አድስ የገባ ንፁህ እንጀራና ወለላ ማር #ለመድሀኒት ለምግብነት የሚሆን ምርጥ ማር ።
አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በአድስአበባ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎች ቦታዎችም ከ10 ኪሎ በላይ ለሚመፈልግ በትእዛዝ እናደርሳለን።
ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን ይደውሉልን ።
#ለንግድ_በብዛት_ለምትፈልጉ_ይዘዙ #በተመጣጣኝ_ዋጋ_እናከፋፍላለን።
በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።
ማሳሰቢያ፦ መግዛት የማትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ አዛ አታድርጉኝ
ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
አድራሻየ ደሴ አራዳ
አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

﴿وبالأسحار هم يستغفرون﴾
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
~
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
~
↲ذكر الله تعالى وآثاره على النفس ↳
أبو ريس محمد بن إمام
አዲስ ሙሐደራ
▔▔▔▔▔▔▔
❍
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9656
▔▔▔▔▔▔▔
ذكر الله تعالى وآثاره على النفس
❍
አላህን ማዉሳት እና በነፍስ ላይ ያለዉ ተፀኖ !🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9656
✅ ሞት የዱንያን ጥፍጥና ሁሉ ያስረሳል....!
~ ~
قـ✑ـال الٳمام أحمد بن حنبل رحمــه اللـه تعالـۍ
~ኢማሙ አህመድ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ።
◐ إذا ذكرت الموت هان عليّ كل الدنيا
ሞትን ባስታወስኩ ጊዜ ዱንያ በአጠቃላይ የመጨረሻ ትንሽ እንደሆነች አውቃለሁ።
📚 [ الآداب الشرعية ]
t.me/https_Asselfya

ራስህን እና ቤተሰብህን እንደት ነዉ ከእሳት የምትጠብቀዉ ?
ወንድም አህመድ ኑር
ርዕስ:- ْእራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው
🎙️ በወንድም. አህመድ. ኑሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- هَذا حَالُ السّلف رَحمهُم الله، وأَنتَ كَيفَ حَالك؟؟ 💧
~
~
🔖ቤት ውስጥ መሆን ለሴት ልጅ ራሱን የቻለ ዒባደህ ነው። ተገዳ ወይም አማራጭ አጥታ ካልሆነ በስተቀር ሙስሊም ሴት ወጣ-ገባ ማለት ልታበዛ አይገባም።
ከደጋግ ቀደምት ሴቶች መካከል አንዷ የሆኑት ፋጢመህ ቢንቱልዓጣር በህይወታቸው 3 ጊዜ ብቻ እንጂ ከቤት ወጥተው አያውቁም ነበር፤
⓵- ያገቡ ቀን፣
⓶- ሐጅ ያደረጉ ቀንና
⓷- የሞቱ ቀን ብቻ!::
👉አንቺስ እህቴ! በቀን ስንቴ ነው የምትወጪው!?
t.me/https_Asselfya
ከደጋግ ቀደምት ሴቶች መካከል አንዷ የሆኑት ፋጢመህ ቢንቱልዓጣር በህይወታቸው 3 ጊዜ ብቻ እንጂ ከቤት ወጥተው አያውቁም ነበር፤
⓵- ያገቡ ቀን፣
⓶- ሐጅ ያደረጉ ቀንና
⓷- የሞቱ ቀን ብቻ!::
👉አንቺስ እህቴ! በቀን ስንቴ ነው የምትወጪው!?
t.me/https_Asselfya
🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ...!!
وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
~ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡
~
وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
~ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
• እናታችን አኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይወድላትና
وقرن في بيوتكن}እቤታቹ ውስጥ እርጉ የሚለው አያ ስትቀራ ጊዜ
👉የለበሰችው ልብስ እስኪረጥብ
በጣም ታለቅስ ነበር" እኛስ?
وقرن في بيوتكن}እቤታቹ ውስጥ እርጉ የሚለው አያ ስትቀራ ጊዜ
👉የለበሰችው ልብስ እስኪረጥብ
በጣም ታለቅስ ነበር" እኛስ?
Audio
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም!
የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
~ሁለት አጅነብይ ሰዎች በሆነ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ መነጋገርና መጻጻፍ ቢኖርባቸው መልእክታቸውን በተቻለ መጠን በአንድ ጊዜና በተሟላ መልኩ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል።
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።
ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።
t.me/https_Asselfya
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።
ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።
t.me/https_Asselfya
هل أنت محافظ على الوتر؟
Anonymous Poll
59%
نعم بفضل الله محافظ عليها
19%
أصليها وأتركها أحيانًا
11%
أصليها نادرًا
12%
لا أصليها
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
YouTube
ሓጂ በአጭሩ