💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
✍«ትዳር ልብ ለልብ መተሳሰር ብቻ ሳይሆን፤ ሁሉን ነገር የመጋራት ሕይወት ነው። አንድነት፣ እዝነትና መተሳሰብ እንዲሁም ነብያዊ ደምብ። ጣጣውንና ሓቁን መወጣት ለቻለ ከትዳር በላይ ትስስርም ሆነ፣ መተሳሰብ አይኖርም። የትዳር መተሳሰቡ ልክ እንደ ዓይንና እንደ እጅ ሲሆን ያምራል። ካልሆነና ሓቁ ካልተሞላ ደግሞ ትርፉ ምድጃ ይሆናል።»
24-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 24

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Forwarded from áŠ á‰Ą ፈውዛን ✍️📚
🍂ሷሊህ ሚስት አይንህን ብቻ ሳይሆን
ልብህንም ታሳርፋለች።
ተዘወጁ………
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሻ እየተበላ ነው እንጠንቀቅ‼️

➨ምን አይነት ጭካኔ ነው⁉️

አፈሩን አቡክተው ነጭ ጤፍ ነው ሲሉን?
በዚያ በዚህ ብለው ብዙ ሲያታልሉን⁉️
አሁን ደግሞ ጭራሽ ውሻ አርደው አበሉን!?

የአምላክን ትዕዛዝ ህጉን እየረሱት፡
በደል እየሰሩ ህዝቡን አስጨረሱት፡
ውሻ እየመገቡ ጭራሽ ሊያናክሱት⁉️

አሏህ ታግሶናል አልወረደም በላ፡
ማንንም ሳናማ ሳንሔድ ወደ ሌላ፡
ምን ኸይር ተገኘ ውሻ እየተበላ‼️

ጉድ ብለን ሳንጨርስ የአህያው ሲገርመን‼️
እየባሰ መጣ የውሻም ደገመን፡
ወደ ማን እንጩህ ማን ሰሚ አለን ከቶ፡
ቂያማ እየቀረበ ሳይነጋልን መሽቶ‼️

ምንድነው ይሔ ጉድ አልገባኝም እኔ፡
ኸረ ምን መጣብን ንገረኝ ወገኔ⁉️
መች ነው የለመድነው ይህንን ጭካኔ፡

እንደዚህ ነው ድፍረት የህፀፅ መነሻ‼️
የውድቀት የውርደት የግፍ መጨረሻ⁉️
ከሰጋቱራ አልፈው ጀመሩልን ውሻ⁉️


በዛሬው እለት ነሐሴ 04/2016 ኮንቦልቻ ከተማ ላይ የውሻ ስጋ ተያዘ...አልገረማችሁም ወይ‼️

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🔖አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!

ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል  ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።

ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971

t.me/https_Asselfya
🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ...
~
~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል።

~
Audio
አኺራን ማስታወስ....

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
Audio
ነቃ ማለት ያስፈልጋል

" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/Muhammedsirage/4565?single
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
👍1
ትዝብትና ተሞክሮ‼
~
ብዙ ያላገቡ ላጤዎች ሾለ ትዳር ማውራትና መፃፍ እጅግ በጣም ደስ ይላቸዋል። አግብተው ያልተረጋጉ ወንዶች ደግሞ ሾለ ተዐዱድ ማውራት በጣም ውስጣቸው ነው።  ከሁለቱም ወገን ወሬኞቹ በወሪያቸው ልክ ተግባር ላይ የሉበትም። ታዲያ ትርፋቸው  ምንድን ነው ከተባለ ጉንጭ ማልፋትና መናቅ ነው። áŠĽáŠ•á‹° ዚክር ሰርክ እየደጋገምን ጊዜ ማጥፋቱ ደግሞ ከባድ ክስረት ነው። ወሬ የምታበዙ ላጤዎች እስኪ ያገቡ አዳማጮችና አንባቢያን ይሰለቻሉ ብላችሁ አስቡ። ለማንኛውም ካላመናችሁኝ  አግቡና ጀርቡት። ራሳችሁን ትታዘባላችሁ። መልካም ትዳር ይግጠማችሁ ብለናል። ባለ ትዳሮችም ላጤዎችንና ገና በትዳራቸው ያልጠረቁ ወገኖችን ዑዝር ብንሰጣቸው ይሻላል።
ወሰላም

t.me/durusuabdiselam
25-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 25

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
👉ምጣኔን ከምንጩ ይማሩ አላህ በሰጠዎት ይብቃቁ!


እናታችን ኣኢሸህ እንዲህ ይላሉ
"ቤታችን ዉስጥ እሳት ሳይነድ ወር ያልፈን ነበር፤ምግባችን ተምር እና ዉሃ እንጂ ሌላ አልነበረም "።

👉ሱብሃነላህ!
ምን አይነት ባገኙት የመብቃቃት ጥግ ነው?!

ኣንዳንድ ሰው ‘ስጋ ከበላሁ ወር አለፈኝ’ ብሎ… ለልመና እና የሰው እጅ ለማየት ይጋለጣል፤ አላህንም ያማርራል፤ምንም ፀጋ እንዳልተሰጠው ይሆናል።

አላህ ይጠብቀን!
የሪያእ አይነቶች
Abdul Jebar MNur
🔖የሪያእ አይነቶች

🎙በአብዱል ጀባር መሐመድ ኑር

t.me/https_Asselfya
﴿ كُلُّ نَفسٍ ذائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَينا تُرجَعونَ ﴾.
﴿ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ٨۝ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ﴾.