وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
ዚክር አብዙ ...
﴿وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ﴾
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ»
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ»
حفظ الأمانة||አደራን መጠበቅ
الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة
بعنوان: حفظ الأمانة
ርእስ፦ አደራን መጠበቅ
📅 بتاريخ ٢٠ رمضان ١٤٤٥ هـ
📅ቅዳሜ መጋቢት 20/2016 ዓ.ል
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4931
بعنوان: حفظ الأمانة
ርእስ፦ አደራን መጠበቅ
📅 بتاريخ ٢٠ رمضان ١٤٤٥ هـ
📅ቅዳሜ መጋቢት 20/2016 ዓ.ል
በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ)
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4931
🌐 አቡ ሙስሊም የኪታቦች ገበያ ማዕከል
🖋 እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነዉ በአሏህ ስም
እጀምራለሁ ።
__ እነሆ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁሏህ) የተለያዩ ኪታቦችን በሳኡዲ ዉስጥ ላላችሁ በሙሉ
የፈለጉትን ኪታብ በያሉበት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል ።
__ ስለሆነም ወንድም እህቶች PDF አስቸገረን ካላችሁ ወደግሩፖችን መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ኪታቦች መግዛት ትችላላችሁ ። በፈለጋችሁበት ሰአት በያላችሁበት ቦታ ይደርሳል በአላህ ፈቃድ ።
የኪታቦች ዝርዝር በአጭሩ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
<<< ኡሱል አስሰላሳ
<<< ቀዋኢዱል አርበአ
<<< ነዋቂዱል ኢስላም
<<< ኪታቡ አተዉሂድ
<<< አቂደቱል ዋሲጢያ
<<< ከሽፉ አሹብሃት
<<< ኢርሻድ
ሌሎችም ..............
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
https://t.me/Abumuslimonlineshope
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@Abumuslim_Alarsi 👈 ይሄን ተጭነው በግል ማናገር ይችላሉ።

በሱጁደ ቲላዋ ላይ ኢማሙ ምን ላይ እንዳለ ያላወቀ ሰው ምን ያድርግ?
~
በቁርኣን ውስጥ በሶላት ውስጥም ይሁን ከሶላት ውጭ በሚቅቀሩ ጊዜ ሱጁድ የሚወረድባቸው 15 አንቀፆች አሉ። በርግጥ ሱጁዱ ግዴታ አይደለም። ነገር ግን ኢማሙ ሱጁድ ከወረደ መከተሉ ግዴታ ነው።
በሶላት ውስጥ ኢማሙ እነዚህን አንቀፆች ቀርቶ ተክቢራ ሲያደርግ እሱን በእይታ መከታተል የማይችሉ ሰዎች (በተለይም ሌላ ክፍል ውስጥ የሚሆኑ ሴቶች) ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ይሁን ወይም ሱጁድ ላይ ይሁን ለመለየት የሚቸገሩበት ጊዜ አለ። በዚህን ጊዜ ምን ያድርጉ?
1ኛ፦ ኢማሙ ሱጁድ ወርዶ ሳለ ተከታዩ ሩኩዕ ከመሰለው
1.1. ኢማሙ ሱጁድ ወርዷል። ተከታዩ ግን ሩኩዕ መስሎት እንዳጎነበሰ ከሩኩዕ ሳይነሳ ኢማሙ ሱጁድ ላይ መሆኑን ካወቀ ኢማሙን ይከተላል። ወደ ሱጁድ ይወርዳል።
1.2. ኢማሙ ሱጁድ ላይ እንደነበር ያወቀው ከተነሳ በኋላ ከሆነ ኢማሙን ተከትሎ ያጠናቅቃል። ሱጁዱ ግዴታ ስላልሆነ ምንም ማድረግ አይጠበቅም።
2ኛ፦ ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ሆኖ ሳለ ተከታዩ ሱጁድ ከወረደስ?
2.1. ኢማሙ ሩኩዕ ላይ እንደነበር ካወቀ ተከታዩ ከሱጁድ ተነስቶ ቀጥ ብሎ ከቆመ በኋላ አጠር አድርጎ ሩኩዑን በመፈፀም ይከተለዋል። ሆን ተብሎ የተፈፀመ ስህተት ስላልሆነ ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም።
2.2. ተመልሶ ሩኩዑን ሳያስገኝ ከቀረ ግን ሩኩዕ የጎደለው አንዱ ረከዐ ስለማይቆጠር መጨረሻ ላይ አንድ ረከዐ ይጨምራል።
ከዚህ ሁሉ ግን ኢማም የሆነ ሰው የተከታዮቹን ሁኔታ ከግምት ቢያስገባ ጥሩ ነው። የኢማሙን ተግባር ማየት የማይችሉ በመሆናቸው የተነሳ ሰዎች ሊሳሳቱ እንደሚችሉ ከገመተ ወይ ሱጁድ በሌላባቸው አንቀፆች ቢብቃቃ ወይ ደግሞ ሱጁደ ቲላዋውን ቢተወው የተሻለ ነው። ወሏሁ አዕለም።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/IbnuMunewor

•••
ربِّ اغفر لي ولوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربيّاني صغيرا..
ربِّ اغفر لي ولوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربيّاني صغيرا..
⭕️👉ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ሰዎች በሱ ላይ የተሰባሰቡበት ወይም ጠላትነት የመሰረቱበት የሆነ ሰው "حسبنا الله ونعم الوكيل" (አላህ በቂያችን ነው። ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው) ይበል። ይህን ካለ ልክ ነብዩላህ ኢብራሂምና ሙሀመድ ይህን በማለታቸው ከሰዎች ተንኮል እንደተጠበቁት ሁሉ አላህ እሱንም ይጠብቀዋል።
شرح رياض الصالحين (١/ ٥٥٧)
t.me/https_Asselfya
"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የተዘጋጀ
ድንቅ የታሪክ መፅሀፍ በድንቅ የብዕር ገለፃ የተፃፈ ።
ይህንን መሳጭ መፅሀፍ እንባ ሳያነቡ አንብቦ ለማለፍ ይከብዳል ።
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ጠላቶቻቸው ከራስ ፀጉራቸው የበዙ የቢዲዐ ስብስቦችን ብቻቸውን ያስጨነቁ ግዙፍ የሱና ክፍለ ጦር የነበሩ።
ሀብት እና ንብረት እንድሁም ትዳር ያልነበራቸው ሙሉ ህይወታቸውን ለጌታቸው አሳልፈው የሰጡ ታጋይ ነበሩ።
የዒልሙ እና የጂሃዱ ፀዳል የዘመኑ ከዋከብቶችን የዋጠ ደማቅ ፀሀይ የነበሩ።
የሸይኹል ኢስላም ታሪክ እራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነው።
ብቻ ከታሪኩ ጋር መፅሀፉ አጓጊ ነው!
"ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ"የሚለው መፅሀፍ ፅንፈኛ የቢዲዓ ሰዎችን የውሸት ውዥንብር ከመሰረቱ ከመናድ በተጨማሪ የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህን እውነተኛ ገፅታ ለሀቅ ፈላጊዎች በመሳጭ መረጃ እና ብዕር ተከትቧል።
መፅሀፉን የሚፈልግ "በዑካዝ" የቴሌግራም ግሩፕ እና አድስ አበባ ተውባ መክተባ ታገኙታላችሁ።
ወደ አድራሻችን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሸር በማድረግ ይተባበሩ።
t.me/OkazHijab/391

(الاستغفار بالأسحار )
ثبت عن ابن مسعود:
"من قال:أستغفر الله الذي لا إله إلاهو الحي القيوم وأتوب إليه، ثلاث مرات، غفر له وإن كان فر من الزحف"
فيه الفضيلة العظيمة لهذا الاستغفار، وأنه يكفر مثل الفرار من الزحف وهو من الكبائر.
وأورده #ابن_تيمية في مقام أن بعض الأعمال قد تكفر الكبائر.
•
ኢላሂ.....
ሁላችንም ወዳንተዉ ከጃዎች ነን መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ።መጨረሻችንን አሳምርልን። ኢላሂ..
ሁላችንም ወዳንተዉ ከጃዎች ነን መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ።መጨረሻችንን አሳምርልን። ኢላሂ..
⊰የሽኩር አስፈላጊነት⊱
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
🛑👉የሽኩር አስፈላጊነት !!
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯
«
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯
«
ህይወትህ አላህን ወደ መታዘዝ የማይመራህ ከሆነ ከምድር በላይ ከመሆን ይልቅ ከምድር በታች ላንተ ኸይር ነው።»🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Audio
إِلَّا عِبــَادَ اللَّــہِ الْمُخْلَصِينَ ـ أُولَٰئِكَ لَهُــمْ رِزْقٌ مَّعْلُـــومٌ ـ فَوَاكِــہُ
ۖ وَهــُم مُّكــْرَمُونَ ـ فِـﮯ جَنَّـاتِ النَّعِيــمِ