🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
5.59K subscribers
542 photos
160 videos
13 files
911 links
🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ
ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው
🌿 ተውሒድ መሠረታችን
🌿 ቁርአን መሪያችን
🌿 ሱና መንገዳችን
🌿 ሰለፍ አርአያችን
🌿 ዒልም ሀብታችን
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማነዉ እንዴኔ ቲላዋ የሚወድ እህ ልቤ 🌹እንደው እኔስ 🍃🌸
በቃ ተጋበዙልኝ 🍃🌸
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጎድተሽ ሳይሆን
አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣

ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲


فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ
🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى
ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ

اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً
فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."

እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን  ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ....


🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
👉   አንተ በመሞትህ ሰማይና ምድር ያለቅሱ ይሆን ?

በሙእሚን ሞት ሰማይና ምድር ያለቅሳሉ
አላህ በተከበረው ቃሉ ከሃዲያኖችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል :-

{ فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ }
سورة الدخان ( 29)

" ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም ፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም "፡፡

🔹 ታላቁ ሙፈሲር ኢብኑ ከሲር ይህን አንቀፅ አስመልክቶ እንዲህ ይላል :-

" ለእነርሱ መልካም ስራ አልነበራቸውም ወደ ሰማይ በሮች የሚወጣ በማጣቷ ሰማይ የምታለቅስበት، በምድርም ላይ አላህን ያመለኩበት ቦታ አልነበራቸውም በሞታቸው የምታጣቸው، በመሆኑም አልተቆዩም " ።

ዑምደቱ አትተፍሲር : 3/ 287

አንተ ሙእሚን ሆይ በምትሰራው መልካም ስራ ምክንያት ሰማይና ምድር በሞትህ ያለቅሳሉ ? ስራህ በመቋረጡ ከራስህ አልፈህ ሰዎችን ከጠቀምክ ለኢስላም የምትችለውን ካበረከትክ በሞትህ ሰዎች ይጎዳሉ ያጡት ነገር እንዳለ ያውቃሉ ለዚህም ያለቅሳሉ !
ታዲያ አንተ በመሞትህ ማን ምን አጣ ? ራስህን ጠይቅና ከእንቅልፍህ ንቃ ! በሰማይ በምድር በመላኢካም በሰውም ዘንድ አንተ ከሞትክ በኋላ የምትታወስ ለመሆን ሞክር ! አላህ ካዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
አቂዳዊ ጥያቄ❓

🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው?

⭕️ትክክለኛውን መልስ  በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
✍️ قال العلامة مقبل الوادعي -رحمه الله-:

السلفية ليست جبة يلبسها مَن أراد، وإذا
أراد خلعها ؛ بل هي التزام بكتاب
الله وسُنّة رسول الله صلّى الله عليْهِ
وسلّم على فهم السّلف الصّالح.

🍃🌸
تحفة المجيب - (ص١٧١)

🌸🍃


https://t.me/https_Nissa_aselefyea 🌸 🍃

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም


🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
🍃 አባትኮ ..🌷

ፍቅሩን ደብቆ ለሰዉ አያወራም
ነገርግን በዉስጡ ልጆቹን. አይረሳም

እናት ታወራለች ፍቅሯን  ትገልፃለች
እቅፍም አድርጋ ሳም      ታደርጋለች
   
    🌷🌱አባትግን ....

ቃላት ባያወጣም በድምፅ. ባይገልፅም
ልጆቹን ሲወድ እጅጉን ይለያል ቃላት አይገልፀዉም

አባት ለልጁሲል እራሱን   ያከሳል
ከራሱ አስበልጦ ልጆቹን    ይወዳል

እዳይራቡበት ሌት ተቀን      ይተጋል
እራሱን አክስሎ ልጁን ይለዉጣል!!


ኢላሂ አባዬ ጠብቅልኝ
🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ ወንድ ልጅ አግባኝ ብላ ከመጠየቅ በላይ ዉርደት የለም የአሁን ወንዶች ነብዩን አይምሰሉሽ ክብርሽን ጠብቂ ዉዷ እህቴ ሆይ ያንች ባልሆነ ወንድ ላይ ልብሽን አታጠልጥይ የራስሽን እስከሚመጣ በትግስት ጠብቂ ፍ ቅ ር ያዘኝ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉት ነገር ግን አግባብ አይደለም አደብ አድርጉ!!
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
⭕️ሰለፊይ ነህ/ነሽ❓ከሆንክ/ሽ Ok ምትለዋን በመጫን በወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🛑
👌እንደ ሐጀር ተመኝ......!!

تمنّت السَيدة هاجَر قَطرات مَاء،
فجاءَها زمزَم فيضًا.
-هَكذا كرَم الله؛ يعطِي فوقَ الرَّجاء!

ሐጀር ጥቂት የውሃ ጠብታዎችን ተመኘች፣ ዘምዘምም ጎርፍ ሆኖ ወደ እሷ መጣላት።
የአሏህ ልግስና እንደዚህ ነው ከሚጠበቀው በላይ ይሰጣል


🍃🌸

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
እዉቀትን ቢቀስም  ምን ቢያነባብረዉ
ሰዉ አኽላቅ ከሌለዉ ስርአት ከጎደለዉ
ሰማይን የሸፈነ የማይጥል ደመና ነዉ !!

መልካምነት ደግሞ ያለ ስነምግባር
እንደ መበተን ነዉ የማያፈራን  ዘር
!!

🌸🍃https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🍃🌸 https://t.me/https_Nissa_aselefyea