መልካም እህት ጋር መቀማመጥ
ብዙ ያስተምራል ብዙም ያስደስታል
መልካሟ እህት ከህይወታችን መልካም
ዑደት መካከል አንዷ ነች!!
~~
እንድት በረቱ እንድት ጠነክሩ ከሚመክሯቹህ
ስህተት ላይ ካላቹህ ከሚያርሟቹህ እህቶች
ከእውነተኞቹ ብዙ ከማውራት ብዙ ማወቅን
ከሚሹ ብዙ ቦታ መገኘትን ከሚሹ ብዙ
ዲናዊ እውቀት ላይ ትኩርት ከሚያደርጉ
እንስቶችጋር እንወዳጅ።
ማስመሰል የሌለበት ሀያት
በተውሂድ የተሳሰሩ እውነተኛ
ወዳጆች ጋር ነው‼️
~
30 ቃላቶችን በመደርደር መቆለማመጥ
አይጠቅምም በል በመመላለስ ሰአት
መፍጀት ቢሆን እንጂነር
ይልቁንስ እውነተኛ
ሁብ አንቺ ያለሽበትን የዒልም መቅሰሚያ
ቦታ ወይም መድረክ እሷም እንድትገኝ
በማድረግ ብሎም አንቺ ብቻ ለመብለጥ
ማሰብ ሳይሆን እኩል ትሆኑ ዘንድም
ወደ ኸይሩ መዓድ መጎተት ስትችይ ነው‼️
ወደ ዒልም ማዕድ የሚያበረታቱ መልካም እህቶችን መወዳጀት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት
አላህ ከእውነቶኞች ያድርገንን!!

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
👈🏽 سلسلة تذكير
المسلمين بسنن خير المرسلين
34 - (( ذكر الله على كل حال ))
▪️عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا ، قَالَتْ : كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَذْكُرُ اللَّهَ عَلَى كُلِّ أَحْيَانِهِ .
📚 صحيح مسلم - رقم : (373)
▫️قال تعالى : { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللهَ ذِكْرًا كَثِيرًا } الأحزاب : [41]، والذِّكرُ قد يكونُ بالقلبِ وقد يكونُ باللِّسان، وكان للنبيِّ صلَّى الله عليه وسلَّم حَظٌّ وافِرٌ مِن هذَيْن النَّوْعَيْنِ،
فكان أكثرَ الناسِ ذِكرًا لله تعالى بقلبِه ولسانِه صلَّى الله عليه وسلَّم، وكان- كما في هذا الحديثِ- يَذكُر اللهَ تعالى في كلِّ أحوالِه، إلَّا الحالات الَّتِي يُمتَنَعُ فيها عن الذِّكر كقَضاءِ الحاجةِ ونحوِها .
-----------------------------------
قناة صحيح البخاري ومسلم/التليجرام .

05 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል አምስት
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
👉የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/https_Asselfya/750
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
👉የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/https_Asselfya/750
↪️ሦስት የምግብ አደቦች
➖➖➖➖➖➖➖➖
🔵አንደኛ ፣ መብላት ሲጀምር ቢስሚላህ ማለት
🔻ሁለተኛ፣ በቀኝ እጅ መብላት
🔻ሦስተኛ፣ አጠገብ ካለው መመገብ
↪️የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
(( يا غلام ، سمِّ الله ، وكل بيمينك ، وكل مما يليك ))
متفق عليه
((አንተ ልጅ ሆይ ቢስሚላህ በል; በቀኝ እጅህ ብላ; አጠገብህ ካለው ብላ))
{{ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል}}
https://t.me/https_Asselfya

Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
💦የኡኽታ ከሪማ💦
🔻ጽዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ጽዳት ቤትን ማዘጋጀት ማደራጀት ምልክት ነው፣ ስነምግባርሽ ተፈጥሮሽ ከፍ ያለና የላቀ መሆኑን ይጠቁማል ።
ጽዳት(ንጽህና) በማለት የተፈለገበት ሁለት አይነት ነው።
🔻አንደኛ ውስጣዊ ጽዳትና
🔻ሁለተኛ አካላዊ ጽዳት
ውስጥሽን ማጽዳትሽ አሳሳቢ በላጭ ትልቁ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰➖〰〰〰〰
↪️ ከተለያዩ ነውረኛ ከሆኑ ባህሪዎች ቀልብሽ የጸዳ ሊሆን ይገባል።
🔹ከምቀኝነት
🔹ከትልቅ ከሆነ ጥላቻ
🔹ቂም በቀል
🔹ከሴራ (ሰዎች ላይ ከማሴር
🔹ሰዎችን ከማታለል
↪️ ከነዚህ ነገራቶች ቀልብሽ የጸዳ {ንጹህ }ሊሆን ይገባል።
🎙አቡ ረይስ መሀመድ ይማም
ሐያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ከሚለው ከክፍል ሰባት የተወሰደ
⤵️⤵️
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/3188
🪄🪄🪄🪄🪄🪄🪄🪄🪄

قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 نظافتك دليل على سمو أخلاقك
▪️ፅዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል
➡️ ክፍል ሰባት 7⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3188
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3188
የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2986
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 نظافتك دليل على سمو أخلاقك
▪️ፅዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል
➡️ ክፍል ሰባት 7⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3188
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3188
የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2986
031 Luqman لقمان
Islam Sobhi القارئ إسلام صبحي
👉ቆንጆ ቲላዋ ተጋበዙ ..!
~በሉ መልካም ምሽት የማታ ዚክር አትርሱ!
~በሉ መልካም ምሽት የማታ ዚክር አትርሱ!
የኢማን መሰረቶች ስድስት ናቸው። የሚለው ሐዲሥ ተከታታይ ማብራሪያ ክፍል 2
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
🔻ክፍል ሶስት
〰〰〰〰
#የኢማን መሰረቶች ስድስት ናቸው። የሚለው ሐዲሥ ተከታታይ ማብራሪያ
ከ 2ኛው መሰረት እስከ 6ኛው መሰረት የተብራራበት የመጨረሻ ክፍል
🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
ክፍል አንድን ለማገኘት⤵️
https://t.me/menhajselefiya123/1870

06 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ስድስት
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
" ከተውሒድ የበለጠ አላህ ዘንድ እጅግ የሚወደድ ምንም የለም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከሽርክ የበለጠ አላህ ዘንድ እጅግ የሚጠላ ምንም የለም " ኢብኑ ተይሚያህ
[ አል'ኢስቲቃማህ፤364]
___
በተወዳጁ ተውሒድ ላይ አላህ ያጽናን
ከተጠላው ሽርክም አላህ እኛንም ዝርያዎቻችንንም ይጠብቀን።
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከሽርክ የበለጠ አላህ ዘንድ እጅግ የሚጠላ ምንም የለም " ኢብኑ ተይሚያህ
[ አል'ኢስቲቃማህ፤364]
___
በተወዳጁ ተውሒድ ላይ አላህ ያጽናን
ከተጠላው ሽርክም አላህ እኛንም ዝርያዎቻችንንም ይጠብቀን።
https://t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው ከሱና ሊወጣ ከሚችልባቸው መንገዶች ውስጥ፦
ኢማም አሻጢቢይ ረሂመሁሏህ እንድህ ብለዋል
" ከሱና የመውጣት ምክንያቶች፦
- ሱናን አለማወቅና መሃይምነት ብሎም
-ስሜትን መከተል ነው "
[ አል'ኢዕቲሷም 1፤32 ]
ኢማም አሻጢቢይ ረሂመሁሏህ እንድህ ብለዋል
" ከሱና የመውጣት ምክንያቶች፦
- ሱናን አለማወቅና መሃይምነት ብሎም
-ስሜትን መከተል ነው "
[ አል'ኢዕቲሷም 1፤32 ]
07 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ሰባት
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
〰〰〰〰
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!
↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
🔻ሴትነት ወደ ኢልም ይገፋፋል እንጂ ከኢልም አያግድም
🔻ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው
🔺ኢልም ለሴት ልድ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት
🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት
🔈 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው
🔺ኢልም ለሴት ልድ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት
🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት
🔈 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Forwarded from 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
ጀነት ለመግባት‼
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ ለአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰዎች በብዛት ጀነት ሚያስገባቸው ነገር ምንድነው? ተብለው ሲጠየቁ
{ تقوى الله وحسن الخلق}
/የአላህ ፍራቻና መልካም ስነ ምግባር/ ብለው መለሱ
📝 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት ይህንን ሀዲስ ሲያብራራ እንዲህ ይላል
✍የአላህ መልዕክተኛ የአላህ ፍራቻና መልካም ስነምግባር የሰበሰቡበት ምክንያት
👉የአላህ ፍራቻ በባሪያውና በጌታው መሀል ያለውን ያስተካክልለታል‼
👉መልካም ስነ ምግባር ደግሞ በባሪያውና በሌሎች ፍጥረቶች መሀል ያለውን ያስተካክልለታል‼
👉የአላህ ፍራቻ የአላህ ውዴታን ያስገኝለታል‼
👉መልካም ስነ ምግባር ደግሞ የሰዎች ውዴታ ያስገኝለታል‼

✅ምንም አይነት ሙሲባ ቢደርስብህ ነብይህን ሞት አስታውስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👈قال رسول الله صلى الله عليه وسلم፡
《 إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب》
📚 الصحيحة للألباني (١١٠٦)
📌 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።
↪️ከናንተ መሀከል አንዳችሁ ሙሲባ ካጋጠመው እኔ በማጣቱ የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ። ምክንያቱም እኔን ማጣታችሁ ከሙሲባዎች ሁሉ ትልቁ ነውና።》
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👈قال رسول الله صلى الله عليه وسلم፡
《 إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب》
📚 الصحيحة للألباني (١١٠٦)
📌 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።
↪️ከናንተ መሀከል አንዳችሁ ሙሲባ ካጋጠመው እኔ በማጣቱ የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ። ምክንያቱም እኔን ማጣታችሁ ከሙሲባዎች ሁሉ ትልቁ ነውና።》
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
↪️እህቴ ሆይ : የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ !
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።
/አላህ እንዳለዉ/
قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا
«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡
"" ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም::
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።
توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /

➖ ሱረቱል ካህፍ እንቅራ
➖ ሶለዋት አለነብይና ሙሀመድ እናውርድ
➖ ዚክሮች መልካም ስራወች እናብዛ
🌸قال رسول الله صلى الله عليه وسلم.
من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة
أضاءله من النور مابين الجمعتين
(صحيح الجامع ـ .٦٤٧)
♻️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
🌸إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
🌸እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ አል ካሀፍ።
ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘
‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ።
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡-
‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡
ሱርቱል ካህፍ ለማግኘት⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya/837

▪️መሳጭ ቂርዓት ያዳምጡት!
👉እለቱ ጁምዓ እንደመሆኑ መጠን እርሶም ሱረቱል ከህፍን ይቅሩ!
🎙القارئ عبدالله الجهني
https://t.me/https_Asselfya
👉እለቱ ጁምዓ እንደመሆኑ መጠን እርሶም ሱረቱል ከህፍን ይቅሩ!
🎙القارئ عبدالله الجهني
https://t.me/https_Asselfya