💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አድስ የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :-
شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك

የኪታቡ አዘጋጅ :-
القاضي بهاء الدين عبد الله بن عقيل

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/001 እስከ ክፍል/216 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2523
👍1
ወንድ  ስሜቱን የሚቆጣጠር ነዉ መምራት የሚችል ነዉ ከችግሮች መዉጫ የሚፈጥር ነዉ። እንጅ ከሚስቱ በተጣላ እና ባናደደችዉ ቁጥር   ፍልጥ የሚያነሳ   አይደለም!

#ወንድነት

=
t.me/https_Asselefya1
~ትዳርን መስርተህ መዉለድን ካልፈለክ
በጾምህ ላይ በርታ ለምን ታገባለክ  !!

~
t.me/https_Asselfya
~ለአንድ ሠው ስህተቱን ንገረው:-
ሞኝ ከሆነ ይጠላሃል
ብልህ ከሆነ ይማርበታል!
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!         ~ ~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦ 🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ…
🔖ትእግስት !!
       ~
አላህን ከማክበር ምልክቶች መሀል አንዱ የእርሱን ትእዛዝና ክልከላዎች ማክበር ነዉ።የሐጅን ህግጋት ሲገልጽ ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን አላህ እንዲህ ብሏል፦
🌻ٱلْحَجُّ أَشْهُرٌۭ مَّعْلُومَٰتٌۭ ۚ فَمَن فَرَضَ فِيهِنَّ ٱلْحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِى ٱلْحَجِّ ۗ وَمَا تَفْعَلُوا۟ مِنْ خَيْرٍۢ يَعْلَمْهُ ٱللَّهُ ۗ وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبَٰبِ
~የሐጅ ጊዜያት የታወቁ ወሮች ናቸዉ-ከሸዋል አንድ እስከ ዙልሂጃ 10ናቸዉ-በነዚህ ወራት ሐጅ ለማድረግ የወሰነና የጀመረ ሰዉ ሐጁን እስኪያጠናቅቅ ድረስ ከግብረ-ስጋ ግንኙነት ወደዛ ከሚያደርሱ ነገሮች በሙሉ (ከማፈንገጥ)ወንጀሎችን #ከመዳፈር ሐቅን ለማስረዳት ካልሆነ በስተቀር ክርክር ይቆጠብ።# የምትሠሩትን መልካም ነገር ሁሉ አላህ ያዉቀዋል። ምንዳዉንም ይስጣችኋል ለሐጅ ጉዟችሁ የሚሆናችሁንም ስንቅ ያዙ ከስንቆዎቹ ሁሉ በላጩ ግን በሁሉም ነገር አላህን መፍራት እንደሆነ እወቁ የልቦና ባለቤቶች ሆይ !ፍሩኝ (አል-በቀራህ)

👉በዚህ የቁርአን አንቀጽ ሐጅ ላይ አላህ ሶስት ነገሮችን ከልክሏል፦

⓵ኛ"ረፈስ" ነዉ ረፈስ ማለት የግብረስጋ -ግንኙነት ማለት ሲሆን ወደዛ የሚወስዱ ነገሮችንም ያካትታል።

⓶ኛ"ፉሱቅ" ነዉ ፉሱቅ ማለት ከአላህ ትእዛዝ ማፈንገጥ ማለት ሲሆን ሁሉንም የወንጀል አይነቶች ያካትታል ለምሳሌ፦ወለድ መብላት፤መስረቅ ፤ሀሜትና ወሬን ማመላለስ ወዘተ ይገኙበታልበመሠረቱ እነዚህ ነገሮች ከሐጅ ዉጭም የተከለከሉ ናቸዉ ሐጅ ላይ ሆኖ እነዚህን ወንጀሎች መፈፀም ደግሞ ቅጣቱ የከፋ ይሆናል።

⓷ኛ" ጂዲል"ነዉ ጂዳል ማለት ክርክር ማለት ሲሆን በዚህ ስር ማንኛዉም ለግጭት ለቁጣ ስበብ ሊሆን የሚችሉ ነገሮች በሙሉ ያካትታል።
~አላህ እነዚህን ክልከላዎች አስከትሎም እንድንፈራዉ አዞናል። #የአላህ ፍራቻ ተግባራዊ የሚሆነዉ ደግሞ ያዘዘዉን በመፈጸም የከለከለዉን በመከልከል ነዉ።

ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሐጅና ዑምራ ዉጊያ የሌለበት ጂሃድ እንደሆነ ተናግረዋል። "ሐጅ ስነ-ምግባራችንን የምናሻሽልበት ነፍሳችንንም የምንገምትበት አጋጣሚ ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ትግስትን በተግባር የምንማርበት ትልቅ እድል ነዉ። ይህም የሐጅ ስነ-ስረአት ህደት ላይ ሲገጥመን የሚችሉ ዉጣ ዉረዶችን በመቋቋም እንዲሁም ከተለያዩ ሐገራት የሚመጡ የተለያዩ ቋንቋ የሚናገሩና የየራሳቸዉ ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር በርካታ ቦታዎች ላይ በምንገናኝበት ጊዜ ትግስትና" መልካም"ባህሪይ ከመቼዉም በላይ ይበልጥ አንገብጋቢ ይሆናል። በተለይ መጥፎ ባህሪይ ያላቸዉ ሰዎች ሲገጥሙን ላሳዩን መጥፎ ባህሪ ተመሳሳይ አፀፍ ከመመለስ ታቅበን ትክክለኛ የሙስሊም ስነ"ምግባር ልናሳየቸዉ ይገባናል። እንደዚሁ ከሀገር ወተዉ እስኪመለሱ ድረስ ሊገጥሙ በሚችሉ ነገሮች ከመበሳጨት መታቀብ ተገቢ ነዉ። ከላይ እንደተጠቀሰዉ ሐጅና ኡምራ ዉጊያ የሌለበት ጅሃድ ነዉ ።ለጅሃድ ወጥቶ ሳይደክምና ዉጣ ዉረዶች ሳይገጥሙት የሚመለስ ሰዉ የለምና! ይታገሱ። አላህም ታጋሾችን ይወዳል። #ለአላህ ተብሎ በሚደረግ ጉዞና እንቅስቃሴ ላይ የሚገጥሙ ነገሮችም የወንጀል ማበሻና የደረጃ ከፍ ማድረጊያ ናቸዉ። አላህ ከታጋሾች ያድርገን።

  =

     t.me/https_Asselfya
هذه الصعوبات أعظم لأجر الحاج عند الله
<unknown>
هذه الصعوبات اعظم لأجر الحاج عند الله ..

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
~የኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ  ያለቁ ደርሶች ስብስብ
➹➹➹➹

https://t.me/yalkedersemuhammedsirage
🔖ቀልባችሁን አሳርፉት..

«ልብ ከምትደሰትባቸዉ ነገሮች ውስጥ አንዱ
ቁርአንን በትኩረት ማዳመጥ ነዉ።»

~
Audio
የሰዉን ራስ ማዞር

ከ ደርስ የተቆረጠ አጭር ...

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed

https://t.me/Muhammedsirage
ይሄ ቻናል የሙሐመድ ሲራጅ አጫጭር ምክሮች የድምፅ ፋይል የሚቀመጥበት እና የሚሰራጭበት ቻናል ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/mekermuhammedsirag
የመልካም ሴት መገለጫ
Abul Abas Nasir
የመልካም ሴት መገለጫ !!

🎙በኡስታዝ አቡል አባስ

-
ከስኬት ለመድረስ ስትነሳ ማልደህ
ልብህን በተስፋ በጀግንነት ሞልተህ
ጉዞህን ከጀመርክ ነገህን አልመህ
ጋራ ሸንተረሩን በፅናትህ አልፈህ
ለመድረስ ስታስብ ከስኬትህ ፈጥነህ
እራስህን ቅደም ከራስህ ጋር ሮጠህ

ለአላማህ ስትሮጥ #እንዳትዘናጋ
እንዳታወዳድር አንተን ከሌሎችጋ
ደረሱ አልደረሱ ብለህ አትያቸው
ወደፊት ብቻ ሩጥ ገስግስ ከፊታቸው
ከዚያም ከስኬትህ ደርሰህ ጠብቃቸው


.
ማስታወሻ!

ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾

“የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1977

🛒በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📱https://bit.ly/4ayf0xJ

📱https://bit.ly/486xnrS

📱https://bit.ly/41zEZkk

📱https://bit.ly/4arMbTx

📱https://bit.ly/41tIUPv

📱https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኸዉፍ የኢልም ቁንጮ ነዉ።
       ~
🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ
 [فاطر:28]

ከባሮቹ አላህ ሱብሀነሁ ተአላን የሚፈሩት ኡለማዎች (የእዉቀት ባለቤቶች )ናቸዉ።

~አላህን የፈራ በሙሉ የእዉቀት ባለቤት ነዉ።
~ከቁርአን ፦ከሐዲስ ፦ከፍቂህ ከመሳሠሉት  ፈኖች በርካታ ነገሮችን ሰብስቦ አላህን ያልፈራ ሠዉ በርግጥም  ሙሃይብ ብሎ ማለት እሱ ነዉ። የእዉቀት ግባ ግቡ አላህን መፍራት ነዉ።ለዚህም ነዉ ኸዉፍ ብሎ ማለት የእዉቀት ቁንጮ ነዉ የሚባለዉ!

~ "كَفَى بِخَشْيَةِ اللَّهِ, عِلْمًا
~
ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኪታቡ ተዉሒድ ማብራሪያ የተወሰደ !

t.me/https_Asselfya
~ዉድ የአላህ ባሪያዎች ፦ሐጅና ኡምራ ለማድረግ ወደ ተቀደሠችዉ መካ ያደረሳችሁን ጌታ አላህን የሚገባዉን ምስጋና አምስግኑት የቦታዉንም ክብር ጠብቁ ..!

🌻ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَٰٓئِرَ ٱللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى ٱلْقُلُوبِ

~የዲን ምልክቶችን ማክበር ልብ ዉስጥ የአላህ ፍራቻ  የመኖር ምልክት ነዉ። (አል-ሐጅ 32)

~ ኢባዳ መፈጸሚያ ስፍራዎች የዲን ምልክት ናቸዉ።በተከበረ ቦታና በተከበረ ጋዜ ዉስጥ መሆንህን አትርሳ።

        ~
       t.me/https_Asselfya
#سيئة في عشر ذي الحجة

أشدُّ و #أعظم من سيئة في رجب أو شعبان

الشيخ ابن باز | الفتاوى (3/389)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❀•°

- ثلاث فضائل زمنية اجتمعت في عشر ذي الحجة.

🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر


.