💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ውዱእ ካደረግን በኋላ ሰውነታችን ወይም ልብሳችን ነጃሳ ቢነካው ውዱአችን አይፈርስም። ነጃሳ የነካውን ቦታ ማጠብ በቂ ነው።
~  እንደ ልጆቻቸዉ እንክብክብ አርገዉ ለያዙን አሰሪዎቻችን ላይ የአላህ ዉዴታና ሰላም  ይስፈን.....!

~
~ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት!

~
~አብራሀቸው የምትውላቸው ሰዎች የስኬት ጉዞህ ላይ ተጵእኖ አላቸው እና ውሎህ አስተካክል።

~
        
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...!    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት ⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ   🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር .. ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት ~
🔖ኢማን ያልቃል ያለን ግንዛቤ በየጊዜዉ እየሟሸሸ ሊሄድ ይችላል። ከግዜ ርዝመት ጋር የልብ ድርቀት ሊገጥም ይችላል። ኢማናችን ልክ እንደ ልብስ ሊያልቅ ይችላል ።

عن عبد الله بن عمرو  قال: قال رسول الله ﷺ: إن الإيمان ليخلق في جوف أحدكم كما يخلق الثوب، فاسألوا الله أن يجدد الإيمان في قلوبكم

📚 [رواه الطبراني في المعجم الكبير: ،وصححه الألبانيفي صحيح الجامع:

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። 

~በአንዳችሁ ቀልብ ዉስጥ ኢማን ያልቃል።
ልክ ልብስ እንደሚያልቀዉ ኢማን ያልቃል ።አላህ ኢማናችሁን እንዳዲስላችሁ ለምኑት ።

~በየግዜዉ  ዲናችንን ማደስ አንድ ጊዜ ተረድቻለሁ ብለን አለመዘናጋት ለማስፋት መታገል አለብን።

🔖ሼኽ ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ሰዎች ሲያወዲሷቸዉ እንዲህ ይላሉ፦
~በአላህ ይሁንብኝ አሁን ድረስ እስላሜን በየጊዜዉ አድሳለሁ በሁሉም ወቅት ገናየተሟላን የሆነ እስላምን ሰልሜለሁ ማለት አልችልም
من أقوال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : (وأنا أحلل كل مسلم . وأنا أحب الخير للمسلمين بل لجميع الناس . والله إني إلى الآن أجدد إسلامي كل وقت وماأسلمت بعد إسلاماً جيدا 

~ድናቸዉን ለመጠበቅ ግንዛቤቸዉን ለማስፋት ወደ አላህ ያላቸዉን ቅርበት ለመጨመር ። የበለጥ እታገላለሁ እያሉ ነዉ
~
t.me/https_Asselfya
05-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 05

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
"ሰው ሊወድህ የሚችለው ቃልህን ስታከብር እንጂ ምለህ ቃል ስለ ገባህለት አይደለምቃልህን ለመፈፀም አቅሙ ከሌለህ ሮጠህ ቃል አትግባ።"

👌
ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦

"ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩ-

👈نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا
እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን
በመካከላቸው አከፋፍለናል።

🔖ምቀኝነትን ተውኩ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና።

t.me/https_Asselfya
~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው።

የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።

የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
🔖ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ጊዜ አጭር ነው።

~
t.me/https_Asselfya
أحب الأعمال إلى الله أدومه وإن قل
<unknown>
~አላህ ዘንድ  በጣም የተወደደው ስራ ትንሽ ብትሆንም ሁለየም የሚዘወተርበት የሆነ ነው።"
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"

• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....

🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
t.me/https_Asselfya
06-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 06

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593