💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ራስህን ሁን!
የተቀበለ ይቀበልህ
ያልተቀበለህ ይሂድ።
~
t.me/https_Asselfya
~እንደነዚያ አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውን እንዳስረሳቸው ሰዎች አትኹኑ፡፡ እነዚህ አካላቶች አመጸኞች ናቸው፡፡

~
t.me/https_Asselfya
~እውነተኛ ፍቅር ...

ሱጁድህ ላይ ሆነህ ከአላህ ዘንድ ምትፈልገው  ...
ፊት ለፊት ተቀምጠህ ደግሞ ከአባቷ ምትፈለገው እንጂ..

በስልክህ በኩል ወይም ገለል ባለ ቦታ ላይ ይዘህ ምታገኘው አይደለም። .
 
                                         منقول
👍1
~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡

ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡

አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡

አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡

ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡ 
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍3
🎙የኦን ላይን ሸሪዓዊ ትምህርት🎙
=
🎙በ ወንድም አብዱ_ረሕማን 🎙
=
ውድ የእውቀት ፈላጊ ወንድም እህቶች ሆይ!እነሆ ከዚህ በታች በሚቀመጥላቹህ አድራሻ ሸሪዓዊ እውቀት ለመማር መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን ልገልፅላቹህ እወዳለሁ።

መርከዙ ሁለት የመቅሪያ አማራጮች
ያሉት ሲሆን እነሱም ቴሌግራም ና ኢሞ
ናቸው።

👇የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች👇
=
➀ ቃኢዳና ተጅዊድ
➁ ቁርአን ነዞር
➂ መሰረታዊ ሸሪዓዊ እውቀት
➃ ፊቅህ
➄ ተፍሲር
➅ ነሕውና ሶርፍ
ሌሎችም አስፈላጊ ትምህርቶች ይገኙበታል

ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ
ያናግሯቸው👇👇

🔗
@DearAbdr


📌ወደ ጉርፑ ለመቀላቀል ከታች ባለው
ሊንክ ይግቡ👇👇

🔗
https://t.me/Abuharisabdurahman
አላህን ያለው ሰው ወድቆ እንደማይቀር ማወቅ ከፈለጋችሁ ሱረቱ ዩሱፍን አንብቡ።

ከአላህ ጋር በነፃነት አልሙ ፣ህልማችሁ ይሳካል።
👍6
ልብን በቁም መቅበር

ልብ የታመመ 'ለት ከሸሪዓ ርቆ
ሊሞት ቀርቦ እያለ በስሜቱ ታንቆ
ዝም አልንው አብዝተን ልብ እጅጉን ታሞ
በወንጀል በስሜት የሱ ብርሃን ከስሞ !
ግን...
የከረመን ብርታት ውሃ የበለው ቀን
ባካል እክል በዝቶ አብዝቶ ሲያደቀን
ምሽት ጤና ጣቢያ ማለዳ ሆስፒታል
ሆኗል ነገራችን መድሃኒት በፌስታል

ሆኗል የኛ ነገር ለስጋ ስንሳሳ
ለዱንያ እየኖርንው አኺራን ስንረሳ

ባልከፋ ነበረ ላካል ማስቡና ያካል መዳኒቱ
ልብን በቁም መቅበር ባይኖር በየቤቱ

መስከረም 19 - 2017

https://t.me/Muhammedsirage!
◌​​የጧት ስንቅ...!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
_የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ፦
ሁሉም ኡመቴ ጀነት ይገባል እንቢያለ ሲቀር....

🎙للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه اللّٰه تعالى.

.
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ ثُمَّ رَزَقَكُمْ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ۖ هَلْ مِن شُرَكَآئِكُم مَّن يَفْعَلُ مِن ذَٰلِكُم مِّن شَىْءٍۢ ۚ سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ
አላህ ያ የፈጠራችሁ፣ ከዚያም ሲሳይን የሰጣችሁ፣ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ነው፡፡ ከምታጋሯቸው ጣዖታት ውስጥ ከዚህ ነገር አንዳችን የሚሠራ አለን? ለአላህ ጥራት የተገባዉ ነዉ፡፡ ሙሽሪኮች ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ ፡፡
=
t.me/https_Asselfya
👍3
አንድ ጊዜ ቆም በሉ:: ለራሳችሁ ስለራሳችሁ የማሰቢያ ጊዜ ስጡ:: ከዛሬ አመት በፊት ዛሬ እንድትሆኑት ያቀዳችሁት ዛሬ ከምን ደርሶ እንደሆነ ራሳችሁን ጠይቁ:: የዛሬ ወር ወይም የዛሬ ሳምንት እስከዛሬዋ ቀን ድረስ እንዲሳኩ የተዘረዘሩ ነገራቶች ከየት እንደደረሱ ከራሳችሁ ጋር ተወያዩ:: ውጤቱን ከእነድክመቱ በቅን ልቡና ተቀበሉ::# ነገንም ከትላንት ትምህርት ወስዳችሁ ከዛሬ በተሻለ ሁኔታ ትኖሩ ዘንድ ድክመታችሁን አጠንክራችሁ ጥንካሬያችሁን ደግሞ አበርትታችሁ ተገናኙት::

=
👍10
🔖እስኪ ንገሯቸዉ

ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን  ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላለበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆn #ሂጃብ ከዉበታቸዉ

t.me/https_Asselfya
👍13
هذا الدعاء العظيم اشتمل على أكثر من عشرين مطلب

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

.
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
🔖ሀፍዟት
_
كان النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم يدعو:


رَبِّ أعِنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرْني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُرْ عليَّ، واهْدِني ويَسِّرْ هُدايَ إليَّ، وانصُرْني على من بغى عليَّ، اللَّهُمَّ اجعَلْني لك شاكِرًا، لك ذاكِرًا، لك راهِبًا، لك مِطواعًا، إليك مُخبِتًا أو مُنيبًا، رَبِّ تقَبَّلْ توبتي، واغسِلْ حَوْبتي، وأجِبْ دَعوتي، وثَبِّتْ حُجَّتي، واهْدِ قَلبي، وسَدِّدْ لِساني، واسْلُلْ سَخيمةَ قلبي

الراوي : عبدالله بن عباس | المحدث : أبو داود | المصدر : سنن أبي داود | الصفحة أو الرقم : 1510

.
t.me/https_Asselfya
👍1
አውሊያእ
አጫጭር ምክሮች
አውሊያእ ማለት ምን ማለት ነው?

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ:- ባለቤቴ ትመታኛለች  ምን ላድርግ ?

መልስ: ሸይኽ ዑበይድ አል- ጃቢሪ አሏህ ይዘንላቸው
~
t.me/https_Asselfya
اللَّهُمَّ اجعَلْنَا مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ ..
"ምናልባት በእኩለ ሌሊት ላይ #በምታደርጋት አንዲት ሱጁድ የተነሳ ሙሉ ህይወትህ ሊያበራ ይችላል።"
~
t.me/https_Asselfya
👍35👎1
🔖አቢሙሰል አልአሽአርይ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።

أطعموا الجائع، وعودوا المريض، وفكوا العاني ". قال سفيان : والعاني : الأسير " .


«የተራበን አብሉ፣ የታመመን ጠይቁ፣ እስረኛን አስፈቱ።»

📚رواه البخاري 5373

t.me/https_Asselfya