💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖አማናን መጠበቅ!!

    
👉 የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡‐

“አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።” ጠብቅለት!!

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል

t.me/https_Asselfya
Audio
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች

ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት

https://t.me/Muhammedsirage
ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
ኢብኑ/ሙነወር
“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች”
~
ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~አስፈላጊ ነገሮች ተጠቅሶበታልስራችንን እየሠራን ብዙ ነገር ማድመጥ እንችላለን ።በርቱ ....

ትንሽ ቁጭ ስንል ቁርአናችንን እንቀራለን አላህ ያግዛችሁ በስተመጨረሻ ጣፋጭ ቁርአን አመጣለሁ

~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~ቀደምቶች ከአላህ ዉጭ ባለነገር በእዉነት ከምምል በዉሸት በአላህ ስም ብምል ይሻለኛል ይሉ ነበር ።

~አሁን ግን በእዉነት በአላህ ስም ተምሎለት አያምንም።እዉነት የሚመስለዉ ከአላህ ዉጭ ባለነገር ሲማልለት ቢሆን እንጅ አጀብ!! ወዳጀ!! አላህን በማመጽ ፍጡርን መታዘዝ የለም ።

....
~ ብስራት ለዉዷ እህቴ !!!


~ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ ...
     
🔖«ከተዉሂድ ቀጥሎ ....ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣
🔖የረመዳንን ወር ከፆመች፣
🔖ብልቷን ከጠበቀች፣
🔖ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።

📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል

=
t.me/https_Asselfya
Audio
🛑👉በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!

«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»


ክፍል ⓵

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ

=
https://telegram.me/abutoiba
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
ተቀላቀሉ ያጀመዓ የቲሞችን ከአላህ በታች እኛ ካልፈቀድናቼዉ ማነዉ የሚፈቅዳቼዉ ?

👇
https://t.me/+kTTRD6D2WwJhZGI0
‏قال الشيخ #عبدالرزاق_البدر - حفظه الله - :

سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .


● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡ ▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ ~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ 📚ሱረቱል አል ሒጅር =
وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ

➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡

فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا

➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።

وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا

➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።

وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ

➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።

📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)



t.me/https_Asselfya
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾


البقرة: 186]
•••🤲