🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
5.49K subscribers
543 photos
160 videos
13 files
907 links
🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ
ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው
🌿 ተውሒድ መሠረታችን
🌿 ቁርአን መሪያችን
🌿 ሱና መንገዳችን
🌿 ሰለፍ አርአያችን
🌿 ዒልም ሀብታችን
Download Telegram
🌸በምክንያት የሚወድሽ ይኖራል፣
ያለምክንያት የሚወድሺም ይኖራል፤

በምክንያት የሚጠላሽ ሊኖር ይችላል
ያለምክንያት የሚጠላሽም ይኖራል፤

ስለዚህ: ለአላህ ብለሽ ኑሪ ለአላህ ብለሽ ስጭ ለአላህ ብለሽ ከልክይ ለአላህ ብለሽ ውዴጅ  ለአላህ ብለሽ ጥይ 🌷ንግስቷ አንችነዉ🌸🍃 


https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
ተስልጥኛ ግጥምንየቶሰት
___

የልጄ መትፊቀረ ኩዋስ ሜደ አቱኚ
ዲናናሽ ቸዬኔ ዮለበኮ ሁኚ
ጥር ጥር አትበዬ ልጄይ አትፈትኚ

Ⓒ
Audio
➡️ የያሲን ኑሩ እምነት

– ጉደኛው የኢኽዋን መሪ ያሲ
ኑሩ ኢትዮዽያ ለኛ ሀገር
አይደለችም ሀይማኖት ነች
ይለናል ።‼

– የነብዩን አደራ መጠበቅ
አለብን ሀገራች ለኛ እምነት ነች ።
– ( እኛ ኢትዮዽያውያን ) ኮታችን
ፍትህ ነው ቲሸርታችን ሲድቅ
እውነት ነው ።‼
➡️ እኛ የምንለው
ሀይማኖታችን እስልምና ነው ።
– የቀብር ጥያቄ እንዳለ
የምታምን ከሆነ ዲንህ ምንድ
ነው ስትባል መልስህ ምንድነው
የሚል ነው ።
– ዱንያ ላይ ስለእምነት
የሚጠይቁ የማንነት
መታወቂያዎች ላይ እምነቴ
ምንድነው ብለህ ነው
የምትሞላው
– ለማንኛውም አላህን ፈርተህ
ተመለስ መልእክታችን ነው ።

https://chat.whatsapp.com/G6pONxTcI4SDUFhdyHW0f0

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
የሰው ልጅ በጉዞው ላይ መሰናክል ካልገጠመው የጉዞውን ምንነት አይረዳም።
ስለዚህ በመንገድሽ ላይ ያሉት መሰናክሎች ሊጥሉሽ ቢሞክሩም ወድቀሽም መነሳት እንደምትችይ አእምሮሽን አሳምኚው ።
በአለማችን ላይ ያሉትና ውጤታማ ናቸዉ የተባሉት ሰዎች አብዛኞቹ በብዙ መውደቅ ውስጥ ያለፉ ናቸው።

ለሰው ልጅ ትልቅ ቦታ መድረስ ትልቁ ጉልበት ተስፋ ነው ስለዚህ በፉፁም   በምንም አይነት ሁኔታ  ተስፋ እንዳትቆርጪ
!!🍃🌸

🌸🍃🌸🌷🍃🌸🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🌷ወለጆች  የዱንያ ጀነቶች የቤት ምሶሶ እና ድምቀት ነቸው  !! ረጅም እድሜ ከተውሂድ ከአፍያ ጋር ይስጠቸው
በአሄራ ደግሞ ጀነትን ይወፍቀቸው የሞቱቱን አለህ ይዘንለቸው🤲🤲🌸🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
የአረፋ ጉዞ

አሏህን ከሚያስደስቱት እንጂ ከሚያስቆጡት አትሁን አትሁኚ

  ከተለያየ ቦታ ከተለያየ ሀገር እናትና አባት ለመዘየር/ ሌሎች ቤተሰቦች ለመጠየቅ የምንሄድ ወንድምና እህቶች አባትና እናቶች ሆይ አሏህ እኛ ላይ መቁጠር የማንችለውን ፀጋና ውለታ ውሎልናል ብዙ ኒዕማዎች አበርክቶልናል እነዚህ ኒዕማዎች ፀጋዎች ውስጥ አንዱ ቢጎድልብን ማንም ሊተካው የማይችል የሆነ' ብታይ ብትመለከት አንድ መኪና  ተደጋጋሚ ጎማ ሲቀየርለት እንመለከታለን እናያለን ግን የአሏህ ፀጋ የሆነውን እግራችን አንድም ቀን አልቋል ተበልቷል ተብሎ አስቀይረን አናውቅም ለምን የአሏህ ፀጋ ነውና አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን ይህ ፀጋ ለኛ የዋለልን ውለታ ሲሆን  አንድም ቀን ውዱ ጌታችን አሏህ ለዚህ ውለታው አንድም ማካካሻ ይሆነኝ ዘንድ ይህን ነገር ይህን ነገር አድርጉልኝ ይህን እፈልጋለሁ ሳይለን በነፃ እያስጠቀመን ነው ያለው ፈሊላሂል ሀምዱ ወል ሚናህ።

እና አንተ ውድ የአሏህ ባሪያ እና አንቺ የተከበርሽ የአሏህ ባሪያ ይህ ውዱ ጌታችን አሏህ ለማመፅ ሞራል አለህን? ሞራል አለሸን? አሏሁ አክበር  ህዝባችን በተለያዩ ሽርኮች ህዝባችን በተለያዩ ቢድኣዎች ተጠምቋል ተዘፍቋል ወድቋል ሱናዎች እንደ ቢድኣ ቢድኣዎች እንደ ሱና እየታዩ የተለያዩ የሽርክ አይነቶች እንደ ተውሂድ እየታዩ ተውሂዱ ደግሞ እንደ ሽርክ እንደ ወንጀል እየታየ ሱናና ተውሂድ ሚያስተምሩ ወንድሞች እህቶች እንደ አሽባሪ እንደ አክራሪ እየታዩ ይሄ ሁሉ በደል ግፍ የሚሰራበት ቦታ እየሄድክ እየሄድሽ ምን ማድረግ ነዉ ያለብህ? ምን ማድረግ ነው ያለብሽ?:- በቻልነው አቅም መጠን ኢኽላሳችንን በማስተካከል በማሣመር ከነዚህ ሽርኮች ከነዚህ ቢድዓዎች ልናስጠነቅቅ ልናስተምር ተው ልንል ይገባል ግዴታችን ነውና።

    በባዓል ምክንያት ወደ ኦሮሞ ማህበረሰብ የምትሄድ ወንድሜ የምትሄጂ እህቴ በኦሮሞ ማህበረሰብ የሚገኙ የሽርክ አይነቶች የቢድኣ አይነቶች እየነግርን ልናስጠነቅቅ ልናስተምር ልንመክራቸው ዪገባል አዳብና አኽላቅ በተላበሰ መልኩ' ወደ ሀድያው ማህበረሰብ የምንሄድ ወንድሞች ወደ ከንባታው የምንሄድ አህት ወንድሞች ወደ ሲዳማና ወላይታ የምንሄድ ወንድም አህቶች ወደ ሀደሬም ይሁን ወደ ሀላባ የምንሄድ ወንድም አህቶች እባካችሁ እነዚህ ማህበረሰባችኝ በተለያዩ ሽርኮች ቢድዓዎች ተዘፍቀው ነው ያሉት ከዚህ ሽርክ ልናስጠነቅቃቸው ይገባል እንደዛውም በተለይ ወደ ጉራጌ ወደ ስልጤ የምንሄድ ውድ ወንድሞች ውድ እህቶች እባካችሁ እባካችሁ እነዚህ እናት አባቶቻችን ከፊላቸው ወደ ቃጥባሬ ከፊላቸው ወደ አብሬት ከፊላቸው ወደ አልከሶ ከፊላቸው ወደ  ዘቢሞላ ሚጓዙ ሰዎች ናቸው ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ከዚህ አፀያፊ ስራ እስልምናቸው መና ከሚያስቀር ድርጊት እንዲቆጠቡ የማድረግ ሀላፍትና አለብን ዲነል ኢስላም መልክተኛችን ትልቅ ሀላፍትና ጥለውብናል አስቀምጠውብናል' ለዛ ወጣት ሲመክሩት አንተ ወጣት ሆይ አንድ ንግግር ላስተምርህ አሉት ነብያችን አሏህን ጠብቀው ይጠብቅሀል አሉት ማለት የአሏህን ዲን ጠብቅ አሏህ አንተን ይጠብቅሀል ማለት ነው።

    እኔና አንተ ችላ ካልነው የአሏህ ዲን ማን ይጠብቀው አኔና አንቺ ንቀን ከተውነው ማን ይጋፈጥለት ለአሏህ ዲን ማንም ሲጫወትበት ማንም ሲቀልድበት ዝም ካልን አይተን እንዳላየን ካለፍን ቦታ ካልሰጠነው ማን ይየው ማን ቦታ ይስጠው? እ ?  አሏሁል ሙስተኣን።

  ስለዚህ በአሏህ ላይ ድንበር እንዳይታለፍ የቻልነውን በሂክማና በጥበብ ልናስተምራቸው ይገባል። አሏህን በብቸኝነት እያመለኩ ምንም ሳያጋሩበት እሱን ብቻ እየጠሩ መሞት ትልቅ ነገር ነው ከሁሉም በላይ ነው።
ታላቁ አሊም ሱፍያነ ሰዉሪዩ  ወደ ኢብራሂም ቢን አድሀም ዘንድ ይመጡና እንዲህ ይሉት ነበር ኢብራሂም ሆይ አሏህን ለምን በተውሂድ ላይ ሳለን እንዲገለን ይሉት ነበር ተመልከት ተመልከቺ ።
አሏህ ሀቁን ይግጠመን
👇👇👇👇👇

https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
ተክቢራ በሚወደድበት ወቅት ላይ ነን
አንደበታችን በተክቢራና በዚክር እናርጥበው

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
✍ወንድሜ

ሰዎች እንደሚሉት  ባለቤቴን እወዳታለሁ" ብቻ በማለት አትብቃቃ

ውዴታ በተግባር ይገለፃልና  ሚስትህን ወደሀት ተንከባክበሃት
ደግፈሃት ቃልህን ተግባራዊ አድርገህ ተገኝ
ያኔ ነው መውደድህን የምታረጋገጠው

ሴቶች በተፈጥሮቸው ሚከባከባቹውን ወንድ እጅጉን ይወዳሉ

በሃሏሉ መከባከብ እጅጉን ያስደስታታል
ይህ የሁሉም እህቶች ምኞት ፍላጎትም
ነው

እህቶቼ 👍🥀ባሎች ምስቶቻቸውን ይከባከቡ


https://t.me/menhaj_Aselefiya
🚫 የጥንቃቄ መልእክት ‼

ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያ ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ሌቦች ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው ። የፋይዳ ቁጥሮንና አካውንቶን ንገሩን በማለት ዝርፈያ እየፈፀሙ ይገኛሉ ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ ለማስታወስ እወዳለሁ ።

http://t.me/bahruteka
ሴት ልጅ ከምትጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው ጌጥ ሃያእ ነው።

ሃያእ የሌላት ሴት መአዛ እንደሌላት አበባ ብርሃን እንደሌላት ፀሃይ ናት።
🍃🌸🌱🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
019 Maryam مريم
Bader Alturki القارئ بدر التركي
📚🍫ቁርአን የቀልብ ሰኪና
የታመሙ ልቦች መዳኛ
የኸይር በሮች ሁሉ ቁልፍ
የተከፉ ልቦች መፅናኛ
ለተጨነቁ ውስጦች ሙሽራ

~ቁርአን የሰው ልጆች ሁሉመመሪያ
      ምርጡ የህይወታችን ጎዳና
      ቁርአን የሁለት ሀገር መዳኛ
ከዒልም አንራቅ፡ ልባችን እንዳይሞት

ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ

የሸሪዐ እውቀት ለልብ ምግቡ፣ መጠጡ እና መድሃኒቱ ነው። ህይወቱ በሱ ላይ ነው የቆመው። ልብ እውቀትን ካጣ ያኔ ሙት ሆኗል።
📚ሚፍታሑል ዳ ሪ ሰዓደህ፡ 1/344📚

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🎙(دعاء ينصح به الشيخ: عبدالرزاق البدر -حفظه الله- يوم عرفة، وكل يوم).

🌱«اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لي دِينِي الذي هو عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لي دُنْيَايَ الَّتي فِيهَا معاشِي، وَأَصْلِحْ لي آخِرَتي الَّتي فِيهَا معادِي، وَاجْعَلِ الحَيَاةَ زِيَادَةً لي في كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ المَوْتَ رَاحَةً لي مِن كُلِّ شَرٍّ».

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
«الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله، والله أكبر الله أكبر ولله الحمد» .