💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
‎⁨جوامع الدعاء خط كبير⁩(1).pdf
592 KB
~የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው።

ስለሆነም ለነገዋ የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።

ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል

~
እኳን አደረሰን ::

አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን  ዒዱ ፣
ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም  ዘመዱ ፣
ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ  ለኢዱ ፣
እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣


ሙስሊሙ ባድነት  በጋራ ይዉላል ፣
ፏ ፍክትም  ብለዉ ባንድ   ይዘያየራል ፣
የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣
ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን  ያስደሳል ፣

ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣
ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣
ሀጀረል አስወዲን ሙስሊሞች ሊስሙት ፣
እስቲ ተመልኩቱ ያለዉን ግፊት ፣
ልብን ያረካል እኳን እዛሁነዉ በሩቅ  ሲያዩት ፣

አልሀምዱሊላህ መጣልን አረፋ ፣
ሁጃጆች  ጀመሩ ወደ ሙዝ ደሊፋ ፣
እደት ያስደስታል መካ ላይ አረፋ ፣

👉ዘር ቋንቋ ሳይለያቼዉ ...!

በእዝር በቋንቋ   እማይገናኙት ፣
ባድ ላይ ይዉላል  ድምቀቱን አስቡት፣
አረቡም አጀቡም ባድላይ ዋሉበት፣
በከዕባ ዙሪያ እድህ ድመቁበት


ሁጃጆች ይላሉ ጌታችን ሆይ  አቤት ፣
ትእዛዝህን ሰምተን መጥተናል አንተ ቤት፣
አተዉ ተቀበለን ጌታችን ሆይ  አቤት ፣
እያሉ ይሉታል  ልዩ በሆነዉ   ቤት ፣
እጂጉን ደምቋልም ከዕባ የአላህ ቤት፣
ትእዛዙን ሰምተዉ ተገኙ በሱ ቤት፣

አላህ ሆይ እባክህ እኛንም ወፍቀን ፣
ይሄንን ዉድ ቤት አተዉ  አዘይረን ፣


ዉበት ሲለካ በሙስሊም ነዉ ለካ ፣
ባድ ተሰብስበዋል ሙስሊሞች በመካ ፣
አቤት ዉበታቸዉ እጂጉን  ሲያረካ ፣
እስቲ ተመልከቱት አረፋንም   መካ፣

አልሀምዱሊላሂ መጣልን.   ኢዱ ፣
የሙስሊሞቺ በአል ባንድ ላይ  ሲሄዱ ፣

ያለዉም   ለለዉ አካፍሎ ይዉላል ፣
እርዱንም አርዶ ለሚስኪን ያበላል፣
ሁሉም በእኩልነት ባድ ላይ  ያከብራል ፣
አረፋ ኢዳችን  ዳግም በአመቱ ተመልሶ.   መጥቷል ፣

የሙስሊሞች  በአል.  የመደሰቻችን ፣
አልሀምዱሊላሂ ደረሰ  ኢዳችን ፣
ሀጃጆች  መካ ላይ ለበይክ ይሉታል ፣
ሌሎች በዉጪ  እጂግ   ያከብሩታል ፣
አወ በተክቢራ ድምቅ   ያረጉታል ፣
ይሄኔ ሸይጧኑ እጂግ ይናደዳል ፣
ካፊሩም እያየ ፀጉሩንም   ይነጫል ፣
እኛ ሙስሊሞች  ግን በደስታ  ደምቅ
ናል፣

የአላህ ዉድ ባሮች  መለኢካወችም ፣
መካ ላይ ይደምቃል.  አብረዉ. ሁጃጆችም ፣
አላህ በራህመቱ ሁለት  ባአል ሰጠን ፣
ተደሰቱ ብሎ ጌታችን  አዘዘን ፣
አልሀምዱሊላሂ  መጣልን ኢዳችን፣

ያለዉ እያረደ ለሌለዉ ይሰጣል ፣
የቲም  ደካሞችን  ሂዶ  ይዘይራል ፣
የኢዱማ ድባብ እጂጉን ያስደሳል ፣

 
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
እኳን አደረሰን :: አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን  ዒዱ ፣ ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም  ዘመዱ ፣ ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ  ለኢዱ ፣ እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣ ሙስሊሙ ባድነት  በጋራ ይዉላል ፣ ፏ ፍክትም  ብለዉ ባንድ   ይዘያየራል ፣ የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣ ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን  ያስደሳል ፣ ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣ ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣ ሀጀረል አስወዲን…
👉  የስደቷ እህቴ ....!

በስደት ያለሺዉ  አብሽሪ ጀግናየ ፣
ምንም እዳይከፋሽ ኸይር ነዉ እህቴየ ፣


አዉቃለሁ ስሜቱ እጂጉን ከባድ ነዉ ፣
ኢድማ ሲመጣት መከፋት ልምድ  ነዉ ፣
ግን እዳትከፊ ሁሉም አላፊነዉ፣
ባለን እንደሰት የሙስሊም አኽላቅ   ነዉ፣


📛ኢጃዛ ላሰብሽዉ.....!!

ኢጃዛ ላሰብሽዉ  አደራ ልበልሽ ፣
ኡዱን ስታከብሪ አደብም ይኑርሽ ፣
ከወንዶች   ኢኽቲላጥ. ዋይ ተከልለሽ ፣
ኢድ አይደል እያልሽ  እዳትዉይ. አብደሽ ፣
እራቁት አትሁኝ  እዋባለሁ ብለሽ ፣
ሸሪዓን ጠብቂ በአደብ ላይ ሁነሽ ፣
አላህ በእዝነቱ  ኢብራሂምን  አዞት ፣
ለአረፋ በአል ልጁን እርድ  ብሎት ፣
ኢብራሂምም ታዞ ልጁን አስተኝቶት ፣
ኢስማኢል አገት ላይ ቢላዋ  አድርጎበት ፣
አላህ በእዝነቱ በግ አወረደለት ፣
በኢስማኢል ፈታ በጉ ታረደለት ፣
የኢብራሂምን ስራ  አሏህ ወደደለት ፣

ይሄኮ አረፋ እጂጉን. ልዩነዉ ፣
የአረፋ ባአል እጂጉን ልዩነዉ ፣

ካፊሮች አመቱን  በአል አደረጉት
ግን  በአዱም እኳን  አልተደሰቱበት
ምኑ  ያስደስታል ትእዛዝ የለለበት ?
የኛ ግን ልዩነዉ አንድ ግዜ ባመት


ኡሙ አብዲል ወሓብ
هذا الدعاء لا يكاد يرد أبدا...
لا اله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
~ፁሞ ወደ ኢድ ሰላት ሂዶ ከሶላት በኋላ ማፍጠር ከሱና ነዉ

~
~አህቴ ሆይ !ወደ ኢድ ሶላት ስቴዱ አደራ አላህን ፍሩአላህን ከሚያስቆጣ ነገር ተቆጠቡ ።ለአንድ ቀን ኢድ ብላችሁ ዱኒያ አኼራችሁን እንዳታበላሹ

=
t.me/https_Asselfya
ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ ↓↓

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922

ይድረስ ኢድ ለሚወጡ እህቶች ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915

ኢድ ማለትኮ አላህን መታዘዣ ነዉ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918

ለኢድ ሶላት ሲወጣ መንገድ መቀያየቀር
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
ربِّ اغفر لي و لوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربياني صغيرا .
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
تقبل الله مني ومنكم

ኢዳችን ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታችን ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ እጠንክር።

~ጌታችን አላህን እናልቀዉ
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

=
t.me/https_Asselfya
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


قال تعالی : ( وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيراً وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ مَغْفِرَةً وَأَجْراً عَظِيماً ) 🌸


                              ˓٭˛✿🌹🍃
🔖አትቦዝን....!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

🌻﴿فَكُلُّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةٌ﴾

ሁሉም ተስቢህ ‘ሱብሃንአላህ ማለት’ ሰደቃ ነውሁሉም ተህሚድ ‘አልሀምዱሊላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሊል ‘ላኢላአሃኢለላህ ማለት’ ሰደቃ ነውሁሉም ተክቢር ‘አላሁ አክበር ማለት’ ሰደቃ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 760

~
t.me/https_Asselfya
🔖በተቆጠሩ ቀኖች ዉስጥ አላህን አዉሱ

~
Forwarded from Abduljebar M/Nur
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ።

ቻናሉ ይሄውና :-https://t.me/AbdusomedMuhammedNur