تفسير_آيات
قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾
▪️ الشـيخ العلامـة
محمد بن صالح العثيمين
ـ رحمـه اللّـه تـعالـﮯ ـ
قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾ فالصالحات قانتات أي : مديمات للطاعة ، الصالحة تقنت ليس معناها : الدعاء بالقنوت ؛ بل القنوت دوام الطاعة كما قال تعالى : ﴿ وَقُومُوا لِلَّهِ قَانِتِينَ ﴾أي مديمين لطاعته ﴿ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ﴾ يعني : يحفظن سر الرجل وغيبته وما يكون داخل جدرانه من الأمور الخاصة ، وتحفظه بما حفظ الله ، أي بما أمر الله تعالى بحفظه فهذه هي الصالحة ، فعليك بالمرأة الصالحة ؛ لأنها خير لك من امرأة جميلة ليست بصالحة .
📚【 شرح رياض الصالحين : 140/3-141 】
~https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEF_EHTOCH

💯13
የሴቶች ልብ በጆሮዋቸው
ውስጥ ነው ይባላል።
በሚሰሙት ነገር በቶሎ ይሸነገላሉ
በቶሎ ያምናሉ በተለይ በሚያምሩ በተቀናጁ ቃላቶች ቶሎ እጅ ይሰጣሉ!! በተለይ ፍቅሬ፣ ማሬ፣ ውዴ፣ የኔ ቆንጆ፣ የሴቶች በላይ፣ የኔ ህይወት በምትለዋ ገና ህይወቷ ውስጥ ሳይገባ ውጭ ላይ ሁኖ የኔ ህይወት ተው እንጅ
ለማንኛውም ውዷዬ በአነጋገር እዳትሸወጅ ንግግር እንጅ ተግባር ዜሮ........... ነው!!
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍18💯3👌1
🌸አዳድ ሰወች መሄዳቸው የሚጓዳሽ መኖራቸው ሲጠቅም ብቻ ነው...🌸
ልሄድ ነው ላለው ሁሉ በር ላይ ቁመሽ አትማፀኚ.....
ይሂዱ..
https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ልሄድ ነው ላለው ሁሉ በር ላይ ቁመሽ አትማፀኚ.....
ይሂዱ..
https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍21💯8
👉ለባልሽ እዲች አይነት ሴት ሁኚ
➊አክባሪ ሁኚ:- ለእሱ አመለካከት፣ ስሜትና ፍላጎት አክብሮት ይኑርሽ። ሲናገር በጥሞና አዳምጪው።
➋አጋዥና ደጋፊ ሁኚ:- በችግሮቹና በደስታዎቹ ከጎኑ ሁኚ። ግቦቹን እንዲያሳካ አበረታችው።
➌ተግባቢ ሁኚ:- ስለ ሀሳቦችሽ፣ ስሜቶችሽና ፍላጎቶችሽ በግልጽ ተነጋገሪ። የሱንም ለመረዳት ሞክሪ።
➍ ታማኝ ሁኚ:- በመካከልሽ መተማመን እንዲኖር ለሱ ታማኝ ሁኚ።
➎ አፍቃሪና ተንከባካቢ ሁኚ:- ፍቅርሽን በተለያዩ መንገዶች ግለጪለት - በቃላትም በተግባርም። ለእሱ ጊዜ ስጪውና ተንከባከቢው።
➏ ይቅር ባይ ሁኚ:- በግንኙነት ውስጥ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ። ይቅር ለማለትና ወደፊት ለመጓዝ ዝግጁ ሁኚ።
➐ አዎንታዊ ሁኚ:- በቤትሽ ውስጥ አዎንታዊና አስደሳች ሁኔታ ለመፍጠር ሞክሪ።
➑ የራሱ ጊዜና ቦታ እንዲኖረው አድርጊ:- ሁልጊዜ ከሱ ጋር መሆን እንደማያስፈልግ ተረጂ። የራሱ ፍላጎቶችና ጓደኞች እንዲኖሩት አበረታቺው።
➒ እራስሽን ሁኚ:- እውነተኛ ማንነትሽን አሳዪው። እሱ የወደደሽ አንቺን ስለሆነ ነው።
➓ እድገትን አበረታቺ:- ሁለታችሁም በየግላችሁም ሆነ በጋራችሁ እንድታድጉ አበረታቺ። አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከርና ለመማር ዝግጁ ሁኑ።
👌 እነዚህን ነገሮች ተግባራዊ ማድረግሽ ለባልሽ መልካምና አፍቃሪ ሚስት እንድትሆኚ ይረዳሻል።
👉 ዋናው ነገር ግን በመካከላችሁፍቅር፣ መከባበርና መግባባት እንዲኖር መጣር ነው።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/qdmiyaletewuhid

💯15👍8🎉1
⬅️⬅️
ተደብቀሽ ለምነሽው በግልፅ (በይፋ) ዬሚሰጥሽ
አንድ አሏህ ብቻ ነው..
አድድድድድድድድድድድ አድርጉ ቀዝቅዛችኋል
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ተደብቀሽ ለምነሽው በግልፅ (በይፋ) ዬሚሰጥሽ
አንድ አሏህ ብቻ ነው..
ዬሰው ልጅ እዬለመነ እዬከጀለ እዬተናነሰ ከ አሏህ እደመጠዬቅ ደሥታ የሚሰጥ ነገር ዬለም..
አድድድድድድድድድድድ አድርጉ ቀዝቅዛችኋል
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍14💯6👌4
➣ትዕግስተኛ ሰው ውሃን በወንፊት
መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውሃው
በረዶ አስኪሆን መጠበቅ ነው።👌
ታጋሽ ሁኑ ለማለት ነው🕶
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውሃው
በረዶ አስኪሆን መጠበቅ ነው።👌
ታጋሽ ሁኑ ለማለት ነው🕶
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍31👌4💯3
ሚስቱን ዉጭ ሀገር ሽጦ፣ ሁልጊዜ በመሀከላቸው የሆነ ክፍተት በተፈጠረ ቁጥር ሲጣሉ ሲታረቁ ልቡን የሚያሳምም ስንት አለ! ጥፋቱ ያንተው ነው ቻለው።
ምን_ይባላል ሌላ

💯16👍6👌1