~ሰው ምሽት ላይ የቀን ዉሎዉን ገምግሞ ድክመቱን ካላመነ ምኑን ሰው ሆነ፡፡
ሲበዛ ደካሞች ነን የኔ ጌታ ፍፁምነትን ለራሣችን አንሸልምም ጉድለት ተፈጥሯችን ነው እንከን ባህሪያችን ነው፡፡ አሏህ ሆይ በየቀኑ ራሣቸዉን ገምግመው ከሚታረሙት አድርገን ከነፍሳችን ተንኮል ባንተ እንጠበቃለን።
ከባህሪያችን ክፋትም አንተው ጠብቀን አፈጣጠሬን ያሳመርክ ጌታዬ ሆይ ይህን መጥፎ ፀባዬን አሳምርልኝ።🤲
منقول

{{ አል_ሂጃብ }}
~ ~ ~
➡️ሂጃብ ማለት፦ ትርጉሙ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ሠዉነቷን መሸፈን ማለት ነዉ።
➘አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦
وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ ءَابَآئِهِنَّ أَوْ ءَابَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَآئِهِنَّ أَوْ أَبْنَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَٰنِهِنَّ أ
ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡
ጉፍታዎቻቸውን በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው።
📚(አን ኑር 31)
➘ በሌላ የቁርአን አንቀጽ ላይ አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦
وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَٰعًۭا فَسْـَٔلُوهُنَّ مِن وَرَآءِ حِجَابٍۢ ۚ
እቃንም( ለመዋስ )በጠየቃችኋቸዉ ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸዉ።
📚(አል _አህዛብ)
t.me/https_Asselfya

የግጥሜ ርዕስ👇
አታለለሽ አሉኝ ያ የዲን ነጋዴ
የዲን ካባ ለብሶ ተጠቅሞ በዘዴ
ግን ሁሉም ነገር ያልፋል ቅር እዳይልሽ ውዴ
የጎዳሽ ሢመሥለው አስተምሮሽ ሄዴ
ለቀጣይ አነቃሽ ደርስ ተወሰዴ
ሰለፍይ እህቴ አሰብኩኝ አርቄ
አስተገዘኝና መውደቅሽ መውደቄ
መልስሽን ፈለኩኝ ለነዚህ ለጥያቄ
ተቅዋ ካጣሽበት አሏህን ካልፈራ
በተሠጠው እውቀት ባወቀው ካልሰራ
ከኢልሙ ምን አለሽ ቢያሥተምር ቢያቀራ?
በጀነት ቢያበስር ከሳት ቢያሥፈራራ
ሰወችን ቢያነቃ በሌት በጠራራ
እራሡን ከረሳ ተግባሩ ካልጠራ
ከዳዕዋው ምን አለሽ ቢመክር ቢጣራ?
አደራ እህት አለም አጣሪ ተግባሩን
የአህላቁን ጉዳይ ውብ ሥነ ምግባሩን
አደራ እህት አለም ይቅርብሽ መቸኮል
እዳትጠለፊ ባሥመሣዮች ተንኮል
እሙ አፍራህ✍️
አታለለሽ አሉኝ ያ የዲን ነጋዴ
የዲን ካባ ለብሶ ተጠቅሞ በዘዴ
ግን ሁሉም ነገር ያልፋል ቅር እዳይልሽ ውዴ
የጎዳሽ ሢመሥለው አስተምሮሽ ሄዴ
ለቀጣይ አነቃሽ ደርስ ተወሰዴ
ሰለፍይ እህቴ አሰብኩኝ አርቄ
አስተገዘኝና መውደቅሽ መውደቄ
መልስሽን ፈለኩኝ ለነዚህ ለጥያቄ
ተቅዋ ካጣሽበት አሏህን ካልፈራ
በተሠጠው እውቀት ባወቀው ካልሰራ
ከኢልሙ ምን አለሽ ቢያሥተምር ቢያቀራ?
በጀነት ቢያበስር ከሳት ቢያሥፈራራ
ሰወችን ቢያነቃ በሌት በጠራራ
እራሡን ከረሳ ተግባሩ ካልጠራ
ከዳዕዋው ምን አለሽ ቢመክር ቢጣራ?
አደራ እህት አለም አጣሪ ተግባሩን
የአህላቁን ጉዳይ ውብ ሥነ ምግባሩን
አደራ እህት አለም ይቅርብሽ መቸኮል
እዳትጠለፊ ባሥመሣዮች ተንኮል
እሙ አፍራህ✍️
~ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለችሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣
ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና!
منقول
ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና!
منقول
አንዳንዴ ..!
~ከቁጣህ ጀርባ ስላለው እውነት ፣ ከሳቅህ ጀርባ ስላለው እንባና ብሶት ፣ ካልተናገርካቸው ንግግሮች ጀርባ ስላለው የታመቀ ስሜትህ ፣ድንገት ከአይን ስጠፋ ከመጥፋትህ ባሻገር ስላለው የሂዎት ውጣ ውረድህ የሚረዳህ ሰው ካለህ በቃ አንተ እድለኛ ነህ ።
~
~ከቁጣህ ጀርባ ስላለው እውነት ፣ ከሳቅህ ጀርባ ስላለው እንባና ብሶት ፣ ካልተናገርካቸው ንግግሮች ጀርባ ስላለው የታመቀ ስሜትህ ፣ድንገት ከአይን ስጠፋ ከመጥፋትህ ባሻገር ስላለው የሂዎት ውጣ ውረድህ የሚረዳህ ሰው ካለህ በቃ አንተ እድለኛ ነህ ።
~
التفسير_الواضح_على_نهج_السلف_الصالح.pdf
53.4 MB
التفسير الواضح على نهج السلف الصالح .
[ የቁርኣን አያዎችኝ ለመረዳት ስትፈልጉ : ተፍሲር ለመቅራትም ይሁን ለማቅራት ስታስቡ : ይሄን ተፍሲር ብትጠቀሙ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ። ]
https://t.me/AbulBukhariSeid
[ የቁርኣን አያዎችኝ ለመረዳት ስትፈልጉ : ተፍሲር ለመቅራትም ይሁን ለማቅራት ስታስቡ : ይሄን ተፍሲር ብትጠቀሙ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ። ]
https://t.me/AbulBukhariSeid
🛑ሁለተኛ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙 «አቡ ረይስ»ኢብኑ ኢማም
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙 «አቡ ረይስ»ኢብኑ ኢማም
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==

~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?!
ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣መገለል።ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል።ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል።
አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣መገለል።ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል።ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል።
አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ربِّ أعنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُر لي ولا تَمكُر عليَّ، واهدِني ويسِّرِ الهدى لي، وانصُرني على من بغَى عليَّ، ربِّ اجعَلني لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مُطيعًا، إليكَ مُخبتًا، إليكَ أوَّاهًا مُنيبًا، ربِّ تقبَّل تَوبَتي، واغسِل حَوبَتي، وأجِب دعوَتي، واهدِ قلبي، وسدِّد لساني، وثبِّت حجَّتي واسلُلْ سَخيمةَ قلبي🤲