💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
መፅሐፍን ማጥፋት ከፈለጋቹ መፅሐፍ አይጠፋም
ማቃጠሉን ቀጥለዉበታል
https://t.me/AnwarMNur
⭕️👉ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።


ሰዎች በሱ ላይ የተሰባሰቡበት ወይም ጠላትነት የመሰረቱበት የሆነ ሰው "حسبنا الله ونعم الوكيل" (አላህ በቂያችን ነው። ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው) ይበል። ይህን ካለ ልክ ነብዩላህ ኢብራሂምና ሙሀመድ ይህን በማለታቸው ከሰዎች ተንኮል እንደተጠበቁት ሁሉ አላህ እሱንም ይጠብቀዋል።

شرح رياض الصالحين (١/ ٥٥٧)

t.me/https_Asselfya
በመጨረሻው ቀን ማመን
Sadat
🛑👉በመጨረሻው ቀን ማመን

ከተራዊህ በፊት የተደረገ ዳእዋ

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የተዘጋጀ

ድንቅ  የታሪክ መፅሀፍ  በድንቅ የብዕር  ገለፃ የተፃፈ  ።
ይህንን መሳጭ መፅሀፍ እንባ ሳያነቡ አንብቦ ለማለፍ ይከብዳል ።

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ጠላቶቻቸው ከራስ ፀጉራቸው የበዙ የቢዲዐ ስብስቦችን  ብቻቸውን ያስጨነቁ ግዙፍ የሱና ክፍለ ጦር የነበሩ።
ሀብት እና ንብረት እንድሁም ትዳር ያልነበራቸው ሙሉ ህይወታቸውን ለጌታቸው አሳልፈው የሰጡ ታጋይ ነበሩ።
የዒልሙ እና የጂሃዱ ፀዳል የዘመኑ ከዋከብቶችን የዋጠ ደማቅ ፀሀይ የነበሩ።

የሸይኹል ኢስላም ታሪክ እራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነው።

ብቻ ከታሪኩ ጋር መፅሀፉ አጓጊ ነው!

"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"የሚለው መፅሀፍ ፅንፈኛ የቢዲዓ ሰዎችን  የውሸት ውዥንብር ከመሰረቱ ከመናድ በተጨማሪ የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህን እውነተኛ ገፅታ ለሀቅ ፈላጊዎች  በመሳጭ መረጃ እና ብዕር ተከትቧል።



መፅሀፉን የሚፈልግ "በዑካዝ" የቴሌግራም ግሩፕ እና አድስ አበባ ተውባ መክተባ ታገኙታላችሁ።

ወደ አድራሻችን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሸር በማድረግ ይተባበሩ።

t.me/OkazHijab/391
‏(الاستغفار بالأسحار )

ثبت عن ابن مسعود:
"من قال:أستغفر الله الذي لا إله إلاهو الحي القيوم وأتوب إليه، ثلاث مرات، غفر له وإن كان فر من الزحف"

فيه الفضيلة العظيمة لهذا الاستغفار، وأنه يكفر مثل الفرار من الزحف وهو من الكبائر.

وأورده ‎#ابن_تيمية في مقام أن بعض الأعمال قد تكفر الكبائر.

ኢላሂ.....
ሁላችንም ወዳንተዉ ከጃዎች ነን መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ።መጨረሻችንን አሳምርልን። ኢላሂ..
⊰የሽኩር አስፈላጊነት⊱
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
🛑👉የሽኩር አስፈላጊነት !!
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯

«ህይወትህ አላህን ወደ መታዘዝ የማይመራህ ከሆነ ከምድር በላይ ከመሆን ይልቅ ከምድር በታች ላንተ ኸይር ነው።»


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ነፍሱ ለዱንያ የሰጠና ተገዢ ያደረገ ሁለት ሜትር ከፈንና ትንሽዬ የሚቀበርበት መሬት እንጂ ምንም አትሰጠውም።

# ነፍሱን ለአላህ የሰጠና ለሱ ተገዢ ያደረገ ግን ጎኑ የሰማይና የምድር ያህል የምትሰፋውን ጀነት እስከ ሙሉ ፀጋው ያወርሰዋል።

t.me/https_Asselfya
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣#⃣#⃣#⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"لا حول ولا وقوّة إلا باللّه"
"ላሃውለ ወላ ወቁወተ ኢላ ቢሏህ"
ማለትን አብዙ እርሱ የጀነት ድልብ ነው እና።


t.me/https_Asselfya
የሠወችን አስተያየት የሥኬትህም የዉድቀትህም መለኪያ አታድርገዉ

አስተያየት ጥሩ ነዉ ተቀበል ነገር ግን ጥሩ አስተያየት ሰጡህ ማለት ተሳክቶልሃል አሊያም ጥሩ ላይ ነህ ማለት አይደለም መጥፎ አስተያየት ሰጡህ ማለት ወድቀሃል አልሆነልህም ማለት አይደለም

ከሁለቱም ጎን የሚጠቅምህን ያዝ የምር እንዳሉት ጥሩ ነገር ካለህ በርታ ቀጥልበት ይበልጥ አጠንክረዉ እንደሚሉት መጥፎ ጎንም ካለህ ተቀበልና አሻሽለው በጥሩ ቀይረዉ

ከተጠቀምክበት ሁለቱም አስተያየት ይለዉጥሐል! ግን ተጠንቀቅ የእነሡን አስተያየት የአንተነትህ እና የስኬትህ መመዘኛ አታድርገዉ።
📌ختام الأعمال الصالحة

🔸قال ابن رجب الحنبلي :

‏"الاستغفار ختام الأعمال الصالحة كلها فتختم به الصلاة والحج وقيام الليل، ويختم به المجالس..
فكذلك ينبغي أن يُختم صيام رمضان بالاستغفار.

كتب عمر بن عبد العزيز إلى الأمصار يأمرهم بختم رمضان بالاستغفار وصدقة الفطر فإن صدقة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث
والاستغفار يرقع ما تخرق من الصيام باللغو والرفث.

📚لطائف المعارف لابن رجب، ص377

🍃
        t.me/https_Asselfya
آكَد الْأَعْمَالُ فِي آخِرِ رَمَضَانَ أَرْبَعَةٌ..

زَكَاةِ الْفِطْرِ وَالِاسْتِغْفَار وَالشُّكْر وَالتَّكْبِير . وَأَفْضَل الِاسْتِغْفَار أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ وَأَفْضَل الشُّكْر الْحَمْدُ لِلَّهِ وَأَفْضَل التَّكْبِيرِ اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَر لَا إلَهَ إلَّا الله الله أَكْبَر اللَّه أَكْبَر وَلِله الْحَمْد وَيَبْدَأ التَّكْبِيرِ مِنْ غُرُوبِ شَمْسِ لَيْلَةَ الْعِيدِ إلَى صَلَاتِهِ

#صالح العصيمي حفظه الله...


.