አለም ቀላል ብትሆን የታጋሾችን አጅር ባላሳመረው ነበር
በሂወትሽ ለከበደሽ ነገር ሁሉ አታማሬ ጌታሽ ላንቺ ከአንቺ በላይ አዋቂ ነውና ከመጠን በላይ አታስቢ ዝም ብለሽ ሞክሪ እና አላህ ነገሮችን እንደሚያቀልልሽ ተማመኚ
እረ አድድድድድድድድድ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
👉https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍25💯12🍓6
﷽
﴿ إنَّ اللَّهَ وَ مَلاَئِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيّ يَأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُواْ صَلُّواَْ عَلَيِْه وَسَلّمُِواْ تَسْلِيماَ ﴾
اللهُـمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد

اللهُـمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ علَى نَبِينَا مُحَمَّد ﷺ
https://t.me/Rabijjj
.https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍9💯2
በየትኛዉም አጋጣሚ ኢተቂላህ
ብሎ አላህን ሚያስታዉስሽ ሰዉ
ካለሽ እድለኛ ነሽ ችግሩ የሉም ኢላ መረሂመረቢቢ
ቀራሽ ወይ ዛሬ ምን ቀራሽ ምን ያልገባሽ አለ በቻልኩት ላስረዳሽ የሚልሽ ካለ ከልብሽ አዳምጭዉ ያለምንም መሰልቸት ሁሉም ነገር ይሰለቻል ልብ ያደርቃል አላህን ማዉሳት በሱ ዲን ላይ መዋዋስ በሱ ድን ላይ መማማር ልብን ያረጥባል ፍቅር ይጨምራል
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

💯22👏3👍2👌2
🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺
📬➣ታላቅ የዳዕዋና የሰርግ ፕሮግራም.!
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔺➣👌የወንድማችን አቡ ረስላን እና የእህታችን ኡሙ ረስላን የሠርግ
ፕሮግራም..!
💐بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا
فِي خَير
⭕️👉የፕሮግራሙ ቀን እሁድ ከመغሪብ ሶላት ቡኋላ ነው።
⏰በዱባይ 8:00
⏰በሳኡድ 7:00
⏰በኢትዮ 1:00
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
➣የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
🎤🥀አባታችን ሸይኽ በዱሩ አቡ ሀቢባ ከደሴ
🎤 💐ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ከዱባይ
🎤💐ኡስታዝ አቡ መስኡድ ከደሴ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ማሂ አብዱል ከሪም ደሴ
🎤🌹ኡስታዝ አቡ አብዱል ጀባር ኮቻ
🎤🥀ኡስታዝ አቡ አመቲላህ አብዱ ሮህማን ከሳኡዲ
🎤🥀ኡስታዝ አቡ አብዲላህ /ሀይቅ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ሀቲም አብደላህ ከሳኡዲ
🎤💐ኡስታዝ አቡ ኢስማኢል ከሳዑድ
🎤🌹 ወንድማችን አቡ አብዱል መልኪ ከጂጂጋ
🚘➣ ስማቸው ያልተፃፈ
🚎 ብዙ ተሳታፊ ኡስታዞችና ወድሞችም አሉን ፥
የቻለ ዳእዋ በማድረግ ያልቻለ ደግሞ ግጥም በማቅረብ ሙሽሮቹን እናጅባቸው ..!
🪑በወንድማችን መስኡድ ሙ/ድ እና አቡ ኑህ መድረክ መሪነት ይካሄዳል ኢንሻ አሏህ ..!
👇 =ፕሮግራሙ =👇
📲የሚተላለፍበት ጉርፕ 📲
👇👇👇👇👇👇👇👇
ዱባይ የሰለፍዮች ቻናል
✅https://t.me/AbuAmetirhman

👍10👌2👏1
🌸ላንቺ ነው ውዷ خذي لكي يا غالي#
ውድዋ እህቴ ቢቻልሽ ከወንዶች ጋ ንግግርን አታብዢ
ያወራሽ እንደሆነም በንግግርሽ ቁጥብ ሁኚ
አብዛኞች ወሬሽንን ሳይሆን …
ማንነነትሽንና አንቺነትሽን አድማጭ ሲሆኑ
ሴትነትሽን ገማችና ለኪዎች በመሆን
ኃላ የሚንቁሽ ብዙዎች ናቸውና
ቁጥብ ሁኚ ያኔ ውድ ትሆኛለሽ!!
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ውድዋ እህቴ ቢቻልሽ ከወንዶች ጋ ንግግርን አታብዢ
ያወራሽ እንደሆነም በንግግርሽ ቁጥብ ሁኚ
አብዛኞች ወሬሽንን ሳይሆን …
ማንነነትሽንና አንቺነትሽን አድማጭ ሲሆኑ
ሴትነትሽን ገማችና ለኪዎች በመሆን
ኃላ የሚንቁሽ ብዙዎች ናቸውና
ቁጥብ ሁኚ ያኔ ውድ ትሆኛለሽ!!
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍27💯5👌4
💫ወሬን ትተሽ ለተፈጠርሽበት አላማ ትኩረት ስጭ
ተማሪ, አስተምሪ በሰዎች መሰለኝ ሳይሆን በራስሽ አቋም ተራመጅ
ወሬን የለመደ ቁምነገር አይመስጠውም።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ተማሪ, አስተምሪ በሰዎች መሰለኝ ሳይሆን በራስሽ አቋም ተራመጅ
ወሬን የለመደ ቁምነገር አይመስጠውም።
ውሸትን የለመደ ሀቅ አያረካውም

👍13💯4