💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📱 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

ከተጠቀማችሁ አይቀር እንዚህ
🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 ተቀላቀሉ



🔈 🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔘

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0
https://t.me/VbaDmOohsw5ZDg0

✔️✔️✔️✔️💎
ለተጨማሪ ጥቆማ @twhidfirst1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስከምናረጋግጥ ዝም ብንልስ?
~
"ሙስሊም አይደለችም ተብሏል"፣ " በተደጋጋሚ ስርቆት ላይ የተያዘች ነች ተብሏል።"
እንዲህ አይነት ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ባናሰራጭ ይሻላል። ከተጠራጠርን በሶብር እንጠብቅ። ምንም ቢሆን ደግሞ እንደ ህግ አስከባሪ የተፈፀመው ተግባር ልክ አይደለም።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
💦يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ
«ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ (በመልካም)ነገርም እዘዝ፡፡ ከመጥፎ ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በጥብቅ ከታዘዙ  ነገሮች ጭምር ናቸዉ፡፡

💦وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ
«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና።

💦وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ

«በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡
ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡»

=
t.me/https_Asselfya
👍1
Audio
የተቅዋ የኢማን ውበት

ከታኢያ የተቆረጠ አጭር ምክር

🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የተቅዋ የኢማን ውበት ከታኢያ የተቆረጠ አጭር ምክር 🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
~ዉበት ብሎ ማለት ኢማን ነዉ።
~ዉበት ብሎ ማለት ኢልም ነዉ።
~ዉበት ብሎ ማለት ተቅዋ ነዉ።

ዉበት ብሎ ማለት ከዚህ ጋር የተያያዘዉ ብቻ ነዉ


~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ – መውሊድ
~“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስ ወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም።

~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው።

ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ

~
﴿وَلِمَن خافَ مَقامَ رَبِّهِ جَنَّتانِ﴾
~ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ..

ከምግብ ሁሉ አሏህ ዘንድ ተወዳጁ በርሱ ላይ እጆች የበዙበት ነዉ።

[صحيح الجامع (171)]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የፍች መብዛት ምክንያቱ...!

[ ســبــب كــثــرة الــطــلاق ]

🎙لفضيلة العلّامة
صالح الفوزان حفظهُ ﷲ ورعاه

t.me/https_Asselfya
«አትመን ካሜራ»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
ፈገግ ያደረገኝ ግጥም

ፊታቸው ከአረብ እግራቸው ከሱዳን አላለም
አንተ ሙሀመድ ሆይ! በእዉነት አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ እኔን ተከተሉኝ በላቸው  ለእናንተ ወንጀላችሁን ይምርላችኋል አላህ መሀሪ አዛኝ የሆነ ጌታ ነው።

=
~ከስደት ምን ተማራችሁ ?

ብዙ እህቶች ከስደት ምን ተማራችሁ ብለህ ስትጠይቃቸው   ከስደት  ከተማሩት ትልቁ ነገር ተውሂድን እንደሆነ ይነግሩሃል። ትክክል ብዙዎች በስደት ያሉት  የገጠር ልጆች ናቸው።ገጠር ደሞ በቂ የተውሂድም፣ጥቅል የኢስላም አስተምህሮ ብዙም የለም።ወይ በትምህርት ወይም በስደት ካልተወጣ ሀገር ቤት ብዙም የዲን ትምህርት ላይ የሚያበረታታ የለም። ስደት ከዱንያዊ ጥቅም በተጨማሪ ዲናዊ ጥቅም እንደሰጣቸው ይናገራሉ። አረብ ሀገር ያሉ እህቶች ከራሳቸውም ለውጥ በተጨማሪ ለተውሂዱ፣ለሱናው መስፋፋት፣በገጠር በከተማ መስጂዶች፣መድረሳዎች በማስፋፋት ረገድ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ። ውለታቸው ብዙ ነው። ለትንሹም ለትልቁም ችግር ወደነሱ ይኬዳል።እነሱም አያሳፍሩም የቻሉትን ያደርጋሉ ።የቻሉትን ያግዛሉ። አላህ የስራቸውን ውጤት በተሻለ ይክፈላቸው።

~በስደት የተማሩትን ዘርዘር አድርገው ሲነግሩህ :-
~ተውሂድን፣ሱናን፣ትእግስትን፣መማርን ማዳመጥን፣ማማከርን፣መመካከርን፣ መውደድን፣መናፈቅን፣ሩህሩህነትን፣ታጋሽነትን፣መከራን መቻልን፣ችሎ ማሳለፍን ፣መስጠትን፣ኢባዳ ላይ መጠንከርን ፣ሰው ጋር አኗኗርን፣እህትነትን፣ሚስትነትን፣እናትነትን፣እውነተኝነትን፣ታማኝነትን፣ሆደ ሰፊነትን ፣ተካፍሎ መብላትን፣እህትማማችነትን፣ እንደተማሩ ይነግሩሃል።

  ይሄ ሁሉ ትምህርት ከአንድ ትምህርት ቤት አይገኝም። ይሄም እራሱን የቻለ ከስደት የተገኘ ትሩፋት ነው። ማንኛውም የህይወት እርከናችን ከተማርንበት ብዙ ትምህርት ሰጪ ነገሮች አሉ።ከስደት የሚገኘ  እውቀት ግን ብዙና የተለየ እንደሆነ ይናገራሉ በስደት የኖሩት። መማር ካለብን ነገር መማር ብልህነት ነው። አንድን ነገር ተማርንበት ማለት የምንችለው ጥሩ ጎኑንና ደካማ ጎኑን መለየት ስንችል ነው። ከስደት ጥሩ ጎንኑ ለመያዝና ደካማ ጎኑን ለመጠንቀቅ ወይ በራሳችን ደርሶብን መማር አለብን  ወይም ደርሶባቸው አልፈውበት ከተማሩት መማር አለብን።
ከእህቶች የሚቀራቸው  ትምህርት አለ ብዬ የማስበው የገንዘን አያያዝ  አጠቃቀም ነው። ስለዚህ ጉዳይ የምንተዋወስና የምንመካከር  ይሆናል።ኢንሻ አላህ።
          👌አቡ ሀፍሷ

@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
   «ደስታ» መንገድ ላይ አግኝተውት
"ማረፊያህ የት ነው?" ሲሉት
"እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው" አላቸው።
.

   
🔖አድስ ብስራት...

ዱበይ ዉስጥ የሁለት አመት ፍሪ ላንስ  ቪዛ /ኢቃማ ማሠራት ለምትፈልጉ በታማኝነት እንሠራለን  ለበለጠ መረጃ በዋትስ አፕ ቁጥራችን ያናግሩን  ⤵️⤵️

↪️+971588216387↩️

=
👍2
በአላህ ላይ ጥሩ ነገር በማሰብ ጥግ ድረስ
ጥሩን ነገር ያሰበ ሰዉ ያሰበዉን ያገኛል።

=