💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ዉድ ቤተሠቦቸ... ሁሉ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ።

ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል
መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።

ረመዷን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን።

ረመዷን ሙባረክ !!
~
t.me/https_Asselfya
أتاكم شهر رمضان🌷
የረመዷን ወር መጣላቹህ

مبارك عليكم شهر رمضان المبارك
በኒያ ጉዳይ መጨናነቅ አያስፈልግም
~
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ነገ ረመዷን እንደሆነ ያወቀና ሊፆመው የፈለገ ሁሉ ፆሙን ነይቷል።"
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/215]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
⭕️👉«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»።

=
t.me/https_Asselfya
يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ

«ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡»

مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ يُرْزَقُونَ فِيهَا بِغَيْرِ حِسَابٍۢ

«መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡   ከወንድ ወይም ከሴት ሙእሚን ሆኖ መልካምን የሠራ   እንድህ አይነቶቹ  ጀነት ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥር ገደብ ይሰየሳሉ።

= t.me/https_Asselfya
«ከፃመኞች ሁሉ በላጫቸው፦ በፃማቸው ውስጥ አላህን ማውሳት (ዚክር) አብዢዎች ናቸው።»

t.me/https_Asselfya
«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ

ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"

📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

=
ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።


«المسبحة من شعار الصوفية، وأنت أصابعك تكفي»

⭕️👉«ሙሰቢሀ የሱፍዮች መገለጫ ምልክት ነው። እጅህ ይበቃሀልና በሱ ዘክር።»
شرح إغاثة اللهفان 8/11/1436
=
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- رَمضَـان مَدرَسـة العُمر!
«الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ «ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡» مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ…
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا


⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ጀነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡


🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا

⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡

🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا

⭕️👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።

🔖قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا

⭕️👉« አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው። እኔ ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

=
t.me/https_Asselfya
﴿ إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ﴾
[
فصلت: 30]
«ڪانَت عائِشة- رَضِي اللّه عنهَا تقرأُ فِي المُصحفِ أوّل النّهارِ في شهرِ رمضَان، فإذَا طلعَت الشّمس نَامَت».

- [لطَائفُ المعَارف (ص/٣٠٦) لابن رجَب]


http://t.me/https_Asselfya
ፆመኛ ሆኖ (ሲዋክ) መፋቂያ መጠቀም !!


⭕️👉ለፆመኛ ሰው ልክ እንደ ሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ክፍል ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም ይወደዳል።


=
t.me/https_Asselfya
   
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا ⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ጀነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ 🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا ⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው…
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ

➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ

➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ

أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا

➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው

تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا

➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት

وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ

➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት

~
t.me/https_Asselfya
قال رسول الله ﷺ:


‏(إنَّ اللهَ يحبُّ العبدَ التَّقيَّ ، الغنيَّ ، الخفيَّ).

صحيح مسلم ( ٢٩٦٥ )


‏قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله-:

‏١- التقي: الذي يتقي الله عز وجل.
‏٢- الغني: الذي استغنى بنفسه عن الناس.
‏٣- الخفي: هو الذي لا يُظهر نفسه
.

شرح رياض الصالحين)
Audio
⭕️👉ቁረአንን ፣መቅራትን፣ማንበብን ማድመጥን ፣በፈለክ ግዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራህን !!!

▪️ማስተንተን{ተደቡር}
▪️በርሱ መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን

▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
⭕️👉 አንድ መስመር ብትቀራ ከሶስት መቶ በላይ አጅር አለህ

👉 አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ

~አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው

إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)

[سورة فاطر 29]

እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም  በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
ከሁሉም በላጭ ስራ

   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾

የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093

=
t.me/https_Asselfya