" الأمرُ بالسُّنة ، والنهيُ عن البدعة ، هو أمرٌ بمعروفٍ ونَهيٌ عن مُنكر ، وهو أفضَلُ من الأعمال الصالحة ".
ابن تيمية - رحمه الله -. [ منهاج السنة || ٥ / ٢٥٣ ]
=
t.me/https_Asselfya
ابن تيمية - رحمه الله -. [ منهاج السنة || ٥ / ٢٥٣ ]
=
t.me/https_Asselfya
~እስቲግፋር ...
ለቀልብህ እርፈት ፣ለአእምሮህ እርካታ፣ ለነፍስህ ደስታ፣ ለልቦናህ ጤና፣ ለገንዘብህ በረከት፣ለመንፈስህ ምግብ ነዉ።
أستغفر الله
أستغفر الله
أستغفر الله •
يٰأَيُّهاالَّذِينءَامنُواْ ٱذكُرُوا اللَّهَ ذِكراً كَثيراً,وسَبِّحُوه بُكرةً وأصِيلاً
سُبْحان اللَّهِ وبحَمدهِ,سُبحانَ اللَّه العَظيمِ....
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !!
~
=
~
መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ ጠብቆ! እስከዛ ራሳችሁ ጠብቁ ለመጣዉ ጩልሌ ሁላ ኒቃባችሁ አትግለጡ በራችሁ በደንብ ቆልፋችሁ ቁጭ በሉ !!
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
٠٠ 🌙
إِذَا كُنْتَ سَاجِدًا فِي فَرِيضَةٍ أَوْ نَافِلَةٍ أَكْثِر مِنْ اَلدُّعَاءِ فِي أُمُورِ اَلدُّنْيَا وَفِي أُمُورِ اَلْآخِرَةِ ...
إِذَا كُنْتَ سَاجِدًا فِي فَرِيضَةٍ أَوْ نَافِلَةٍ أَكْثِر مِنْ اَلدُّعَاءِ فِي أُمُورِ اَلدُّنْيَا وَفِي أُمُورِ اَلْآخِرَةِ ...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ። ▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ ✅ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡ ▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ ✅ ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን…
☑️ የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል
።
📩 لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
📩 يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
📩يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
📩وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
📩 أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
📩 وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
📩إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡
📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
بسم الله الرحمن الرحيم، الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على رسول الأمين، وعلى آله واصحابه اجمعين.
اما بعد:-
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!
~በጥያቄ ልጀምር… ረመዳን እንዴት ነዉ እህቴ? ወይኔ ምንም ሳልጠቀምበት ሊያልቅብኝ ነዉ እያልሽ ነዉ ወይስ ምነዉ ቶሎ አያልቅም እንዴ ብለሽ ተሰላችተሻል?
ኢባዳ ፈፅመሽ ፈፅመሽ ከበደሽ እንዴ እህቴ? ቁርዓን መቅራት፣ ዚክር ማለት፣ ዱዓ ማድረግ ደከመሽ?
ይሀዉ ልብሽን ላፅናናዉ መጥቻለሁ።
ምንም ያህል ቢደክምሽም፣ ብርታትሽ ቢዝልም እሷ ራሷ ዉስን ቀናት ናትና አትድከሚ እህቴ!
ምኞቱ ጀነት የሆነ ሙእሚን ሰዉ ድካሙን ተቋቁሞ እንደ በረታ ነዉ መቀጠል ያለበት። ሀሳቡና ግቡ ጀነት የሆነ ሰዉ በጭራሽ ሊደክም አይገባዉም።
እህቴ! ነፍስሽን ኢባዳ ሲከባዳት ልብሽን መታ አድርጊና ‘ጀነትን አትፈልጊም እንዴ?’ በያት። ‘ያቺ ነቢይሽ ያሉባት ሀገር አትናፍቅሽም እንዴ?’ በያት። ‘የነ አዒሻ፣ የነ መርየም፣ የነ ኣሲያ፣ የነ ከዲጃ፣ የነ ፋጢማ ጎረቤት መሆን አያምርሽም እንዴ?’ በያት።
እህቴ ነፍስሽን ኢባዳ ሲከብዳት ልብሽን መታ አድርጊና ‘ያን ዉቡን የአላህን ፊት ማየት አይናፍቅሽም እንዴ?’ በያት።
‘አይዞሽ ጥቂት ቀናት ነዉ ከዚያም አላህ ካለ ኺታሙ ጀነት ነዉ።’ በያት።
እህቴ! ያለፈዉ አልፏል። በኢባዳ ጠነከርሽም ተሳነፍሺም የፈፀምሺዉን ይዞ ሂዷል። አሁን የቀረዉ ደግሞ ካለፉት በሙሉ የሚበልጥና በብዙ እጥፍ የሚሻል ነዉ። እናም ከየትኛዉም ጊዜ በላይ መበርታት አለብሽ።
የመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናት ዉስጥ አላህ ለኛ ያስቀመጠለን እጅግ ምርጥ አጋጣሚ አለ። አላህ በአንዲት ሌሊት ዉስጥ ምትፈፀምን ኢባዳ 1000 ወር ከሚፈፀም ኢባዳ በላጭ አድርጓታል። አላህ ብሎ ያቺን ቀን የተወፈቀ ሰዉ በርግጥም መልካም ነገርን ተወፍቋል።
~በምሳሌ ላስረዳሽ…
እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ 1ጁዝ ቁርኣን ከቀራሽ ለ1000 ወር 1ጁዝ ከመቅራት በላይ ኸይር ይፃፍልሻል። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል።
እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ ሁለት ረከዓ ከሰገድሽ ለ1000 ወር ከሰገድሺዉ ሁለት ረከዓ በላይ አጅር ታገኚያለሽ። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል።
እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ ዚክር ካደረግሽ ለ1000 ወር ዚክር ከምታረጊዉ በላይ ምንዳ ይፃፍልሻል።
እንበልና በዚያች ሌሊት 1ፆመኛን ካስፈጠርሽ ለ1000 ወር ፆመኛን ካስፈጠርሺዉ በላይ ምንዳ ታገኚያለሽ። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል።
ባጭሩ እህቴ በቀሩት ቀናቶች ተጠናከሪ በርች ። እንዲሁም በአስርቱ ቀናት ዉስጥ ነፍስያችንን አሸንፈን ከየትኛዉም ጊዜ በላይ በኢባዳ መጠንከር አለብን። አላህ እኔንም፣ አንቺንም፣ አባቶቻችንንም፣ እናቶቻችንንም፣ መላዉ ወዳጆቻችንንም በዚህ ወር ከእሳት ነፃ የተባሉ ሰዎች ያድርገን!
በፆሙ ስላስረዘምኩኝ አዉፍ በዪ!!
በዉስጥ መስመር ከአንድ እህቴ ተልኮልን ነዉ ።ልንጠቀምበት ዘንድ !
t.me/https_Asselfya
ፀሐይ ለመጥለቅ ስታዘቀዝቅ እኛ ሙስሊሞች ደስታ እየጠበቀን መሆኑን እናውቃለን ። አምላካችን ሆይ ! ደስታችንን የተሟላ አድርግልን። አዛኝ ነህና እዘንልን።
أَڪۡثِرُواۡ الاِسۡتِغفَارَ فِي رَمَضَان🌙
ذُبَـٰالَةُۦالقِنۡدِيٖلِ٭🕊
أڪۡثِرُواْ الاِسْتِغفَارَ فِي رَمَضَان
🎙الشَّيۡخ عَبدُ السَّلاَم الشۡوِيعَر حَفِظَه اللَّهُ.
t.me/https_Asselfya
▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ
~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡
▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ
~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
=
~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡
▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ
~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
📚ሱረቱል አል ሒጅር
=
የቁርአን ተፍሲር በክቡር
ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
1. ሱረቱል ፋቲሓ
2. ሱረቱል በቀራህ
3. ሱረቱ ኣሊ ዒምራን
4. ሱረቱ ኒሳእ
5. ሱረቱል ማኢዳህ
6. ሱረቱል አንዓም
7. ሱረቱል አዕራፍ
8. ሱረቱል አንፋል
9. ሱረቱ አተውባ
10. ሱረቱ ዩኑስ
11. ሱረቱ ሁድ
13. ሱረቱ ዩሱፍ
13. ሱረቱ ረዕድ
14. ሱረቱ ኢብራሂም
15. ሱረቱል ሒጅር
16- ሱረቱ ነሕል
17- ሱረቱል ኢስራእ
18- ሱረቱል ከህፍ
19- ሱረቱ መርየም
20- ሱረቱ ጦሃ
21- ሱረቱል አንቢያእ
23- ሱረቱል ሐጅ
ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
1. ሱረቱል ፋቲሓ
2. ሱረቱል በቀራህ
3. ሱረቱ ኣሊ ዒምራን
4. ሱረቱ ኒሳእ
5. ሱረቱል ማኢዳህ
6. ሱረቱል አንዓም
7. ሱረቱል አዕራፍ
8. ሱረቱል አንፋል
9. ሱረቱ አተውባ
10. ሱረቱ ዩኑስ
11. ሱረቱ ሁድ
13. ሱረቱ ዩሱፍ
13. ሱረቱ ረዕድ
14. ሱረቱ ኢብራሂም
15. ሱረቱል ሒጅር
16- ሱረቱ ነሕል
17- ሱረቱል ኢስራእ
18- ሱረቱል ከህፍ
19- ሱረቱ መርየም
20- ሱረቱ ጦሃ
21- ሱረቱል አንቢያእ
23- ሱረቱል ሐጅ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የቁርአን ተፍሲር በክቡር ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 1. ሱረቱል ፋቲሓ 2. ሱረቱል በቀራህ 3. ሱረቱ ኣሊ ዒምራን 4. ሱረቱ ኒሳእ 5. ሱረቱል ማኢዳህ 6. ሱረቱል አንዓም 7. ሱረቱል አዕራፍ 8. ሱረቱል አንፋል 9. ሱረቱ አተውባ 10. ሱረቱ ዩኑስ 11. ሱረቱ ሁድ 13. ሱረቱ ዩሱፍ 13. ሱረቱ ረዕድ 14. ሱረቱ ኢብራሂም 15. ሱረቱል ሒጅር 16- ሱረቱ ነሕል 17- ሱረቱል…
ስራ እየሠራችሁም ቢሆን አድምጡ ትጠቀማላችሁ....!
ቁርአንን ትርጉሙን ስናዉቀዉ ጣእሙ ልዩ ነዉ።ዝም ብለን የምንቀራዉ ግን ከጉሮሮችን አይወርድም ።አንገሠፅም...
🔖አማናን መጠበቅ!!
👉 የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡‐
“አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።” ጠብቅለት!!
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል።
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት https://t.me/Muhammedsirage
የስራ መስተካከል በንያዉ መስተካከል ነዉ......!
🦻ይደመጥ ...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት https://t.me/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM