Forwarded from ስለ ቀልባችን
~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና በተለይ ደሞ በነዚህ በተከበሩ አስርት ቀናቶች!
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
مجالس سماع وإجازة_20240607_144409_0000.pdf
1.9 MB
طيبة سعيد إبراهيم
ጦይባ ሰኢድ ኢብራሂም
ጦይባ ሰኢድ ኢብራሂም
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአላህ ፈቃድ ከተማሪዉ ጋር የሚመጥን ደርስ እንዲሆን መትን አል ወረቀት አቆይተን የፊቅህ ሲልሲላ እንማማራለን ምክንያንቱም ከኡሱል በፊት ፊቅህ መቀራት ስላለበት
የመጀመርያ ደረጃ ላይ የምንማራቸዉ ኪታቦች
سفينة النجاة
سفينة الصلاة
مختصر اللطيف
متن أبي شجاع
በመሀል የአዳብ ኪታቦች ልክ እንደ تعليم المتعلم እንደዚሁም خلاصة تعظيم العلم ያለሁትን እንማራለን
https://t.me/fewaidabdurazaq?livestream

👍1
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾.
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
🔖ከእለታት አንድ ቀን ለኢማሙ ማሊክ፦
~እንዴት አደርክ ያ ኢማም? ተብለው ተጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አደርኩ አሉ።
📖•|[شَرْحُ الزَّرْقَانِيٰ عَلَىٰ الْمُوَطَّأ ٥٤/١]|
~
t.me/https_Asselfya
~እንዴት አደርክ ያ ኢማም? ተብለው ተጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አደርኩ አሉ።
📖•|[شَرْحُ الزَّرْقَانِيٰ عَلَىٰ الْمُوَطَّأ ٥٤/١]|
~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» ደርሶች የሚለቀቁበት
የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ !
➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ !
➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
አልሃምዱሊላህ ጠፍቶ የነበረዉ አባታችን ተገኝቷል ሁላችሁም ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
መልእክቱን አንስቸዋለሁ እናንተም አንሱት።
መልእክቱን አንስቸዋለሁ እናንተም አንሱት።
~ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦
【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
~
t.me/https_Asselfya
【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
~
t.me/https_Asselfya
🌻وَوَصَّيْنَا ٱلْإِنسَٰنَ بِوَٰلِدَيْهِ إِحْسَٰنًا ۖ حَمَلَتْهُ أُمُّهُۥ كُرْهًۭا وَوَضَعَتْهُ كُرْهًۭا ۖ وَحَمْلُهُۥ وَفِصَٰلُهُۥ ثَلَٰثُونَ شَهْرًا ۚ حَتَّىٰٓ إِذَا بَلَغَ أَشُدَّهُۥ وَبَلَغَ أَرْبَعِينَ سَنَةًۭ
~የሰውን ልጅ በወላጆቹ ላይ መልካምን እንዲዉል አደራ ብለነዋል ፡፡ እናቱ በመከራ ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በመከራም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ጡት የሚጥለዉ ሰላሳ ወር ነው፡፡ አቅማ አዳም ወቅት በደረሰ ጊዜ ትልቅ አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ «
~«ጌታዬ ሆይ! ያች እኔ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ) እንዳመሠግንህ በወላጆቼ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ)እንዳመሰግንክ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ዘሮቼንም ለእኔ አስተካክልልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝ» አለ፡፡
t.me/https_Asselfya
🌻قال رَبِّ أَوْزِعْنِىٓ أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتَ عَلَىَّ وَعَلَىٰ وَٰلِدَىَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَٰلِحًۭا تَرْضَىٰهُ وَأَصْلِحْ لِى فِى ذُرِّيَّتِىٓ ۖ إِنِّى تُبْتُ إِلَيْكَ وَإِنِّى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
~የሰውን ልጅ በወላጆቹ ላይ መልካምን እንዲዉል አደራ ብለነዋል ፡፡ እናቱ በመከራ ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በመከራም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ጡት የሚጥለዉ ሰላሳ ወር ነው፡፡ አቅማ አዳም ወቅት በደረሰ ጊዜ ትልቅ አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ «
~«ጌታዬ ሆይ! ያች እኔ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ) እንዳመሠግንህ በወላጆቼ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ)እንዳመሰግንክ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ዘሮቼንም ለእኔ አስተካክልልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝ» አለ፡፡
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ትቀመጥልሽ ስጦታ 🌸 = t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጧትና በማታ ሶስት ሶስት ግዜ ይሉት ነበር!
🌻اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]
~አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡
~ አላይ ሆይ ! ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡