05-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 05
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 05
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
"ሰው ሊወድህ የሚችለው ቃልህን ስታከብር እንጂ ምለህ ቃል ስለ ገባህለት አይደለም። ቃልህን ለመፈፀም አቅሙ ከሌለህ ሮጠህ ቃል አትግባ።"
👌
👌
✅ ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦
"ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩ-
👈نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا
እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል።
🔖ምቀኝነትን ተውኩ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና።
t.me/https_Asselfya

~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው።
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።
የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።
የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
أحب الأعمال إلى الله أدومه وإن قل
<unknown>
~አላህ ዘንድ በጣም የተወደደው ስራ ትንሽ ብትሆንም ሁለየም የሚዘወተርበት የሆነ ነው።"
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"
• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....
🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
t.me/https_Asselfya
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"
• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....
🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 05-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
06-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 06
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 06
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«በተዘጋብህ በር አትፀፀት»
ከፊት ለፊትህ የተዘጋውን በር ከጀርባው ያለውን አደጋ ብታውቅ ኖሮ በመዘጋቱ አሏህን በብዙ ታመሰግነው ነበር።
http://t.me/nuredinal_arebi
ከፊት ለፊትህ የተዘጋውን በር ከጀርባው ያለውን አደጋ ብታውቅ ኖሮ በመዘጋቱ አሏህን በብዙ ታመሰግነው ነበር።
http://t.me/nuredinal_arebi
🌸قال ابن تيمية -رحمه اللّه-:
درجة #الحلم #والصبر على الأذى والعفو عن الظلم
أفضل أخلاق أهل الدنيا والآخرة يبلغ الرجل بها مالا
يبلغه بالصيام والقيام.
~ኢብን ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል ፦
"በመታወክ (አዛ በመሆን) ላይ ትእግስት እና ቻይነት እንዲሁም በበደል ላይ ይቅር የማለት ደረጃ ከዱንያና ከአኼራ ሰዎች ስነምግባር ሁሉ የላቀው ነው። አንድ ሰው በነዚህ ስነምግባሮች ከታነፀ በፆምና በለሊት ስግደት የማይደረስን ታላቅ ደረጃ ይደርሳል።
📚[الصــارم: 234]
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 06-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 07
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 07
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
እንደዛፍ ሁን..ስሮችህ በጥልቀት መሬት ይያዙ....ግንድህ ወደ ላይ ይመዘዝ ...ቅርንጫፍህ ወደጎን ይስፋ...አዲስ ቅጠሎችንም አብቅል።.ግን ደግሞ በተመሳሳይ የደረቁ ቅጠሎች እና የበሰበሱ ፍሬዎችን ከላይህ ላይ አራግፍ።ህይወት የሌለን ነገር መቀበልና ያለንን ነገር መልቀቅንም ያካትታልና።
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍1
﴿أَلَم يَأنِ لِلَّذينَ آمَنوا أَن تَخشَعَ قُلوبُهُم لِذِكرِ اللَّهِ وَما نَزَلَ مِنَ الحَقِّ وَلا يَكونوا كَالَّذينَ أوتُوا الكِتابَ مِن قَبلُ فَطالَ عَلَيهِمُ الأَمَدُ فَقَسَت قُلوبُهُم وَكَثيرٌ مِنهُم فاسِقونَ﴾
🎙عبدالعزيز الغامدي
╭┈──── •📚•
╰┈➢@https_Asselefya1
سورة الحديد
🎙عبدالعزيز الغامدي
╭┈──── •📚•
╰┈➢@https_Asselefya1
•• قال سماحة الشَّيخ العلَّامة صالح الفوزان:
« إذا أرشدت غيرك إلى الخير و حذَّرته من
الشَّرّ، فقد تصدَّقت عليه صدقة عظيمة، لأنَّ
الله قد ينفعه بها أكثر ممَّا ينفعه المال »
« إذا أرشدت غيرك إلى الخير و حذَّرته من
الشَّرّ، فقد تصدَّقت عليه صدقة عظيمة، لأنَّ
الله قد ينفعه بها أكثر ممَّا ينفعه المال »
المنحــة الرَّبَّانية في شرح الأربعين
النَّوويَّة ( صـ ٢٢٢)
📝 ما أكرم الله!
فتح بابه في كل وقت للسائلين، ثم فضّل أوقاتًا للإجابة عونًا للداعين، فاللهم أعنّا على الدعاء، واكتب لنا أجزل العطاء..
وتذكر أن أيسر الأمر وأعظمه الدعاء، وأن الدعاء هو العبادة، فتعبد لربك بدعواتك لنفسك وأُمَّتك،، اللهم كن للمسلمين في كل مكان..
#الجمعة
#ساعة_الاستجابة
=