✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
~
t.me/https_Asselfya
~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።"📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
~
t.me/https_Asselfya
👍11
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ
√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ጌታችንም እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ አታገኝውም።
አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።
√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።
√ ይሄን ስልሽ ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ ያድርገን።
√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።
የዑመሩ እናት🖋
=
√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!ጌታችንም እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ አታገኝውም።
አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።
√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።
√ ይሄን ስልሽ ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ ያድርገን።
√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።
የዑመሩ እናት🖋
=
👍19
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
"ባል የሚሆን የለም" ፣ "ሚስት የምትሆን የለችም" እያልን እኔ ፃድቅ ነኝ አይነት ጨዋታ አንጫወት። ለኛ የማያንሱ የኛ ብጤዎች ሞልተዋል።
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
በቀዝቃዛ ምጣድ ላይ ዳቦ አትጋግር!
~~
ወንድሜ እስቲ ልጠይቅህ፤ ፀጥ ረጭ ባለች ውድቅት ሌሊት ላይ ሁሉም በተኛበት ሰዓት ተነስተህ ለጌታህ የሰገድክባቸውን ቀናት ታስታውሳለህ?
በመስጂድ ውስጥ ማንም በሌለበትስ ብቻህን ሁነህ ቁርአን አኽትመህ የተደሰትክበት ቀን ትዝ ይልሃል?
የምትሰራውን ሰናይ ተግባር ከእይሉኝና ከይስሙልኝ የደበቅክበት ቅፅበትስ ይታወስሃል?
የህይወት ምዕራፍ አንድ አይደለችምና ቆም ብለህ ነፍስህን ጠይቃት! ከዚያም መልሱን ንገራት!
ታላቁ ታቢዒይ ረቢዕ ቢን ኹሰይም ሁል ቀን ቤቱ ውስጥ ቁርአን ይቀራ ነበር። ሰዎች ወደ ቤቱ ሲገቡ ቁርአኑን በጨርቅ ይሸፍነዋል።
ለምን መሰላችሁ? አቀራሬ ጥሩ አይደለም ብሎ ትችትን ፈርቶ እንዳይመስላችሁ፤ መልካም ስራውን ከሰዎች መደበቁ ነው!
አይገርምም? እየቀራ ከሚያየው ሰው ይደበቃል!
እኛ ደግሞ ሳንቀራ የሚያወድሰንን ፍለጋ ስንኳትን፤ ስንቀራም የሚያሞካሸንን ክጀላ ስንተጋ ከርመናል።
አስተውል! እነርሱ የሰሩትን መልካም ስራ ሰርተው ልቦናቸው ስጋት ይገባዋል! ቅንነታቸው ተግባራቸውን ሲያረጋግጥ ኖረዋል። ሰው ሲባል ከማየትና ከመስማት በስተኋላ ወይ ማወደስ አሊያ አቃቂር አውጥቶ መተጨት እንጂ ምንም ማድረግ እንደማይችል ተገንዘበዋልና ለሰዎች የጎመን ፍሬ ያህል ደንታ የላቸውም!
እኛጋ ስንመጣ ደግሞ በቀዝቃዛ ምጣድ ዳቦ የሚጋግር ሞልቷል፤ የጀነትን ሰርተፍኬት ከሰው ውዳሴ የሚፈልግ በዝቷል! ይህንንም አስመልክቶ፡
«ለአላህ በኢኽላስ የሚሰራ ሰው ምንኛ አነሰ!» ይሉናል ኢብኑል ጀውዚ!
አደራህን! ስለ ሰዎች አትጨነቅ ምንም አይፈይዱህም፤ ስራህን በቅንነትና በታማኝነት ለጌታህ ብቻ አጥራ!
t.me/abdu_rheman_aman

👍8
ከመተኛት በፊት እና ከእንቅልፍ ሲነቁ የሚባሉ ዚክሮች ልዩ ሚስጥር አላቸው።ለ አሏህ ያለንን ልዩ ፍቅር ያስታውሰናል።
በሌላ አባባል "ጌታዬ ሆይ! ስተኛ መጨረሻ ማስታውስህ አንተ ነው። ስነቃም መጀመሪያ ማስታውስህ አንተኑ ነው።" እያልን ነው።
ኢብኑ ረጀብ رحمه الله

Forwarded from ኢህሳን jobs Advertising
ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔖አላህን ለመፍራት እዉቀት ትልቅ ሰበብ ነዉ።
🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ
[فاطر:28]
አላህን የሚፈሩት እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች ናቸዉ።

👍13
ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን:
①ልቦናችንን መሰብሰብ
②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ
③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ
④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን ማሰብ
⑤የቁርዐኑን ትርጉም ማሰላሰል "የተፍሲር ኪታብ መመልከት"
⑥ተፈኩር ማደረግ
⑦አንድን አንቀፅ ደግሞ ደጋግሞ መመልከት
⑧እያንዳንዱ አንቀፅ ከኛ ምን እንደሚፈልግ ማሰላሰል
አላህ እኔንም እናንተንም የቁርዐን ሰዎች ያድርገን
አሚን‼
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
👍5
🔖ገለልታዉ ይሻላል
~
ከሰዎች ትርምስ ከወሬ ጋጋታ
ቆጠብ ማለቱ ይሰጣል እርጋታ
ወሬዉ አድማጭ የለዉ ሁሉ ተናጋሪ
ቃላቱ መብዛቱ የሌለዉ ተግባሪ
ከዚችም ከዛችም ቃላቱ ይዘንባል
~ታዳ
,
ጮሌ የገባዉ ሰዉ አፉን ይሰትራል
የቃላትን መአት ዝምብሎ ያደምጣል
በግርምት እያየ አጀብ ጉድ ይሰኛል
ብዙዉን ታዝቦ ብዙን ይቃኘዋል
~ከዛም
,
,
እያለ ይሄዳል..እንደዉ ከዚህ ሁሉስ ገለልታዉ ይሻላል።
t.me/https_Asselfya
~
ከሰዎች ትርምስ ከወሬ ጋጋታ
ቆጠብ ማለቱ ይሰጣል እርጋታ
ወሬዉ አድማጭ የለዉ ሁሉ ተናጋሪ
ቃላቱ መብዛቱ የሌለዉ ተግባሪ
ከዚችም ከዛችም ቃላቱ ይዘንባል
~ታዳ
,
ጮሌ የገባዉ ሰዉ አፉን ይሰትራል
የቃላትን መአት ዝምብሎ ያደምጣል
በግርምት እያየ አጀብ ጉድ ይሰኛል
ብዙዉን ታዝቦ ብዙን ይቃኘዋል
~ከዛም
,
,
እያለ ይሄዳል..እንደዉ ከዚህ ሁሉስ ገለልታዉ ይሻላል።
t.me/https_Asselfya
👍7