اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى، وَالتُّقَى، وَالْعَفَافَ، وَالْغِنَى.
🌻العِبادةُفي الاصطِلاحِ፦ اسمٌ جامِعٌ لكُلِّ ما يحِبُّه اللهُ ويَرْضاه مِنَ الأقوالِ والأعمالِ؛ الباطِنةِ والظَّاهِرةِ
🔖ኢባዳ ማለት ፦ጠቅላይ የሆነ ስም ነዉ።አላህ ለሚወደዉ ሁሉ ፦ ከንግግር ይሁን ከተግባር ዉስጣዊ ይሁንም ዉጫዊይ ተግባር ኢባዳ ይባላል።
🔖ስለዚህ.....!
~ትእዛዞችን መፈፀም ኢባዳ ነዉ።
~ክልከላዎችን መራቅ ኢባዳ ነዉ።
t.me/https_Asselfya
🔖ኢባዳ ማለት ፦ጠቅላይ የሆነ ስም ነዉ።አላህ ለሚወደዉ ሁሉ ፦ ከንግግር ይሁን ከተግባር ዉስጣዊ ይሁንም ዉጫዊይ ተግባር ኢባዳ ይባላል።
🔖ስለዚህ.....!
~ትእዛዞችን መፈፀም ኢባዳ ነዉ።
~ክልከላዎችን መራቅ ኢባዳ ነዉ።
t.me/https_Asselfya
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ!
አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
t.me/https_Asselfya
አሏህ ጥሩ ሚስት ከሰጠህ [just like of me]: ቆሎ እየበላህ፡ ውሀ እየጠጣህ እንኳ፡ ጌታህን እያመሰገንክ ጣፋጭ የዱንያ ህይወት ትኖራለህ፡በአኼራም ጥሩ ነገርን ትከጅላለህ።
አሏህ ይጠብቀንና ሙሲባ የሆነችዋ ከገጠመችህ ግን፡ የገነባኸው ፎቅ፡ የሰራኸው ቪላ ጓንታናሞ እስርቤት ይሆንብሀል።
ጠዋት ከቤት ስትወጣ እንደ ቃሪያ፡ ማታ ስትገባ ደግሞ እንደ ካውያ ትለበልብሀለች፡ ታቃጥልሀለች።
#ምርጫህን_አስተካክል!
በብልጭልጭ በኮስሞቲክስ አትሸወድ!
منقول
አሏህ ይጠብቀንና ሙሲባ የሆነችዋ ከገጠመችህ ግን፡ የገነባኸው ፎቅ፡ የሰራኸው ቪላ ጓንታናሞ እስርቤት ይሆንብሀል።
ጠዋት ከቤት ስትወጣ እንደ ቃሪያ፡ ማታ ስትገባ ደግሞ እንደ ካውያ ትለበልብሀለች፡ ታቃጥልሀለች።
#ምርጫህን_አስተካክል!
በብልጭልጭ በኮስሞቲክስ አትሸወድ!
منقول
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አሏህ ጥሩ ሚስት ከሰጠህ [just like of me]: ቆሎ እየበላህ፡ ውሀ እየጠጣህ እንኳ፡ ጌታህን እያመሰገንክ ጣፋጭ የዱንያ ህይወት ትኖራለህ፡በአኼራም ጥሩ ነገርን ትከጅላለህ። አሏህ ይጠብቀንና ሙሲባ የሆነችዋ ከገጠመችህ ግን፡ የገነባኸው ፎቅ፡ የሰራኸው ቪላ ጓንታናሞ እስርቤት ይሆንብሀል። ጠዋት ከቤት ስትወጣ እንደ ቃሪያ፡ ማታ ስትገባ ደግሞ እንደ ካውያ ትለበልብሀለች፡ ታቃጥልሀለች። #ምርጫህን_አስተካክል!…
🔍አብሸሩ ዱዓ አድርጉ......!
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
"አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ እጠበቃለሁ።"
السلسلة الصحيحة
t.me/https_Asselfya
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
"አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ እጠበቃለሁ።"
السلسلة الصحيحة
t.me/https_Asselfya
🔖ከሚስቱ ጋር ጭቅጭቅ ውስጥ የነበረ አንድ የገጠር ሰውዬ ነበረ። ከባለቤትህ ጋር በምን ጉዳይ ነው የምትጨቃጨቁት ተብሎ ተጠየቀ። "በክብሬ ላይ አልናገርም" አለ።
ነገሩ ከሮ ተፋቱ። ከፈታት በኋላም የተፋቱበት ምክንያት ተጠየቀ። "በሰዎች ክብር ላይ አልናገርም" በማለት መለሰ።ምንኛ ያማረ ስነምግባር ነው !
ነገሩ ከሮ ተፋቱ። ከፈታት በኋላም የተፋቱበት ምክንያት ተጠየቀ። "በሰዎች ክብር ላይ አልናገርም" በማለት መለሰ።ምንኛ ያማረ ስነምግባር ነው !
~ቁጣን ለመቆጣጠር የሚያግዝ ስበብ የትኛዉ ነዉ?
Anonymous Quiz
10%
ሀ)ዝም ማለት
6%
ለ)ከሸይጧን መጥጠበቅ
3%
ሐ)ከአካባቢዉ ገለል ማለት
80%
መ)ሁሉም
~ ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ምድር ሽርክ የተጀመረው እንዴት ነው⁉️
Anonymous Quiz
3%
ሀ/ መላኢካዎችን በማምለክ
8%
ለ/ጅኖችን በመለመን
10%
ሐ/ ደጋግ የአላህ ባሮች (ሷሊሆችን) በመጥላት
44%
መ/ ደጋግ የአላህ ባሮች (ሷሊሆችን) በመውደድ ላይ ድንበር
34%
ሠ/ሁሉም
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ማስታወቂያ
~
መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624
በቴሌግራም መልእክት ለመላክ
https://t.me/SadatAbuIbrahim
~
መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624
በቴሌግራም መልእክት ለመላክ
https://t.me/SadatAbuIbrahim
Telegram
Sadat Kemal
Tewhide is the reason we are created for.
🌻قال الله تعالى: ﴿فمنهم ظالم لنفسه ومنهم مقتصد ومنهم سابق بالخيرات﴾
قال القرطبي المالكي في تفسيره : قدَّم الظالم لئلا ييأس من رحمة ﷲ، وأخّر السابق بالخيرات لئلّا يُعجب بعمله.
قال القرطبي المالكي في تفسيره : قدَّم الظالم لئلا ييأس من رحمة ﷲ، وأخّر السابق بالخيرات لئلّا يُعجب بعمله.
🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك".
🔖አሏህ_ሆይ !!
~የተረጋጋች ነፍስ
~አንተን በመገናኘት ያመነች
~ውሳኔህን የወደደች
~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
t.me/https_Asselfya
🔖አሏህ_ሆይ !!
~የተረጋጋች ነፍስ
~አንተን በመገናኘት ያመነች
~ውሳኔህን የወደደች
~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላሉ:-
~እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው።
~እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።"
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】
t.me/https_Asselfya
~እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው።
~እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።"
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Dr. Seid Mussa
[ الكذب والافتراء حرامٌ وباطل]
قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله- :-
"لا يجوز للإنسان إذا اعتدى عليه أحد بالكذب والافتراء أن يعتدي عليه بمثل ذلك بالكذب والافتراء؛ لأن الكذب والافتراء حرامٌ وباطل، ولكن له أن يدعو الله تعالى عليه أن يكف شره عنه، وأن لا يسلطه عليه".
[نور على الدرب، ١٢-٧٠٢]

01-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 01
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 01
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481