<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.19K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺
📬➣ታላቅ የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.!
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔺👌የወንድማችን አቡ ረስላን እና  የእህታችን ኡሙ ረስላን የሠርግ
ፕሮግራም..!
💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا
فِي خَ
ير
⭕️👉የፕሮግራሙ ቀን  እሁድ ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነው።
በዱባይ 8:00
በሳኡድ 7:00
በኢትዮ 1:00
      🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
             ➣
የእለቱ ተጋባዥ  እንግዶቻችን
       🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
🎤🥀አባታችን ሸይኽ በዱሩ አቡ ሀቢባ ከደሴ
🎤 💐ኡስታዝ  አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ከዱባይ
🎤💐ኡስታዝ አቡ መስኡድ  ከደሴ
🎤💐ኡስታዝ  አቡ ማሂ አብዱል ከሪም  ደሴ
🎤🌹ኡስታዝ አቡ  አብዱል ጀባር ኮቻ
🎤🥀ኡስታዝ   አቡ አመቲላህ አብዱ ሮህማን ከሳኡዲ
🎤🥀ኡስታዝ አቡ አብዲላህ /ሀይቅ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ሀቲም አብደላህ ከሳኡዲ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ኢስማኢል ከሳዑድ
🎤🌹 ወንድማችን አቡ አብዱል መልኪ ከጂጂጋ

🚘➣ ስማቸው ያልተፃፈ
    🚎  ብዙ ተሳታፊ ኡስታዞችና ወድሞችም አሉን ፥
የቻለ ዳእዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸው ..!

🪑በወንድማችን መስኡድ ሙ/ድ እና አቡ ኑህ መድረክ መሪነት ይካሄዳል ኢንሻ አሏህ ..!
         👇 =ፕሮግራሙ =👇

     📲የሚተላለፍበት ጉርፕ 📲
       👇👇👇👇👇👇👇👇 
      ዱባይ የሰለፍዮች  ቻናል
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
👍10👌2👏1
ሙስሊም ሁናቺሁ ፋኖን የምትደግፉ ዉጤቱን ተመልከቱ
👍14💯7
🌸ላንቺ ነው ውዷ خذي لكي يا غالي#


ውድዋ እህቴ ቢቻልሽ ከወንዶች ጋ ንግግርን አታብዢ
ያወራሽ እንደሆነም በንግግርሽ ቁጥብ ሁኚ
አብዛኞች  ወሬሽንን ሳይሆን  …
ማንነነትሽንና አንቺነትሽን አድማጭ ሲሆኑ
ሴትነትሽን ገማችና ለኪዎች በመሆን
ኃላ የሚንቁሽ ብዙዎች ናቸውና
ቁጥብ ሁኚ ያኔ ውድ ትሆኛለሽ!!


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍27💯5👌4
💫ወሬን ትተሽ ለተፈጠርሽበት አላማ ትኩረት ስጭ
ተማሪ, አስተምሪ  በሰዎች መሰለኝ ሳይሆን በራስሽ  አቋም  ተራመጅ

         ወሬን የለመደ ቁምነገር አይመስጠውም።
            

ውሸትን የለመደ ሀቅ አያረካውም



https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍13💯4
እህቶች ለነገ የኒካህ ፖሮግራም ተጋብዛቺኋል ይቺን ፖሮፋይል በመልበስ ሞቅ ደመቅ አርጉት ጀግና ጀግና እህቶች ይገኙበታል ስለዚህ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
ሊንክ የለላቺሁ እህቶች በወስጥ ኑ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍30💯9🎉7🍓2