💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ
~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ !

قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ
~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን. የመዛባት የመጣመም ባለቤት ሳይሆን (አብራርተናል)ለምን ? ሊጠነቀቁ ዘንድ፡፡

~አንድ ሰዉ ካስታወሰ ከተገነዘበ በኋላ ጠንቃቃ ይሆናልና።

ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا رَّجُلًۭا فِيهِ شُرَكَآءُ مُتَشَٰكِسُونَ وَرَجُلًۭا سَلَمًۭا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ۚ ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ

~አላህ ምሳሌ አደረገ ። ምሳሌ ባደረገዉ ወንድ ላይ ተጋሪዎች ሸሪኮች አሉት። እነዚያ የተጋሩበትን ባሪያ ምሳሌ አደረገ።እነዚያ ሸሪኮቹ# ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ናቸዉ ።ወንድን ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ (ሰላም) የኾነን ባሪያ ምሳሌ አደረገ ።በምሳሌ በኩል እኩል ይሆናሉን? #ሰላም ሆኖ በአላህ አንድነቱ የሚያምን ሰው እና በአላህ ላይ ተጋሪ ያደረገ የሆነ ሰዉ ይስተካከላሉን እኩል ይሆናሉን ?አይሆኑም ነዉ። ምስጋና ለአላህ የተገባዉ ነዉ ፡፡ በእውነቱ አብዛሓኞቹ አያውቁም፡፡

📚ተፍሲር ሱረቱል ዙመር 27_29
~
t.me/https_Asselfya
🔖ጠንቋይ ዘንድ መሄድን በተመለከተ ሶስት አይነት ሁክሞች አሉት።

⓵}አንድ ሰዉ ጠንቋይ ዘንድ ይሄዳል የዛን የጠንቋይ ሁኔታ ለመገንዘብና እሱን ለማጋለጥ ከሱ ለማስጠንቀቅ #እንዲህ አይነቱ የተፈቀደ ነዉ።

⓶}ጠንቋይ ዘንድ ይሄዳል ይጠይቃል  ጠንቋዩ የሚለዉን ነገር ይሠማና ነገር ግን ያለዉን ነገር አልተቀበለም አላመነም። ይህ ሰዉ አርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት አይኖረዉም። ሶላቱን ይተዉ ማለት አይደለም ! ይሠግዳል ግን አላህ ዘንድ አጅር የለዉም።

⓷}ጠንቋይ ዘንድ ይሄዳል የሚለዉን ነገር እዉነት ብሎ ይቀበላል ። በመልእክተኛዉ መሐመድ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም በወረደዉ ቁርአን ላይ እንደካደ ይቆጠራል። ትልቁን ኩፍር  ከፍሮታል።አላህ ይጠብቀን።

t.me/https_Asselfya
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

~በገድ ያመነ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።»

~
t.me/https_Asselfya
~አላህ መልካም የሻለትን ሰዉ ድኑን ያስገነዝበዋል።በተቃራኒዉ ሼር የሻበትን ሠዉ ድንን አያዉቅም።ዲንን ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል።

~
አንዳንዴ……

🛑👉ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።
أَلَيْسَ ٱللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُۥ
~አላህ ለባሪያዉ የሚበቃዉ አደለምን።

~
ሷሊሆችን ለአማላጅነት ⁈_37
Daru tewhid
ሰበብ ማይሆኑ ነገሮችን እንደ ሰበብ መጠቀም ?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
✅ የሸሪአ እውቀትን  የሚማር ተማሪ ሊያጌጥባቸው  ሊደምቅባቸው የሚገባ እስላማዉ አደቦች ...!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔖ክፍል አንድ
t.me/https_Asselfya/6599
t.me/https_Asselfya/6599

🔖ክፍል ⓶
t.me/https_Asselfya/6759
t.me/https_Asselfya/6759

🔖ክፍል  ⓷
t.me/https_Asselfya/6778
t.me/https_Asselfya/6778

🔖ክፍል ⓸
t.me/https_Asselfya/7008
t.me/https_Asselfya/7008

🔖ክፍል ⓹
t.me/https_Asselfya/7125
t.me/https_Asselfya/7125

🔖ክፍል ⓺
t.me/https_Asselfya/7147
t.me/https_Asselfya/7147

🔖ክፍል ⓻
t.me/https_Asselfya/7235
t.me/https_Asselfya/7235

🔖ክፍል ⓼
t.me/https_Asselfya/7294
t.me/https_Asselfya/7294

🔖ክፍል ⓽
t.me/https_Asselfya/7418
t.me/https_Asselfya/7418

🔖ክፍል ⓵⓪
t.me/https_Asselfya/7515
t.me/https_Asselfya/7515

🔖ይቀጥላል ኢንሻአላህ....!
ኪታቡል ጀናኢዝ ከክፍል 1 እስከ 8

ክፍል⓵ t.me/https_Asselefya1/19584

ክፍል⓶ t.me/https_Asselefya1/19603

ክፍል⓷ t.me/https_Asselefya1/19635

ክፍል⓸ t.me/https_Asselefya1/19659

ክፍል⓹ t.me/https_Asselefya1/19678

ክፍል⓺ t.me/https_Asselefya1/19696

ክፍል⓻ t.me/https_Asselefya1/19712

ክፍል⓼ t.me/https_Asselefya1/19730

ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !

=
ትዳር ስታስብ....
የፊት ውበት እንደሚያረጅ፣
ተክለ ሰውነት አፈር አንደሚበላው፣
ዞማ ፀጉር ሽበት አንደሚተካው፣
ሸንቃጣ ወገብን የርጅና ምርኩዝ
እንደሚደግፈው አትርሳ።
ነገር ግን መልካም አስተሳስብ
ከቅን ልቦና ጋር ፍቅርን ሲመሰርት
አይደለም እርጅና ሞት
እንኳን አይረታውም!
“ይህ ነው ፍቅር ማለት"
~
t.me/https_Asselfya
🔖ጌታዬ ሆይ !እዉቀትን ጨምርልኝ በል።

~
t.me/https_Asselfya
👍2
•የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።
በዱንያ ህይወት ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ለዛሬ ኑር። አብዛኛው ሰው ላልተጨበጠ ነገ ይጨነቃል ዛሬን ይሙት ይኑር ለማያውቀው ነገ ሲያሰላስል በሰቀቀን ያሳልፋል። አንተ ግን ለዛሬ ኑር።አስታውስ ካነጋህ ምሽቱን ካመሸህ ንጋቱን አትጠባበቅ።
🖊 Abdulkerim Husen
«ቤተሰባዊ ምስጋና ህይወትን ያጣፍጣል»።

💥ባል ሆይ!
ባለቤትህ አንተን ለማስደሰት የምታደርጋቸውን የቤት ዉስጥ እንክብካቤዎች አመስግንላት።

💥ሚስት ሆይ!
ባልሽ የቤቱን ቀዳዳዎቸ  ለመሸፈን የሚሯሯጠውን ሩጫ እና የሚለፋውን ልፋት አመስግኚለት!

💥ልጆች ሆይ!
ወላጆቻችሁ እናንተን በማሰደግ የለፉት ከባድ ልፋት አመስግኑላቸው!

💥ወላጆች ሆይ!
ልጆቻችሁ ራሳቸውን እና አናንተን የሚጠቅም ነገር ሰርተው ስታገኙዋቸው አመስግኑላቸው!

💥ወንድማማቾች እና እህትማማቾች ሆይ!
እርስ በርስ ተመሰጋገኑ

💥አሰሪዎች ሆይ!
ሰራተኞቻችሁን አመስግኑ

«ከማያመሰግን ሰው ጋር መኗኗር ከዲንጋይ ጋር የመኗኗርን ያህል ይከብዳል»።

منقول
=
🔖አንድ ሰው እውቀትን ሲማር ምን አይነት ስነምግባር ሊላበስ ይገባዋል ??

~ሪያዕ አይገባብንም ብለን መልካም ስራችንን ለሰው መናገር እንችላለን?

~የአዱሀ ሰላት ስንት ረከዓ ነው?

🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ

t.me/https_Asselfya
~‘ይቅር’ እንላለን፣ ግን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ ላለመነደፍ ስንል አንረሳም!!

~