🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
5.58K subscribers
542 photos
160 videos
13 files
911 links
🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ
ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው
🌿 ተውሒድ መሠረታችን
🌿 ቁርአን መሪያችን
🌿 ሱና መንገዳችን
🌿 ሰለፍ አርአያችን
🌿 ዒልም ሀብታችን
Download Telegram
Forwarded from Shakir Sultan (Channel)
#ከሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ  ከክፍል45 የተዳሰሱ አንኳር ነጥቦች መካከል በጥቂቱ እነሆ:

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)

— ጥቂት ስለ ተወኩል፣
—አዕዋፋት (እንሰሳዎች) በአላህ ላይ ይመካሉን?
— የተወኩል አይነቶች፡
— ሀላል የሆኑ ሰበቦችን ማስገኘት በሸሪዓችን የታዘዝንበት ጉዳይ ነው፣
— ተብሊጎች እና ተወኩል፣
— የሴት ልጆቻችንን፣የእህቶቻችን ገንዘብ በበደል መብላት፣
— ዒልምን መፈለግ የሪዝቅ ሰበብ ስለመሆኑ፣
— ዑለማዎች የነቢያት ወራሾች ስለመሆናቸው፣
— ጥቂት ስለ ትዳር፣
— ትዳር ሚያስደስታቸው አላህን የሚፈሩ ሰዎች ሲሆኑ፣በተቃራኒው ደግሞ ትዳር ማያስደስታቸው የተለያዩ ፀያፍ ነገራቶችን መፈፀም የሚሹ ሰዎች ናቸወ፣
— ባልና ሚስት አብረው ሲናኖሩ መመካከር ያስፈልጋቸዋል፣
— እጋዛን እና መጠበቅን ከአላህ መፈለግ...

— አራርቆ መውለድን በተመለከተ...
— #መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከስንፍና፣ ከስልቹነት፣ ከፍርሃት፣ከመጥፎ እርጅና፣ከሕይወት ፈተና ፣ከሞት ፈተና፣ከቀብር ቅጣት ይጠበቁ ነበር፣
— #ኢማሙ_አሕመድ (ረሂመሁላህ) በሞት አፋፍ ላይ ሳሉ...
— ሸይኽ ዐ/ከሪም ከመጅሊሶች ጋር ለምን ተቀላቀሉ?
https://t.me/shakirsultan/2374
May 08, 12.22 PM_كاريوكي
Super Effect Edited
ወሳኝ የጁመአ ምክር

ርእስ አላህን መፍራትና እሱን ማመስገን

በዉዱ ሼኻችን ሼኽ ሁሴን አባስ ሀፊዘሁላህ

አቡበክር መስጂድ በዉቢቷ ወርቄ

ሚያዚያ 30 218

ለሁሉም ተደራሽ እዲሆን ሼር ሼር እናድርግ ባረከለመሁ ፊኩም

ቤተሰብ ለመሆን

https://t.me/hussenabass123
Forwarded from አብራር አወል ( Abu ubeyda) (أبو عبيدة)
አሁን ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ጀምሯል።
Forwarded from ኢብን ሐቢብ
🔴ሼርርርርርርርር እያደረግን አሕባቢ!!!

🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት ሙሓዷራ



    ╰┈➢ ተ
         ╰┈➢ ጀ
                 ╰┈➢ም
                     ╰┈➢ ሯ
                             ╰┈➢ ል።
🔴 ቦታ : ከሞሊዶ =

🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

╰┈➢ ኡስታዝ ሻሚል ከሌራ


https://t.me/Ibn_Habib_Aselefy?livestream=abc8f9ca2c5ba50670
Forwarded from ~أبــــــو حــــنــيـفـہ بـــن مـســـمـى ~ الأثــــري
🔴 | ቀጣይ ..!

🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ከአዲስ አበባ «ሀፊዘሁላህ»

● ርእስ፦
وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ


♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።

⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
Forwarded from Warrior
ከ500 ተከታይ በላይ ቻናል ያላቹ ሰለፊዮች ቻናላቹን ማሳደግ የምፈልጉ ኑ በዚህ @Mujahid_Selefi አናግሩኝ

መስፈርቱ
1.ከ500 በላይ ተከታይ መኖር
2.ጥሩ እይታ ሊኖረው
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
#መንሃጃዊ ጥያቄ

⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው።


መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማነዉ እንዴኔ ቲላዋ የሚወድ እህ ልቤ 🌹እንደው እኔስ 🍃🌸
በቃ ተጋበዙልኝ 🍃🌸
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጎድተሽ ሳይሆን
አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣

ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲


فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ
🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى
ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ

اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً
فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."

እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን  ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ....


🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🌸🍃
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
👉   አንተ በመሞትህ ሰማይና ምድር ያለቅሱ ይሆን ?

በሙእሚን ሞት ሰማይና ምድር ያለቅሳሉ
አላህ በተከበረው ቃሉ ከሃዲያኖችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል :-

{ فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ }
سورة الدخان ( 29)

" ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም ፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም "፡፡

🔹 ታላቁ ሙፈሲር ኢብኑ ከሲር ይህን አንቀፅ አስመልክቶ እንዲህ ይላል :-

" ለእነርሱ መልካም ስራ አልነበራቸውም ወደ ሰማይ በሮች የሚወጣ በማጣቷ ሰማይ የምታለቅስበት، በምድርም ላይ አላህን ያመለኩበት ቦታ አልነበራቸውም በሞታቸው የምታጣቸው، በመሆኑም አልተቆዩም " ።

ዑምደቱ አትተፍሲር : 3/ 287

አንተ ሙእሚን ሆይ በምትሰራው መልካም ስራ ምክንያት ሰማይና ምድር በሞትህ ያለቅሳሉ ? ስራህ በመቋረጡ ከራስህ አልፈህ ሰዎችን ከጠቀምክ ለኢስላም የምትችለውን ካበረከትክ በሞትህ ሰዎች ይጎዳሉ ያጡት ነገር እንዳለ ያውቃሉ ለዚህም ያለቅሳሉ !
ታዲያ አንተ በመሞትህ ማን ምን አጣ ? ራስህን ጠይቅና ከእንቅልፍህ ንቃ ! በሰማይ በምድር በመላኢካም በሰውም ዘንድ አንተ ከሞትክ በኋላ የምትታወስ ለመሆን ሞክር ! አላህ ካዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
አቂዳዊ ጥያቄ❓

🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው?

⭕️ትክክለኛውን መልስ  በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።