💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አንዳንዴ ..!

~ከቁጣህ ጀርባ ስላለው እውነት ፣   ከሳቅህ ጀርባ ስላለው እንባና ብሶት ፣ ካልተናገርካቸው ንግግሮች ጀርባ ስላለው የታመቀ ስሜትህድንገት ከአይን ስጠፋ ከመጥፋትህ ባሻገር ስላለው  የሂዎት ውጣ ውረድህ የሚረዳህ ሰው ካለህ በቃ አንተ እድለኛ ነህ ።

~
التفسير_الواضح_على_نهج_السلف_الصالح.pdf
53.4 MB
‎⁨التفسير الواضح على نهج السلف الصالح .

[ የቁርኣን አያዎችኝ ለመረዳት ስትፈልጉ : ተፍሲር ለመቅራትም ይሁን ለማቅራት ስታስቡ : ይሄን ተፍሲር ብትጠቀሙ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ። ]

https://t.me/AbulBukhariSeid
🛑ሁለተኛ ፕሮግራም
   

🎙 «አቡ ረይስ»ኢብኑ ኢማም

 
       መ
                ረ

https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
~ጣፋጭ የጧት ስንቅ....

እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ  ያመናችሁ ሆይ! ንፁህ የሆነችን ፀፀት በመፀፀት ወደ ጌታችሁ ተመለሱ
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
t.me/https_Asselfya
~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?!

ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣መገለል።ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል።ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል።

አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ربِّ أعنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُر لي ولا تَمكُر عليَّ، واهدِني ويسِّرِ الهدى لي، وانصُرني على من بغَى عليَّ، ربِّ اجعَلني لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مُطيعًا، إليكَ مُخبتًا، إليكَ أوَّاهًا مُنيبًا، ربِّ تقبَّل تَوبَتي، واغسِل حَوبَتي، وأجِب دعوَتي، واهدِ قلبي، وسدِّد لساني، وثبِّت حجَّتي واسلُلْ سَخيمةَ قلبي🤲
•••
قيام الليل جهاد، ولكن ليس للجبان حضور المعتَرَك!

‏ ابن الجوزي
⓵}} ጀነት ከመግቢያ ሰበቦች ውስጥ ትልቁና አንዱ መልካም ስነምግባር ነው።

⓶}}የውመል ቂያማ ሚዛናችን እንዲከብድ ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ አንዱና ትልቁ መልካም ስነምግባር ነው።


⓷}}አንድ ሰው ስነምግባሩ #በማሳመሩ የተነሳ ሌሊት ሲሰግዱ ያደሩና ቀን ሲፃሙ የዋሉትን #ሰው ደረጃ ያገኛል።

⓸}} መልካም ምንዳና አጅር
#እንዲነባበርልን ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ# አንዱ መልካም ስነምግባር ነው።

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566
ኹጥባ በተቻለ መጠን፡

* ቃላቱ የተከሸነ፣
* መጠኑ የተመጠነ፣
* መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣
* አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው።
ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
❀•°

قال الإمام النووي رحمه اللَّه :

ما يقال عند أذكار الصباح والمساء

" من وُفِّق للعمل بكلّها فهي نعمة وفضل من اللّه تعالى عليه، وطوبى له، ومن عجز عن جميعها  فليقتصرْ من مختصراتها على ما شاء ولو كان ذكراً واحداً‏".

📕الأذكار.

~
~ጉድለት ይዞ ሙሉ ፍለጋ መንከራተት ያለ መብሰል ምልክት ነው።

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጋበዙልኝ.....!

"رَبِّ ارحَمهُما كَما رَبَّياني صَغيرًا"
=
አድስ ሙሀደራ በሻፊ ጉርፕ
أستاذ حسين على حفظه الله
🛑አድስ ሙሀደራ

ርዕስ፦ ወደ አሏህ መጣራት

🎙ٱستاذ حسين على حفظه الله

ዛሬ በሻፊ ሰለፍዮች ጉርፕ የተደረገ

t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk
وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ
~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ !

قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ
~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን. የመዛባት የመጣመም ባለቤት ሳይሆን (አብራርተናል)ለምን ? ሊጠነቀቁ ዘንድ፡፡

~አንድ ሰዉ ካስታወሰ ከተገነዘበ በኋላ ጠንቃቃ ይሆናልና።

ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا رَّجُلًۭا فِيهِ شُرَكَآءُ مُتَشَٰكِسُونَ وَرَجُلًۭا سَلَمًۭا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ۚ ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ

~አላህ ምሳሌ አደረገ ። ምሳሌ ባደረገዉ ወንድ ላይ ተጋሪዎች ሸሪኮች አሉት። እነዚያ የተጋሩበትን ባሪያ ምሳሌ አደረገ።እነዚያ ሸሪኮቹ# ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ናቸዉ ።ወንድን ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ (ሰላም) የኾነን ባሪያ ምሳሌ አደረገ ።በምሳሌ በኩል እኩል ይሆናሉን? #ሰላም ሆኖ በአላህ አንድነቱ የሚያምን ሰው እና በአላህ ላይ ተጋሪ ያደረገ የሆነ ሰዉ ይስተካከላሉን እኩል ይሆናሉን ?አይሆኑም ነዉ። ምስጋና ለአላህ የተገባዉ ነዉ ፡፡ በእውነቱ አብዛሓኞቹ አያውቁም፡፡

📚ተፍሲር ሱረቱል ዙመር 27_29
~
t.me/https_Asselfya