Forwarded from «አቡ ሑረይራ Online የቂራአት መድረሳ»
🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
✅
📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
አንድ ሰው ይህንን ዱአ ከመጨረሻው ተሸሁድ በኋላ ከማሰላመቱ በፊት ቢለው ይበልጥ የተሻለ ነው።
✅
ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።"📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
አንድ ሰው ይህንን ዱአ ከመጨረሻው ተሸሁድ በኋላ ከማሰላመቱ በፊት ቢለው ይበልጥ የተሻለ ነው።
ውዱእ ካደረግን በኋላ ሰውነታችን ወይም ልብሳችን ነጃሳ ቢነካው ውዱአችን አይፈርስም። ነጃሳ የነካውን ቦታ ማጠብ በቂ ነው።
~ እንደ ልጆቻቸዉ እንክብክብ አርገዉ ለያዙን አሰሪዎቻችን ላይ የአላህ ዉዴታና ሰላም ይስፈን.....!
~
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት ⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ 🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር .. ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት ~
🔖ኢማን ያልቃል ያለን ግንዛቤ በየጊዜዉ እየሟሸሸ ሊሄድ ይችላል። ከግዜ ርዝመት ጋር የልብ ድርቀት ሊገጥም ይችላል። ኢማናችን ልክ እንደ ልብስ ሊያልቅ ይችላል ።
عن عبد الله بن عمرو قال: قال رسول الله ﷺ: إن الإيمان ليخلق في جوف أحدكم كما يخلق الثوب، فاسألوا الله أن يجدد الإيمان في قلوبكم
📚 [رواه الطبراني في المعجم الكبير: ،وصححه الألبانيفي صحيح الجامع:
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
~በአንዳችሁ ቀልብ ዉስጥ ኢማን ያልቃል። ልክ ልብስ እንደሚያልቀዉ ኢማን ያልቃል ።አላህ ኢማናችሁን እንዳዲስላችሁ ለምኑት ።
~በየግዜዉ ዲናችንን ማደስ አንድ ጊዜ ተረድቻለሁ ብለን አለመዘናጋት ለማስፋት መታገል አለብን።
🔖ሼኽ ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ሰዎች ሲያወዲሷቸዉ እንዲህ ይላሉ፦
~በአላህ ይሁንብኝ አሁን ድረስ እስላሜን በየጊዜዉ አድሳለሁ በሁሉም ወቅት ገናየተሟላን የሆነ እስላምን ሰልሜለሁ ማለት አልችልም።
من أقوال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : (وأنا أحلل كل مسلم . وأنا أحب الخير للمسلمين بل لجميع الناس . والله إني إلى الآن أجدد إسلامي كل وقت وماأسلمت بعد إسلاماً جيدا
~ድናቸዉን ለመጠበቅ ግንዛቤቸዉን ለማስፋት ወደ አላህ ያላቸዉን ቅርበት ለመጨመር ። የበለጥ እታገላለሁ እያሉ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya

ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 04-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
05-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 05
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 05
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
"ሰው ሊወድህ የሚችለው ቃልህን ስታከብር እንጂ ምለህ ቃል ስለ ገባህለት አይደለም። ቃልህን ለመፈፀም አቅሙ ከሌለህ ሮጠህ ቃል አትግባ።"
👌
👌
✅ ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦
"ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩ-
👈نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا
እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል።
🔖ምቀኝነትን ተውኩ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና።

~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው።
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።
የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።
የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
أحب الأعمال إلى الله أدومه وإن قل
<unknown>
~አላህ ዘንድ በጣም የተወደደው ስራ ትንሽ ብትሆንም ሁለየም የሚዘወተርበት የሆነ ነው።"
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"
• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....
🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
t.me/https_Asselfya
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"
• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....
🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
t.me/https_Asselfya