወሬን የለመደ ቁምነገር አይመስጠውም።
            

ውሸትን የለመደ ሀቅ አያረካውም



https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍13💯4
እህቶች ለነገ የኒካህ ፖሮግራም ተጋብዛቺኋል ይቺን ፖሮፋይል በመልበስ ሞቅ ደመቅ አርጉት ጀግና ጀግና እህቶች ይገኙበታል ስለዚህ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
ሊንክ የለላቺሁ እህቶች በወስጥ ኑ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍30💯9🎉7🍓2