💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.7K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~አንዳንዴ ዝም ብሎ ሳታስቡት በትንሽ ነገር አይናችሁ እንባ አዝንቦ አያውቅም ? ድንገት ከመሬት ተነስቶ ሆድ አይብሳችሁም ? ሂወት እርብሽብሽ አይልባችሁም ?  💧

እህህ.. ብለን የምንተነፍሰው ብዛቱ !

~

~
08-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 08

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🌻إذا تعلم الزوج دينه لن يظلم زوجته
🌻وإذا تعلمت الزوجة دينها لن تتعب زوجه
ا

~ባል ዲኑን ካወቀ(ከተማረ )ሚስቱን አይበድልም!

~ሚስትም ዲኗን ካወቀች ባሏን አታስቸግርም!


👉ስለዚህ ትኩረታችን ዕውቀት ላይና ያወቁትን ነገር መተግበር ላይ ይሁን።

✍️
t.me/https_Asselfya
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :

‏"أيها الناس اتقوا الله تعالى وتفكّروا في سرعة مرور الأيام والليالي، وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم من هذه الدنيا، فتزوّدوا بصالح الأعمال".

‏[إتحاف أهل الإيمان(219)]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~እርካታ ሲለካ
በዚክር ነዉ ለካ !

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
09-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 09

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Audio
🔖ጣፋጭ ቲላዋ
نفيسة خاشعة
اجعل سماعها ضمن مهامك لليوم ..!
=
t.me/https_Asselfya
• ወዳጄ ነው ብዬ አስቤው በከዳኝ ሰው አልፀፀትም፣ጓደኛዬ ነው ብዬ አስቤው ቆርጦ በጣለኝ ሰው አልፀፀትም፣ጠላቴ ነው ብዬ አስቤው በረዳኝና ከጎኔ በቆመው ሰው ግን ስለሀሳቤ ዘወትር ይፅፅተኛል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከሩቅ በጣም ቆንጆ የሆኑ ሠዎች አሉ። ከሩቅ ብቻ። ስንቀርባቸዉ ምነዉ ሩቅ ሆነዉ በቆዩልን ያስብላሉ ።.....እነርሱን የሳልንበት የሃሳብ ልእልና ሞራል ምናምን የለም።

=
🔖የአሹራን ቀን መጾም!!
      〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

=
t.me/https_Asselfya
10-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 10

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
አዳቡ_ጣሊበል_ዒልም_በወንድም_ናስር_አቡል_አባስ AEFmtConversion1488433930823
آدَابُ طَالِبِ الْعِلْمِ
🔖የእውቀት ፈላጊ ስርአቶች

🎙ኡስታዝ አቡል አባስ ናስር ኢብኑ መሀመድ"ሀፊዘሁላህ
"
=
. t.me/https_Asselfya
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾

“ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።”

(ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 )
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ አሉ:-

«የጀነት በሮች ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ይከፈታሉ፣ በነዚህ ቀን በአላህ ላይ ለማያጋሩ ባሮች ሁሉ ሃጢያታቸው ይማርላቸዋል ፀብ ያላቸው ሰወች ሲቀሩ እነሱን እስኪታረቁ ጠብቋቸው ይባላል»።

📚ሶሒሁ ሙስሊም
=
t.me/https_Asselfya
🔖ከፈጅር ሶላት በፊት  ሁለት ረከአ መስገድ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን አኢሻ  በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦

- عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) .

رواه مسلم  -

~የፈጂር ሁለት ረካዎች  ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።

  📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]]


t.me/https_Asselfya