💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
12-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 12

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
~ስሁር ብሉ ...!
ስሁር መብላት በረካ አለዉ

~
t.me/https_Asselfya
الصَمْتُ حِكْمَةٌ وَقَلِيلٌ فَاعِلُه .

عنْ أَنَسٍ رضي الله عنه أَنَّ لُقْمَانَ قَالَ :
إِنَّ مِنَ الْحِكَمِ الصَّمْتَ وَقَلِيلٌ فَاعِلُهُ .

📖 روضة العقلاء لابن حبان .
~ዝምታን ማብዛት ከነብያት ስነምግባር መካከል አንዱ ነዉ

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰላም .

ለረዠም ግዜ ዝምታ ያበዙ ነበር ሳቃቸዉ ትንሸ ነበር

=
t.me/https_Asselfya
﴿قَالَ إِنِّی عَبۡدُ ٱللَّهِ ءَاتَىٰنِیَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَجَعَلَنِی نَبِیࣰّا﴾ [مريم ٣٠].
🔖በደጋጓች( በመልካሞች) ላይ በጣም ብርቱ ከሆኑ ነገሮች ዉስጥ አንደኛዉ ሪያዕ ነዉ ብለዉታል። ለምን? ሪያዕ ደጋጓችን (መልካሞችን)የሚፈትን ትልቅ የሆነ ፈተና ነዉ።

~ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና  እንዲህ ብለዋል፦

ሰፊ የሆነ ባህር ነዉ ለሱ ዳርቻ የሌለዉ የሆነ ነዉ ብለዋል።

~ከዚህ በሽታ ለመዉጣት የረዘመ ትግል ያስፈልገዋል ።ምክንያቱም እንደ ተባለዉ አደለምና ተራዎችን   መልካሞችን የሚፈትን ተግባር ነዉ። አንዳንዴ በዚህ በሽታ ከተራዎች ይበልጥ መልካሞችን ጧሊበተል ኢልም መሻይኸ ይፈተኑበታል።

~ከሰለፎቻችን ምን ብለዋል ፦ኢኸላስ ላይ ያደረኩትን ትግል የትም ቦታ ላይ አላደረኩትም ብለዋል ።

فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا

=
t.me/https_Asselfya
🔖 َمـا هــي الكلمــــة الطيبــــة ..؟
══
══✺══✺══✺════ 
۞ قـــال الشيخ ابــن العثيميـــن رحمـه الله :
الكلمــــة الطيبــــة قســـمـان :
❶ - طيبة بذاتها .
❷ - طيبة بغاياتها
.

۞ - أما الطيبة بذاتها :
❉ كالذكر [ لا إله إلا الله ، الله أكبر ، الحمد لله ، لا حول ولا قوة إلا بالله ] ..
❉ وأفضل الذكر قراءة القرآن .

۞ - وأما الكلمة الطيبة بغاياتها :
❉ فهي الكلمة المباحة ، كالتحدث مع الناس إذا قصدت بهذا إيناسهم وإدخال السرور عليهم .
فإن هذا الكلام وإن لم يكن طيبا بذاته ، لكنه طيبا في غاياته في إدخال السرور على إخوانك ، وإدخال السرور على إخوانك مما يقربك إلى الله عز وجل " .

شـرح ريـاض الصـالحيـن (290/1)
════✺══✺══✺════ 

t.me/https_Asselfya
አላማ ይኑርህ
Daru tewhid
ህይወት የምትጣፍጠው ፣ ደስታ የምታገኘው እንደፈለክ እንደ እንስሳ ስትኖር ሳይሆን ጠንካራ ሆነህ የአቋም ሰው ስትሆን ነው!!

🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ

       t.me/Darutewhide
🔖 ቁርአን ተጅዊድና ቃኢደቱል ኑራንያ መማር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ሴቶች ብቻ ግቡ የምታቀራዉ ሴት ነች መስፈርቱ ይነገራችኋል ....!

t.me/+iPN3KTXRrRIzZWQ8
t.me/+iPN3KTXRrRIzZWQ8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿تَتَجافى جُنُوبُهم عَنِ المَضاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهم خَوْفًا وطَمَعًا﴾


"وتأمل كيف قابل ما أخفوه من قيام الليل بالجزاء الذي أخفاه لهم مما لا تعلمه نفس؟
وكيف قابل قلقهم وخوفهم واضطرابهم على مضاجعهم حين يقوموا إلى صلاة الليل بقرة الأعين في الجنة".

ابن القيم، حادي الأرواح صـ ٥٩٣ || القارئ: محمد خليل القارئ رحمه الله.

#تلاوة
🔖ለአንተ እድገትም ይሁን ውድቀት ወሳኟ ለትዳር ትሆነኛለች ብለህ የመረጥካት ሴት ናት!!

=
t.me/https_Asselfya
13-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 13

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
~ከሴት ልጅ ሀያእ ከተወገደ አበቃ !ጨዋነት
እንደ ወንድ ወይም ከወንድ የባሠች ትሆናለች

የሀያዕ መወገድ የራሱ ምክንየቶች አሉት
~መቀላቀልን ማብዛት
~ከልጅነት ጀምሮ ከጨዋነትና ከሀያዕ የራቁ አለባበስን መልበስ
👉ከዚያም ይህን ነገር እንድትለምደዉና እንዲትፀናበት ያደርጋታል።

🎙ሼኸ ኢብኑ ኡሰይሚን
~
t.me/https_Asselfya
👍1
ለጋጠ-ወጥ ሙስሊም እህቶቻችን ብቻ አድርሱልኝ


አላማረብሽም...!!
--------------------

አይዞሽ እያሉ የሚያመናቅሩሽ፡
ተጠንቀቂ እህቴ መና-እንዳያስቀሩሽ፡
ይልቅ ዑስታዞችሽ ተውሒድ ሱናን ያቅሩሽ!

ሐቅን የያዘ ሴት አሏህን ይፈራል፡
በአደብ ተሰተሪ ስርዓት ያስከብራል፡
ሐያዕ ውበትሽ ነው ከሰው ጋር ያኖራል፡
ወላሒ አደብ ነው የሴትነት ሞራል፡

ዛሬ ወጣት ሆነሽ አለኝ ብትይ ውበት፡
ጤዛ ነው ይረግፋል ያጠፋዋል ሽበት፡
ይልቅ ተሸፈኝ ኒቃብ ጨምሪበት፡

ለጊዜው ነው እንጂ፤
        አብሮ አይኖር ቁንጂና፡
ጥሩ ልብ ይሩርሽ፤
          አይከስምም በርጂና፡

ሙስሊም ሆነሽ ሳለ አትሁኝ መሳቂያ፡
እምነትሽ አይደለም ወንጀል መደ'በቂያ፡
ስንቶች እህቶችሽ በአንች ተሳቀቁ፡
አፈሩብሽ አወ ከቲክቶክ ለቀቁ፡

ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡
ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡
ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!?


ይሰለቻል አሉ ቁንጂና ቀን በቀን፡
ጥሩ ልብ ይኑርሽ የለውም ሰቀቀን፡

ፈተናውን ታገሽ ሁሉም ነገር ያልፋል፡
ይልቅ ተሰተሪ እምነትሽ ይገዝፋል፡
ነገ ጀናዛ ነሽ ውበትሽ ይጠፋል፡

ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡


  «ኑረዲን አል አረብ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
【አላማረብሽም】
በኑረዲን አል-አረብ
ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡