Forwarded from ኢህሳን jobs Advertising
ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔖አላህን ለመፍራት እዉቀት ትልቅ ሰበብ ነዉ።
🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ
[فاطر:28]
አላህን የሚፈሩት እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች ናቸዉ።
~
🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ
[فاطر:28]
አላህን የሚፈሩት እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች ናቸዉ።
~
👍13
ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን:
①ልቦናችንን መሰብሰብ
②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ
③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ
④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን ማሰብ
⑤የቁርዐኑን ትርጉም ማሰላሰል "የተፍሲር ኪታብ መመልከት"
⑥ተፈኩር ማደረግ
⑦አንድን አንቀፅ ደግሞ ደጋግሞ መመልከት
⑧እያንዳንዱ አንቀፅ ከኛ ምን እንደሚፈልግ ማሰላሰል
አላህ እኔንም እናንተንም የቁርዐን ሰዎች ያድርገን
አሚን‼
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
👍5
🔖ገለልታዉ ይሻላል
~
ከሰዎች ትርምስ ከወሬ ጋጋታ
ቆጠብ ማለቱ ይሰጣል እርጋታ
ወሬዉ አድማጭ የለዉ ሁሉ ተናጋሪ
ቃላቱ መብዛቱ የሌለዉ ተግባሪ
ከዚችም ከዛችም ቃላቱ ይዘንባል
~ታዳ
,
ጮሌ የገባዉ ሰዉ አፉን ይሰትራል
የቃላትን መአት ዝምብሎ ያደምጣል
በግርምት እያየ አጀብ ጉድ ይሰኛል
ብዙዉን ታዝቦ ብዙን ይቃኘዋል
~ከዛም
,
,
እያለ ይሄዳል..እንደዉ ከዚህ ሁሉስ ገለልታዉ ይሻላል።
t.me/https_Asselfya
~
ከሰዎች ትርምስ ከወሬ ጋጋታ
ቆጠብ ማለቱ ይሰጣል እርጋታ
ወሬዉ አድማጭ የለዉ ሁሉ ተናጋሪ
ቃላቱ መብዛቱ የሌለዉ ተግባሪ
ከዚችም ከዛችም ቃላቱ ይዘንባል
~ታዳ
,
ጮሌ የገባዉ ሰዉ አፉን ይሰትራል
የቃላትን መአት ዝምብሎ ያደምጣል
በግርምት እያየ አጀብ ጉድ ይሰኛል
ብዙዉን ታዝቦ ብዙን ይቃኘዋል
~ከዛም
,
,
እያለ ይሄዳል..እንደዉ ከዚህ ሁሉስ ገለልታዉ ይሻላል።
t.me/https_Asselfya
👍7
ተቅዋ የኸይር ዋስትና
~
ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:-
"አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።"
በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦
"አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!"
📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:-
"አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።"
በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦
"አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!"
📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
🌼يا عائشةُ إيَّاكِ ومُحقَّراتِ الذُّنوبِ فإنَّ لها مِن اللهِ طالبًا
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦
~አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት።
t.me/https_Asselfya
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦
~አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት።
t.me/https_Asselfya
👍2
እይታን አለመስበር አደጋ አለው
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ወደ ሴቶች እይታውን እንዳሻው የሚለቅ ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።
እይታ ከኢብሊስ መርዛማ ቀስቶች ውስጥ ነው ፣ አላህ ይጠብቀንና።
አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር የሚመለከት ከሆነ ያለ ጥርጥር ልቡን ያሳምማል፤ ኢማኑ ይቀንሳል፤ የኋላ ኋላ ከማይውወጣቸው ነገሮች ላይም ይወድቃል።
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/237]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ወደ ሴቶች እይታውን እንዳሻው የሚለቅ ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።
እይታ ከኢብሊስ መርዛማ ቀስቶች ውስጥ ነው ፣ አላህ ይጠብቀንና።
አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር የሚመለከት ከሆነ ያለ ጥርጥር ልቡን ያሳምማል፤ ኢማኑ ይቀንሳል፤ የኋላ ኋላ ከማይውወጣቸው ነገሮች ላይም ይወድቃል።
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/237]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍4
አራት(4) ነገሮች ያለበት ሰው ከዱንያ ምንም ነገር አላጣም። ዱንያ ብትቀንስበት ምንም ነገር አይጎዳውም።
~ አማናን ጠባቂ፣
~ እውነትን ተናጋሪ፣
~ መልካም ስነምግባር ያለው ሰው እና
~ ከሀላል የሚበላና የሚጠጣ ሰው ናቸው።
~ አማናን ጠባቂ፣
~ እውነትን ተናጋሪ፣
~ መልካም ስነምግባር ያለው ሰው እና
~ ከሀላል የሚበላና የሚጠጣ ሰው ናቸው።
👍1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ቀጥሎ ያሉት በመርከዘ ተውሒድ ለክረምት ተማሪዎች የቀረቡ የሹሩጡ ሶላት ኪታብ ደርሶች ናቸው። አንድ ወይም ሁለት የቀሩ አሉ። ሰሞኑን ቀድቼ አሟላለሁ፣ ኢንሻአላህ ። ከዚህ በፊት የተቀዱ የሹሩጡ ሶላት ደርሶችን አታሰራጯቸው። በየትኛውም ጊዜ እርምት የሚሻ ነገር ያስተዋለ አካል እንዲያካፍለኝ እጠይቃለሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦

🔖አላህ የምንስበዉን አየር የምንመገበዉን ምግብ የምንጠጣዉን #ተክለ ሰዉነታችንን ጤናችንን ሁለ ነገራችንን የሠጠን ሁኖ ሳለ ለትእዛዙ አለማደር ክህደት ነዉ።
~➀ አንድኛዉ የሠዉልጅ ባህሪ ዉለታ ቢስ ነዉ..
🌼إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌۭ
የሠዉ ልጅ በእርግጥ ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
#ክህደቱ በምን ይገለፃል ?ትእዛዝን ባለመፈፀም አላህ የዋለለትን ኒእማ አለማመስገን።
➁ ሁለተኛ የሠዉ ልጅ ባህሪ ገንዘቡን ለማዉጣት እንደሚከብደዉ በራሱላይ መስካሪ ነዉ (ተግባሩ ይመሠክራል)።
🌼وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌۭ
እርሱም (የሠዉ ልጅ)በዚህ ላይ በእርግጥ (በራሱ ላይ )መስካሪ ነው፡፡( አላህ) ስስታምነቱን ዉለታ ቢስነቱን ከሐድነቱን ተመልካች ነዉ።
⓷ ሶስተኛ የሠዉልጅ ባህሪ
🌼وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلْخَيْرِ لَشَدِيدٌ
~እርሱም (የሠዉ ልጅ) ለገንዘብን ያለዉ ፍቅር በጣም ብርቱ ነው፡፡
#ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ የተጣለበትን ግዴታ እንኳ እስከማይወጣ ያደርሰዋል። ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ በሐራም ለማግበስበስ ሐራም ዉስጥ እንዲዘፈቅ ያደርገዋል ።
📚ሱረቱል አል አድያት ...