💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~አብዝተው ኢስቲغፋር ማድረግ . የገራላቸው ሰዎች አላህ ከቅጣቱ  ሊጠብቃቸው የፈለጋቸው ሰዎች ናቸው።
:
وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
«መሓርታን እየጠየቁት አላህ የሚቀጣቸው አይደለም።»

~
t.me/https_Asselfya
ما الطريقة التي توجب للإنسان ثبوت الإيمان واستقراره؟

‏أولاً: أن يتفكر في مخلوقات الله سبحانه وتعالى، وأن هذه المخلوقات العظيمة لم تكن وليد الصدفة ولم تكن وليدة بنفسها.
ثانياً: أن يتفكر في شريعة الله وكمالها.
‏ثالثاً: أن يتفكر في سيرة النبي صلى الله عليه وسلم وآياته.
رابعاً: أن يكثر من ذكر الله عز وجل، فإنه بذكر الله تطمئن القلوب، ويكثر من الطاعات كذلك.

📖 [ تفسير سورة الحجرات لابن عثيمين - ص ٦٥ ]
Audio
~ተጋበዙልኝ

ቁርአን የልብ ብርሀን

~
🔖ቁረአንን እያስተነተኑ ለማንበብ ከሚያግዙ ነገሮች መካከል....!

⓵}ፀጥ ያለ ቦታን መምረጥ (ልባችን
      ከሚሰርቁ ነገሮች ሁሉ መራቅ


⓶} በውስጣችን ቁረአኑን ለማስተንተንን
     ማሰብ ምክንያቱም ብዙ ሰው ሚቀራው
      አጅርን ለማግኘት ብቻ አስቦ ነው
      እንዲሁም የተጅዊድ አህካም ጠብቆ
      መቅራቱን ብቻ ያስባል ይህ የቁርአኑን
      መልእክት ከማስተንተን ቢዚ ያደርገዋ

⓷}የምንቀራው ቁርአን ሚያናግረው የጠፉትእና ያለፉትን ህዝቦች ብቻ እንዳልሆ   እኛንም እያናገረን እንደሆነ ማወቅ።

⓸}ትርጉሙን መረዳት ለተፍሲር ትኩረት
     መስጠት

⓹}ከአያዎች መሀል ስናቆም አቋቋማችን አቀጣጠላችን አጀማመራችን መጠበቅና ትኩረት መስጠት።

⓺}ረጋ ብሎ መቅራት ልባችንን የኮረኮረን አያ መደጋገም እና ሌሎችም አጋዥ ነገሮች አሉ
               منقول
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Dr. Seid Mussa
👈 [ علموا بناتكم ]

1- لا تصعدي السلم ومن خلفك رجل بل قفي على زاوية واصعدي بعده .
2- لا تركبي في المصعد مع رجل غريب انتظري خروجه، ثم اصعدي بعده .
3- اجعلي دائمًا مسافة كافيه بينك وبين أي شخص
تتحدثين معه .
4- دائمًا اجعلي هناك حدود في التعامل مع أي شخص
مهما كانت قرابته، واحفظي وقارك .
5- لا تمزحي مع صديقاتك في الشارع واحفظي أدب الطريق .
6- انتبهي عند دخول الناس على مكان وجودك، و قفي احترامًا للكبير، و أجلسي على كرسيك المتعب وكبير السن .
7-الرجال في الشارع غرباء من غير الأب فلا يجب التحدث لأحد فهناك مرضى نفسيين بالتحرش حتى لو كانوا أقرباء.
8-عندما تنزلي لتحملي شيئا من الأرض أو أن تشاهدي شيئا ما في محل او السوق أو مكان عام..تجنبي وضعية الركوع... ومن الأفضل أن تنزلي جلوسا.. ثم تقفي.. حتى لاينكشف جسمك من الخلف.
9-لاتسردي كل حياتك في الحافلة أو سيارة الأجرة.. ولا ترفعي صوتك...
قد يرى البعض أن هذه السلوكيات اندثرت وانتهت،
لكن دورنا أن نعيدها فهي تجعلنا ارقى واكثر اتزانا وثقة بالنفس.

(منقول)

https://t.me/AbulBukhariSeid
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم..

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌻وَالسَّمَاءَ بَنَيْنَاهَا بِأَيْدٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ
ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡

🌻وَالْأَرْضَ فَرَشْنَاهَا فَنِعْمَ الْمَاهِدُونَ
ምድርንም ዘረጋናት፡፡ ምን ያማርንም ዘርጊዎች (ነን!)

🌻وَمِن كُلِّ شَيْءٍ خَلَقْنَا زَوْجَيْنِ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ
ትገነዘቡም ዘንድ ከነገሩ ሁሉ ሁለት (ተቃራኒ) ዓይነትን ፈጠርን፡፡

🌻فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينَ
«ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» በላቸው፡፡

🎙ሱረቱል ዛሪያት (47-50)
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው ይግዴታ ሶላታቸው አደረጉት።
①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1240

②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮች
t.me/IbnuMuhammedzeyn/1242

③ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264

④ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268

⑤ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273

⑥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276

⑦ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280

⑧ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282

⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284
ከሁሉም በፊት...!
        ~    ~
~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ
# ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም..

⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም

⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ እንድሆን መጣር ይጠበቅብናል። የነዚህን የሁለት መስፈርቶች ማስረጃዉ ፦
فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
« ከጌታው ጋር -በሰላም  መገናኘት የፈለገ ሰዉ   ፦መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም ማንንም ምንንም አያጋራ (አል ከህፍ፡110)

#አንድ ስራ (ሷሊህ )መልካም ይባል ዘንድ ለአላህ ተብሎና በነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና መሠረት መተግበር ይኖረበታል።

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሐድሳቸዉ አንድህ ብለዋል።

إنما الأعمال بالنيات وإِنما لكل امريء مانوى....
📚رواه البخاري ومسلم
ስራ ተቀባይነት የሚያገኘዉና ደረጃዉም #የሚበላለጠዉ በኒያ -ስራዉን እንድንሠራ ባነሳሳን ፍላጓት -መሠረት ነዉ የሠዉ ልጅም በስራዉ የሚያገኘዉ ልቡ ዉስጥ ባለዉ እቅድና ሀሳብ መሠረት ነዉ።

          ~
         t.me/https_Asselfya
ኢላሂ ....!!

~ለሱለይማን አለይሂ ሰላም ሁሉን ነገር እንዳገራህለት ለኛም ነገራቶችን ሁሉ አግራልን።ሁለየም እዉነተኛ መመለስንም ወዳንተ የምንመለስ አድርገን።

~
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖አላህን ከማውሳት ፍሬዎች
🎙د. عبد الرزاق البدر
ትኩረትሽ በአንድ ነገር ላይ ብቻ አይሁን! ጌዜ መስጠት በሚገባ ነገር ላይ ለእያንዳንድ ድርሻቸውን ስጭ :: ሀታ ከራስሽ ጋ እንኳ የምታወሪበት ግዜ ይኑርሽ ለማለት ነው።
=
«የዑበይዳ እናት»
ነገን ዛሬ አንፍራ !

ነገን አጨልመን አክፍተን ማሰቡ
በመጪው እጣ ላይ ሐዘን መሰብሰቡ
ዛሬን ያጨልማል ነገን ላያበራ
ነገ የኛ አይደለም የኛን ዛሬ እናውራ
ክፉውን አናስብ ነገን ዛሬ አንፍራ!

t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ከሁሉም በፊት...!         ~    ~ ~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ # ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም.. ⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም ⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ…
🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!
        ~
~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦
🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ
ክንፍህን ለምእመናን ዝቅ አድርግ -ለአማኞች ተናነስ(አልሒጅር88)

~በጥቅሉ ስነምግባር ማሳመር ኢስላም ላይ ትልቅ ቦታ አለዉ#ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ቀላል ነገር ግን ትልቅ አጅር ከሚያሳጡ ነገሮች መሀል አንዱ ነዉ።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ ዉስጥ ጥሩ ከሚባሉት ፀባያቸዉ መልካም የሆኑ ሠዎች ናቸዉ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

~
       t.me/https_Asselfya
•••
‏"ونُوحًا إِذْ نَادَىٰ"  .. "وأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ" .. "وزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ".


بالنداء تُفتح أبواب السماء....
ناجِ ربك فنجاتُك في مُناجاتِك..........