💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የሴት ፊትና
Daru tewhud
በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ

        t.me/Darutewhide
~አንተው ጠንክረህ ተጋፈጣት እንጂ ሕይወት ቀላል ሆና አታውቅም ።

~
t.me/https_Asselfya
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !

ወንጀሌ የበዛ የአላህ ባሪያ መሆኔ ሲታወሰኝ የወዳጅ ውዳሴም ሆነ የጠላት ዘለፋ  ከንቱ መሆኑ የበለጠ ፍንትው ብሎ ይታየኛል !

ፈጣሪየ አላህ ሆይ!

የወንጀል ሸክሜ የገዘፈብኝ ደካማ ባሪያህ ነኝና ይቅር በለኝ ! በሰራሁት አትያዘኝ !

ቀልቤንና ስራየን አጽድተህልኝ እንጂ ሞቴን አታምጣው!

ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !

https://t.me/Muhammedsirage
•••
إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ
وأنتَ منهُم .
﴿إِنَّما كانَ قَولَ المُؤمِنينَ إِذا دُعوا إِلَى اللَّهِ وَرَسولِهِ لِيَحكُمَ بَينَهُم أَن يَقولوا سَمِعنا وَأَطَعنا وَأُولئِكَ هُمُ المُفلِحونَ﴾
🌻وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ

~ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡

~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።

=
t.me/https_Asselfya
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል

🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦

✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር


ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ

🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Ibnu_Siraj_40
⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️


t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
ቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ

🎙በኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ

t.me/UstazKedirAhmed?livestream
ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:–

"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]

የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?
① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።
② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።)
③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ።
ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን?
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...!
እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!

.
‏"يَا رَبِّ إِنْ لَمْ أَكُن أَهْلاً لمَكْرُمَةٍ
‏فَأَنْتَ أَهْلٌ لإِعْطَائِي بِلاَ سَبَـــبِ"
{ أَفَلَا یَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَیۡفَ خُلِقَتۡ }
"ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን?!" [አልጋሺያህ፡ 17]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor