💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖 የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ~
   t.me/https_Asselfya
🔖ብዙ ሰዎች የቅርብ ሰው ሲሞትባቸው፣ ወይም የሆነ ሙሲባ ሲደርስባቸው ፕሮፋይላቸው፦

①) ወይ ጥቁር ከለር ያደርጉታል
②) አልያም የሚያለቅስ ወይም የሚያነባ ሰው ፎቶ ያደርጋሉ።

ሁለቱም ስህተት ናቸው። በሀዘን ጊዜ ፕሮፋይል ጥቁር ማድረግ ልክ በሀዘን ሰአት ጥቁር ልብስ እንደ መልበስ ነው። የሚያነባ ሰው ፎቶ ፕሮፋይል ማድረግም የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ፎቶ ሀራም ነውና።

t.me/https_Asselfya
አንዳንዴይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ።

ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።

~
t.me/https_Asselfya
• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ •

1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
3- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
4- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
5- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
6- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
7- ኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
8- ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ
9- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ

10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን አልጀበርቲ
11- አቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
16- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
17- አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
18- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
19- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን

20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
21- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር
22- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ
23- ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር አልጀበርቲ
24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል
25- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው
26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል
27- አንዋር ሙሐመድኑር
28- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ
29- ኡስታዝ አብዱል አዚዝ አሕመድ

30- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
31- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን
32- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ
32- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን
33- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ
34- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
~ለአላህ ብሎ መውደድና ከአላህ ላይ መውደድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
Anonymous Quiz
90%
ሀ)እዉነት
10%
ለ )ሐሰት
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
Anonymous Quiz
23%
ሀ)ሐሠት
77%
ለ)እዉነት
~ደጋግ ሰዎች፣ ሳሊሆችና ነብያቶች ለአላህ ብሎ መውደድ ኢባዳ ሲሆን ከአላህ ጋር መውደድ ደሞ ሽርክ ነው።
Anonymous Quiz
80%
ሀ)እዉነት
20%
ለ )ሐሠት
~ ነብያቶች፣ መሻይኾች፣ ደጋግ ባርያዎች አይመለኩም ወይም አምልኮት አይገባቸውም ብሎ ማለት ክብራቸው መንካት ወይም መስደብና እነሱን ዝቅ ማድረግ ማለት አይደለም።
Anonymous Quiz
15%
ሀ)ሐሠት
85%
ለ)እዉነት
Audio
አማና በኛ ግዜ

ከደርስ የተቆረጠ

ውጫዊ ገፅታን በማየት ብቻ ሰዎችን ማመን ….

t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
والنبي -عليه الصلاة والسلام- قال: إياكم والغلو في الدين، فإنما أهلك من كان قبلكم الغلو في الدين

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

  በዲን (በሐይማኖት )ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቁ ።ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ያጠፋቸዉ በዲን ላይ ወሠን (ዲንበር) መተላለፋቸዉ ነዉ

يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ [النساء:171]
~
Audio
🍃 سورة الكهف 🍃
~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።

t.me/https_Asselfya
‏اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى، وَالتُّقَى، وَالْعَفَافَ، وَالْغِنَى.
🌻العِبادةُفي الاصطِلاحِ اسمٌ جامِعٌ لكُلِّ ما يحِبُّه اللهُ ويَرْضاه مِنَ الأقوالِ والأعمالِ؛ الباطِنةِ والظَّاهِرةِ 
🔖ኢባዳ ማለት ፦ጠቅላይ የሆነ ስም ነዉ።አላህ ለሚወደዉ ሁሉ ፦ ከንግግር ይሁን ከተግባር ዉስጣዊ ይሁንም ዉጫዊይ ተግባር ኢባዳ ይባላል።

🔖ስለዚህ.....!

~ትእዛዞችን መፈፀም ኢባዳ ነዉ
~ክልከላዎችን መራቅ ኢባዳ ነዉ

t.me/https_Asselfya
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)


እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ!

አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»


t.me/https_Asselfya
አሏህ ጥሩ ሚስት ከሰጠህ [just like of me]: ቆሎ እየበላህ፡ ውሀ እየጠጣህ እንኳ፡ ጌታህን እያመሰገንክ ጣፋጭ የዱንያ ህይወት ትኖራለህ፡በአኼራም ጥሩ ነገርን ትከጅላለህ።

አሏህ ይጠብቀንና ሙሲባ የሆነችዋ ከገጠመችህ ግን፡ የገነባኸው ፎቅ፡ የሰራኸው ቪላ ጓንታናሞ እስርቤት ይሆንብሀል።

ጠዋት ከቤት ስትወጣ እንደ ቃሪያ፡ ማታ ስትገባ ደግሞ እንደ ካውያ ትለበልብሀለች፡ ታቃጥልሀለች።

#ምርጫህን_አስተካክል!
በብልጭልጭ በኮስሞቲክስ አትሸወድ!

منقول
~ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡
~
👍1
🔖ከሚስቱ ጋር ጭቅጭቅ ውስጥ የነበረ አንድ የገጠር ሰውዬ ነበረ። ከባለቤትህ ጋር በምን ጉዳይ ነው የምትጨቃጨቁት ተብሎ ተጠየቀ። "በክብሬ ላይ አልናገርም" አለ።

ነገሩ ከሮ ተፋቱ። ከፈታት በኋላም የተፋቱበት ምክንያት ተጠየቀ። "በሰዎች ክብር ላይ አልናገርም" በማለት መለሰ።ምንኛ ያማረ ስነምግባር ነው !