💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from Dr. Seid Mussa
بشرى
  
إعلان عن محاضرة في مسجد الإمام أحمد بالعاصمة أديس أبابا حي ألم بنك
بعنوان
{ثلاثون فائدة عقدية وإيمانية من حديث حذيفة في الفتن}
لفضيلة الشيخ الدكتور / إبراهيم المحيميد - حفظه الله تعالى ورعاه -
وذلك بعد عصر اليوم ١٢ يوليو 2024 م .

https://t.me/AbulBukhariSeid
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~የዱሀ ሶላትን የሚጠባበቅ የለም ወደጌታው የተጸጸተ ቢሆን እንጅ ....

~
ተክቢራ_74
Daru tewhid
📢📢 ረጅም ተክቢራ
ቤት ውስጥ ስትሆኑ
   ሱቅ ውስጥ ስትቀመጡ
    በመንገዶች ስትንቀሳቀሱ
     እየነዳችሁም ይሁን ተሳፋሪ ብትሆኑ
እሄን ማራኪ ተክቢራ እያዳመጣችሁ፣እያላችሁም እያላችሁ ዋሉ።

t.me/Darutewhide
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Daru tewhid – ተክቢራ_74
~አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።

ኡመር ኢብኑል ኸጧብ
💎 بشرى لمن لَازَمَ التكبير في عشر ذي الحجة

▪️عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قَطُّ إلَّا بُشِّرَ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قَطُّ إلَّا بُشِّرَ))

قيل: يا رسولَ اللهِ، بالجَنَّةِ؟

قال: (( نَعَمْ ))

📚 حسن الألباني إسناده في « السلسلة الصحيحة » - رقم : (1621)
‏الله أكبــر، الله أكبــر ، لا إله إلا الله
الله أكبــر، الله أكبــر ، ولله الحمد
➡️ በአላህ እምላለሁ! አንድ ሰው ስጁድ ላይ በሚሆን ጊዜ ምን ያህል የአላህ እዝነት እንደሚሸፍነው ቢያውቅ ኖሮ ግምባሩ ከመሬት ባላነሳ ነበር።

ኢብኑል ቀይም
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»

~ጌታዬ ሆይ!  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን
በሁሉም አረብ ሀገሮች የተለያዩ አልባሳቶችን ከኛጋ ያገኛሉ ጅልባቦች አበያወች ኒቃብ ሌሎችም ነገራቶች እንሸጣለን ጥራትና ፍጥነት መለያችን ነዉ ማዘዝ ሢፈልጉ በዋትስ አፕ ያናግሩን

+971588216387 በዚ ቁጥር
Arefa Guzo Nesiha
Sadat Kemal
«ለአረፋ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ» አጭር ምክር !!


🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል« حفظه الله»

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
🔖ሶላት ከአስፀያፊ(ከመጥፎ) ነገሮች ትከላከላለች ..!

🌻ٱتْلُ مَآ أُوحِىَ إِلَيْكَ مِنَ ٱلْكِتَٰبِ وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ ۖ إِنَّ ٱلصَّلَوٰةَ تَنْهَىٰ عَنِ ٱلْفَحْشَآءِ وَٱلْمُنكَرِ ۗ وَلَذِكْرُ ٱللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَٱللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ
ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡
ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡

(ሱረቱል አንከቡት 45)

~አል-አላመቱ ረቢእ ኢብኑ ሀዲ አል-መድኸልይ እንዲህ ይላሉ:-

~"ፀያፍ ነገር እና መጥፎ ነገር የሚሰራን ሰው ባየህ ግዜ ወይ ያሰው (ከነጭራሹ) ሶላት አይሰግድም አልያም በሶላቱ ውስጥ ክፍተት(ጉድለት) አለበት"

ምንጭ [ነፍሀቱል ሁዳ ወልኢማን ገፅ (157)]

t.me/https_Asselfya
1⃣ልንፆማቸው ከተከለከሉ ቀናቶች መካከል የሚመደበው የቱ ነው⁉️

ሀ) የሁለት ኢዶች ኢደል ፈጥር ኢደል አድሀ

ለ) አያመ ተሺሪቅ ከኢደል አድሀ በኃላ ያሉት ሶስት ቀኖች

መ)ጁመዓን ከፊት ወይም ከኃላው ሳይፆሙ መፆም

መ)  ሁሉም

~
🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና!

{فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ}


«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
من دل على خير فله مثل أجر فاعله

«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።»ሙስሊም ዘግቦታል።

«በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሌሎችን በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን። በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ስለዚህ ፃም ብዙም አያውቁምና የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር በመንገር ወደ ኸይር ማመላከት ይጠበቅብናል።

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ  እንድ ብለዋል

እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ  ካልነዉ  በላጩ ዱአ፦

قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ

➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።  ስልጣንም ንግስናም  ባጠቃላይ  የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ

t.me/https_Asselfya
➮ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
➴እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።

➮ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት

➴እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።

➮ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
➴እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።

➮እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
➴እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።

ማሳሰቢያ

👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።

【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው
፦ ቅዳሜ እና የዓረፋ ቀን
አቡ ዑሰይሚን
ቅዳሜ እና የዓረፋ ቀን ሲገጥም

ከኹጥባ የተወሰደ

🎙 በአቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
‎⁨جوامع الدعاء خط كبير⁩(1).pdf
592 KB
~የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው።

ስለሆነም ለነገዋ የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።

ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል

~