💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አራት(4) ነገሮች ያለበት ሰው ከዱንያ ምንም ነገር አላጣም። ዱንያ ብትቀንስበት ምንም ነገር አይጎዳውም።

~ አማናን ጠባቂ፣
~ እውነትን ተናጋሪ፣
~ መልካም ስነምግባር ያለው ሰው እና
~ ከሀላል የሚበላና
የሚጠጣ ሰው ናቸው።
👍1
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ቀጥሎ ያሉት በመርከዘ ተውሒድ ለክረምት ተማሪዎች የቀረቡ የሹሩጡ ሶላት ኪታብ ደርሶች ናቸው። አንድ ወይም ሁለት የቀሩ አሉ። ሰሞኑን ቀድቼ አሟላለሁ፣ ኢንሻአላህ ። ከዚህ በፊት የተቀዱ የሹሩጡ ሶላት ደርሶችን አታሰራጯቸው። በየትኛውም ጊዜ እርምት የሚሻ ነገር ያስተዋለ አካል እንዲያካፍለኝ እጠይቃለሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
🔖አላህ የምንስበዉን አየር የምንመገበዉን ምግብ የምንጠጣዉን #ተክለ ሰዉነታችንን ጤናችንን ሁለ ነገራችንን የሠጠን ሁኖ ሳለ ለትእዛዙ አለማደር ክህደት ነዉ።

~➀ አንድኛዉ የሠዉልጅ ባህሪ ዉለታ ቢስ ነዉ..
🌼إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌۭ
የሠዉ ልጅ በእርግጥ ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡

#ክህደቱ በምን ይገለፃል ?ትእዛዝን ባለመፈፀም አላህ የዋለለትን ኒእማ አለማመስገን

ሁለተኛ የሠዉ ልጅ ባህሪ ገንዘቡን ለማዉጣት እንደሚከብደዉ በራሱላይ መስካሪ ነዉ (ተግባሩ ይመሠክራል)።

🌼وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌۭ
እርሱም (የሠዉ ልጅ)በዚህ ላይ በእርግጥ (በራሱ ላይ )መስካሪ ነው፡፡( አላህ) ስስታምነቱን ዉለታ ቢስነቱን ከሐድነቱን ተመልካች ነዉ።

ሶስተኛ የሠዉልጅ ባህሪ
🌼وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلْخَيْرِ لَشَدِيدٌ
~እርሱም (የሠዉ ልጅ) ለገንዘብን ያለዉ ፍቅር በጣም ብርቱ ነው፡፡

#ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ የተጣለበትን ግዴታ እንኳ እስከማይወጣ ያደርሰዋል። ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ በሐራም ለማግበስበስ ሐራም ዉስጥ እንዲዘፈቅ ያደርገዋል ።

📚ሱረቱል አል አድያት ...

t.me/https_Asselfya
👍1
~አትፍራ ሪዝቅህ ሰዎች የማይደርሱበት ቦታ ነው ያለው ሊቆርጦት አይችሉም

🌼وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
~ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም  በሰማይ ውስጥ ነው፡፡

ከምድር ኗሪዎች ወደላይ ከፍ በል
የአንተ ፍላጎት በእጃቸዉ አይደል
እንቢታን የማያቅ ለለመነ ባሪያዉ
ማነዉ ሚለምነኝ እኔ የምሰጠዉ
እያለ ሚጣራ ቸርዬ  ጌታ አለህ
ወደሡ ሙጭኝ በል የምድሮቹን ትተህ


.
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተቀርቶ የተጠናቀቀው የሪያዱ ሷሊሒን ሙሉ ደርስ ቀጣይ ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ።

⬇️ ክፍል አንድ ከደርስ 1-105
  t.me/IbnuMunewor/6449

⬇️ ክፍል ሁለት ከደርስ 106-194
    t.me/IbnuMunewor/6450
~ስናማርር ውለን፣
ሰናማርር መሸ፣
ለሩቁ ስንቋምጥ፣
የሰጠኸን ሸሸ!
ደሞ አዲስ ቀን ሆነ፣
ላልተሰጠን ሁሉ፣ልናማርር ነጋ፣
የሰው ልጂ አይደለን?
በቃኝ ን የማናውቅ ባለን የማንረጋ፤
ተኝቶ መነሳት አይመስለንም ፀጋ !!!

አልሃምዱሊላህ .

~የጧት ዚክር አይርሱ....

~
   t.me/https_Asselfya
👍5
የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ትዳር አንዱ የሪዝቅ ማግኛ ስበብ ነዉ።
~
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦

~ሶስት ሰዎች የአላህ እገዛ ሊያደርግላቸዉ የተገቡ ናቸዉ።ከጠቀሱት አንዱ

~ከሀራም ለመጠበቅ ሲል ትዳር የመሠረተ ነዉ።

📚ትርሚዚ ዘግበዉታል።
       ~
t.me/https_Asselfya
👍10
🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል

📍አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው
①) ሷሊህ ሚስት
②) ሰፊ መኖሪያ
③) መልካም ጎረቤትና
④) ምቹ መጓጓዣ።

📚ሲልሲለቱ አሰሒሃ (282)

t.me/https_Asselfya
👍10
🔖እዉቀትን መታደል የነብያቶች ወራሸ መሆን ነዉ።

ነብያቶች ወርቅ ይሁን ብር አላወረሱም ያወረሱን እዉቀትን ነዉ።

~የድን መድከም  ሠበቡ ዋናዉ ምክንያት እዉቀት ማነስ ነዉ።

~እወቀት የትም ያኮራል ያስከብራል።
~በማወቅ ከዱኒያ ከአኼራ አደጋ መዳን ይቻላልከሠሩበት ከተጠቀሙበት

~እንደ መሀይምነት የሚያሳፍር የሚያዋርድ ካባ  የለም።

እና እዉቀትን በመፈለግ ላይ ችላ አንበል እንበርታ።

~
t.me/https_Asselfya
🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ»
📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!

⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
  ↹ክፍል «❶»⥥⤸                          
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242

↹ክፍል «➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266

↹ክፍል «❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288

↹ክፍል➍»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290

↹ክፍል «➎»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZain/2986

↹ክፍል «➏»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352

↹ክፍል «➐»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384

↹ክፍል «➑»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426

↹ክፍል «➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448

↹ክፍል «➓»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455

↹ክፍል «➊➊»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471

↹ክፍል «➊➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512

↹ክፍል «➊❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553

↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631

↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654

↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690

↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696

↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726

↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763

  🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!

     👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
     =
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
 
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
"اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ الجنَّةَ، وأَعوذُ بِكَ منَ النَّارِ."
~
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼أَلَّا يَسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى يُخْرِجُ ٱلْخَبْءَ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْفُونَ وَمَا تُعْلِنُونَ
~ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡

~
t.me/https_Asselfya
🔖መልካም ሚስት ወደ ህይወቱ እስካል መጣች ድረስ ወንድ ልጅ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ይወድቃል። እሷን ካገኘ ይረጋጋል። ሩሁ ከሩሇ ቀልቡ ከልቧ ጋር ይቆራኛል። ከሱ ጋር በመሆን ጉድለቱን ትሞላለች። የተረጋጋና የሰከነ ታደርገዋለች።

🔖ከአረብኛ ፅሁፍ የወሰድኩት

አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል።

«ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩበመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡»

📖ሱረት አር_ሩም (21)
منقول
=
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖ለአሏህ ብለን በለሊት ጨለማ የምሠግዷት የለይል ሶላት፦

~የህይወት ምስቅልቅን ያስተካክላል፡
~የቀብር ጨለማን ያበራል፡
~የአኼራ ህይወትን ያሳምራል፡
~የሲሯጥ ጉዞን ቀላል ያደርጋል፡

ያ አኺ! ያ ኡኽቲ! ጌታችን እኮ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ሊምረን፡ የፈለግነውን ሊሰጠን፡... እየተጣራ ነው።

እንንቃ|እናንቃ!

~
👍3
ሶላት ዐለ'ነቢይ
~
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56]
=

የቴሌግራም ቻናል፡-
t.me/IbnuMunewor
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኢማሙ ሻፊኢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

~በምላስህ የሰውን ነውር አትጥቀስበት, አታውሳበት..!!

~ምክነያቱም ለአንተም ነውሮች አልሉህ, ለሰዎችም ምላሶች አልሉዋቸው..!!

=
👍4