📝 ما أكرم الله!
فتح بابه في كل وقت للسائلين، ثم فضّل أوقاتًا للإجابة عونًا للداعين، فاللهم أعنّا على الدعاء، واكتب لنا أجزل العطاء..
وتذكر أن أيسر الأمر وأعظمه الدعاء، وأن الدعاء هو العبادة، فتعبد لربك بدعواتك لنفسك وأُمَّتك،، اللهم كن للمسلمين في كل مكان..
#الجمعة
#ساعة_الاستجابة
=

Forwarded from Ⓗቢንት ፈንታው ኡሙ የህያ🎀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://chat.whatsapp.com/BiLuRC7N43m5r9A7NCCSmq
የዋሳፕ ጉሩፕ
https://t.me/+_U4NsdogpCFkY2Jk የቴሌግራም ጉሩፕ
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
ወድማችን የሁሴን አደምን ሂወት እንታደገዉ የደም ካንሰር በገጠመው ህመም ምክኒያት
ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን
እኔ ሁሴን አደም አራርሴ ባደረብኝ የደም ካንሰር ምክኒያት ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ወደ ጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት እና ህክምናዬን ለ2 አመት ስከታተል ብቆይም ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ዉጪ ሀገር መሄድ የሚያስፈልገኝ መሆኑን በመግለፅ ጠቅላላ 4,000,000 /አራት ሚሊየን እንደማስፈልገኝ የጥቁር አንበሳ ሰቴሻላይዝድ ሆስፒታል ማስረጃ ሰጥቶኛል በሁለት ወር ጊዜ ዉስጥ መታከም ካልቻልኩኝ መቀጠል እንደማልችል እና ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ
👉በቀጥታ ለማገኘት
0921945259 መሀመድ አደም
👉0951598896 ሁሴን አደም
👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000637031717
👉195609918 አቢሲኒያ ሙሀመድ አደም

{ إِنَّ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ سَیَجۡعَلُ لَهُمُ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وُدࣰّا }
سورة مريم
ريان الريمي
t.me/https_Asselfya
سورة مريم
ريان الريمي
t.me/https_Asselfya
ቆጥረህ የማትዘልቀው ፤ የትኛውም የሂሳብ ቀመር አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው።
الحمدالله
الحمدالله
~አንዳንዴ ዝም ብሎ ሳታስቡት በትንሽ ነገር አይናችሁ እንባ አዝንቦ አያውቅም ? ድንገት ከመሬት ተነስቶ ሆድ አይብሳችሁም ? ሂወት እርብሽብሽ አይልባችሁም ? 💧
እህህ.. ብለን የምንተነፍሰው ብዛቱ !
~
~
እህህ.. ብለን የምንተነፍሰው ብዛቱ !
~
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 07-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
08-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 08
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 08
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🌻إذا تعلم الزوج دينه لن يظلم زوجته
🌻وإذا تعلمت الزوجة دينها لن تتعب زوجها
~ባል ዲኑን ካወቀ(ከተማረ )ሚስቱን አይበድልም!
~ሚስትም ዲኗን ካወቀች ባሏን አታስቸግርም!
👉ስለዚህ ትኩረታችን ዕውቀት ላይና ያወቁትን ነገር መተግበር ላይ ይሁን።
✍️
t.me/https_Asselfya
🌻وإذا تعلمت الزوجة دينها لن تتعب زوجها
~ባል ዲኑን ካወቀ(ከተማረ )ሚስቱን አይበድልም!
~ሚስትም ዲኗን ካወቀች ባሏን አታስቸግርም!
👉ስለዚህ ትኩረታችን ዕውቀት ላይና ያወቁትን ነገር መተግበር ላይ ይሁን።
✍️
t.me/https_Asselfya
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
"أيها الناس اتقوا الله تعالى وتفكّروا في سرعة مرور الأيام والليالي، وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم من هذه الدنيا، فتزوّدوا بصالح الأعمال".
[إتحاف أهل الإيمان(219)]
"أيها الناس اتقوا الله تعالى وتفكّروا في سرعة مرور الأيام والليالي، وتذكّروا بذلك قُرب انتقالكم من هذه الدنيا، فتزوّدوا بصالح الأعمال".
[إتحاف أهل الإيمان(219)]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~እርካታ ሲለካ
በዚክር ነዉ ለካ !
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
በዚክር ነዉ ለካ !
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 08-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
09-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 09
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 09
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593