💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነዉ። ሶለዋት እናብዛ!!

⭕️👉ኢማም አስሰሀውይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ

በዉዱ ነብያችንን ላይ ሰለዋት ማውረድ፦
~በጣም ከተቀደሱ፣ ከተባረኩና ትልቅ ቦታ ካላቸው መልካም ስራዎች ውስጥ ይመደባል።
~በዱንም ሆነ በአሔራ እጅግ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ ተግባሮች ውስጥ ነው።

📚[الـقـول الـبديـع (١٠٩)]

اللهمَّ صلِّ على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما صليتَ على آل إبراهيم، وبارِك على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما باركتَ على آل إبراهيم؛ إنَّك حميدٌ مجيد».
=
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 ረመዳንን በአግባቡ ለመጠቀም ! ~~~~ « ¹» መጀመሪያ ረመዳንን በአግባቡ ለመጠቀም ቆራጥ መሆን ይኖርብናል። ይህ ረመዳን ብዙዎች ተመኝተውት ያጡት ለኛ የተሰጠ ትልቅ  ኒእማ መሆኑን አውቀን ልንጠቀምበት ይገባል።  ስንትና ስንት አሉ አምና እኛው ጋር የፆሙ  እኛው ጋር ተራዊህ የሰገዱ ዘንድሮ   ረመዳንን ያላገኙ ። የእኛም  ድርሻ የዘንድሮው ብቻ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ  በአግባቡ እንጠቀምበት ።የቀጣይ …
በረመዳን ተጠቃሚ ከሚያደርጉን ነገሮች ውስጥ!
~~~~~~
~
.[²]
ዚክር
ማብዛት ነው። ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ደሞ ቁርአን ነው። ስለዚህ  ከሌሎች ወራት በበለጠ በዚህ ወር ውስጥ ለቁርአን ሰፊ ቦታና ትኩረት እንስጥ።እናብበውእናዳምጠው፣እናቅራውእንቅራው፣እናስተንትነው  እንፈዘው፣ የተጅዊድ አህካሞችንም በመማር በማዳመጥ አቀራራችንን እናስተካክል።   የተፍሲር ካሴቶችን (አሽሪጣዎችን)  በማዳመጥ ትርጉሙን ለመረዳት እንሞክር። ቢያንስ አጫጭር ሱራዎችን እንኳን ትርጉሙን ለማወቅ እንሞክር።
🔹ቢያንስ ቁርአንን ካከተምክ ስንት አመት ሁኖሃል? ምሳሌ ካከተምክ 5 አመት ሁኖሃል እንበል አምስት አመት ሙሉ ስትቀራው ምን ያህል ትርጉሙን ተረድተሀዋል? እስኪ እራስህን ጠይቀው?  እንዳው እንበልና በብዛት ሶላቶች ላይ እምንቀራቸው አጫጭር ሱራዎችን እንኳን ትርጉማቸውን እናውቅ  ይሁን??  ‹‹ሊኢላፊ ቁረይሽ››  ‹‹አረአይተለዚ ››ኢና አእጦይና ››ማለት ምን ማለት ነው? «ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ »ማለት ምን ማለት ነው? ? ሁሌ ፈርድም ላይ ሱናም ላይ በብዛት እኒህን ሱራዎች እንቀራቸዋለን። ግን  ትርጉማቸውን  አናውቅም ። ለምን ??
‹‹የሚገርመው አለማወቃችን ሳይሆን ለማወቅ አለ መሻታችን ነው።››
ቱርጉሙን ካላወቅን ማስተንተን አንችልም። ካላስተነተነው ደሞ ልንለወጥበት ልንገሰፅበት አንችልም።

ስለዚህ« إنما العلم باتعلم››‹ እውቀት የሚገኘው  በመማር ነው። » ተብሏልና  የእውቀት ሁሉ መጀመሪያና ቁንጮ የሆነውን ቁረአንን እንማር እንወቅ ።

ወላሁ አዕለም
منقل
=http://t.me/https_Asselfya
ኢላሒ---
ልቤን አስተካክልልኝ በኢማን ባንተ ውደታ የተሞላ ልብ ስጠኝ።አሚን

=
⭕️👉ከረመዷን በፊት ልብን ማስተካከል
!!

~~~~
ረመዷን የሙእሚን የአኼራ ስንቅ የሚሠነቅበት ለረዠሙ ጉዞ ቀለብ የሚያዝበት (የሚሸመትበት )ወር ነዉ።


~ይህ ታላቅ ወር ረመዷን ሸህሩ መغፊራ የአላህ ዉዴታ የሚገኝበት ይህን የተከበረ ወር ለመቀበል እሚደረጉ ዝግጅቶች ዉስጥ አንዱ ልብን ቀድሞ ማስተካከል ነዉ።
~አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ከሙእሚኖች የሚፈልገዉ ትልቁ ስፍራ ልብ ነዉ እሚያየዉም እሱ ነዉ። በሁሉም አጋጣሚ ላይ ልቦች ከተስተካከሉ በሁሉም የኢባዳ አጋጣሚዎች ላይ  የምናገኘዉ ድርሻ የላቀ ይሆናል።ልቦች ከተበላሹ መልፋቱመድከሙወጭ ማዉጣቱ ጥቅም አይኖረዉም። ሀጅ ካደረጉት ሠዎች ዉስጥ ይበልጥ በሀጁ ተጠቃሚ የሚሆነዉ በሀጁ ልቡ የተስተካከለለት ሠዉ ነዉ።ከፆመኛች ዉስጥ ፆም ጠቅሞታል የሚባለዉ ጾም ልቡን ያስተካከለዉ ሠዉ ነዉ
ቁርአንም፦ከዚክሩም፦ ከዱአውም ሠዎች ከማድረግ አንፃር የተለያየ ኢባዳዎችን ያደርጋሉ።ነገር ግን ከለፊዎች ሁሉ ተጠቃሚዉ በሠራዉ ስራ ልቡን ያስተካከለ ሰዉ ነዉ።

~ረመዷንን ልባችንን አስተካክለን ከተቀበል ነዉ ረመዷን ላይ የምንዘራዉ ዘር ፍሬ ያፈራል።ይፀናል።ለቀጣይ አመት ሙሉ ይጠቅመናል። የአላህ መልእክተኛ ከረመዷን እስከ ረመዷን ፦ከጁሙአ እስከ ጁሙአአምስት ወቅት ሰላት፦ መሀል ላይ የተሠራዉን ወንጀል ያሠርዛል። ይቅር ያስብላል ብለዋል። ረመዷኑ ያማረለት ሰዉ ያመት ወንጀሉ ይሠረዝለታል ።ስለዚህ ረመዷን አመታዊ የምግብ ለዉጥ ፦ያለባበስ ለዉጥ እምናደርግበት ጊዜ ሳይሆን. አመታዊ የልብ እድሳት ስራ እምንሠራበት ወር ሊሆን ይገባል።ይህ ይሳካ ዘንድ ልብን የማስተካከል አንገብጋቢነት ቀድመን ልናዉቅ ይገባል። ረመዷንን የምንቀበለዉ ፦በጀለብያ ፦በሽርጥ፦በፉስታን ፦በኩፍያ ፦በጥምጣም ፦በቤት አስቤዛ ሳይሆን አስቀድመን የአኼራ ዘር የምንዘራበትን ልባችንን በማፅዳትበማስተካከል ሊሆን ይገባል። ልብን ሳያስተካክሉ በደመ ነፍስ በነሻጣ መልካምን ስራ መስራት ትርፉ ድካም ብቻ የሚሆነዉመልሰዉ ያበላሹታል ሠዎችን በመስደብ ፦የሠዉ ስም በማጥፋት ፦የሠስጋ በመብላት፦በመሠል ነገሮች ልብ ሳይስተካከል የተሠራ ስራ መልሶ ይበላሻል።የቂያም ቀን ጀነት የምንገባዉ የጀነት ደረጃዎች ላይ የምንወጣዉ ልብ ሲይስተካከል ነዉ።

يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌۭ وَلَا بَنُونَ
~ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
إِلَّا مَنْ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلْبٍۢ سَلِيمٍۢ
~ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ

ገንዘብም ሆነ ልጅ የማይጠቅምበት ቀን ነዉ.የቂያም ቀን.. ማለት ልቡ ንፁህ ላልሆነ ሰዉ ነዉ።ልቡ ንፁህ የሆነለት ሠዉ ልብ ለተስተካከለለት ሰዉ ልጁም ገንዘቡም ዱአም ዚክርም መልካም ነገር  ስልጣኑም  ይጠቅመዋል። መሪዉ ስለተስተካከለ እሱን ተከትለዉ የሄዱ በሱስር ያሉ ነገሮች ሁሉ ለአኼራዉ የሚጠቅሙ ይሆናሉ።የንፁህ ልብ ባለቤት የቂያም ቀን ይድናል የሚባለዉ ልብከሽርክ ሲፀዳ፦ በድን ላይ በአላህ ጉዳይ ላይ አኼራ ላይ ከጥርጣሬ ሲፀዳ ነዉ።ከምቀኝነት ፦ከኩራት ለሠዎች ሸር ከማሠብ ሲፀዳ ነዉ።ለአላህ ባሮች ኸይር ሲያስቡ እህቶቸ ወንድሞቼ ናቸዉ ብለዉ ሸርን ሲጠሉላቸዉ መልካምን ሲወዱላቸዉ ቅን ሲሆኑ ልብ ንፁህ ሆኗል ይባላል።የሠዉ ልጅ ልብ ከሠዉነት አካላቶች ይበልጥ ስስና ጥንቃቄ የሚያስፈልገዉ እሱ ነዉ።በጥሩዉም በመጥፎዉም ተጽእኖ ዉስጥ ይወድቃል ።ጥሩ ነገሮችም ልብ ላይ ተፅኖ ይፈጥራሉ በቀላሉ መጥፎ ነገሮችም ቶል ተጽእኖ ያሳድሩበታል አይናችንን ሳስተን ከምንብቀዉ በላይ ዉጫችንን ከምንጠብቀዉ በላይ የልባችን ዉስጡ እንዳይበላሸ አላህ እሚጠላዉ ነገር እንዳይገባበት ጥንቃቄ ልናደርግለት ይገባል።

=http://t.me/https_Asselfya
- قَال صلَّى الله عليهِ وسلَّم:
‏سَبَقَ المُفَرِّدُونَ!
‏قالُوا: وَما المُفَرِّدُونَ يا رَسولَ اللهِ؟
‏قالَ: الذَّاكِرُونَ اللَّهَ كَثِيرًا، وَالذَّاكِرَاتُ.

‏- صَحيحُ مُسلِم
⭕️👉አትራፊ እና ከሳሪ በመባል ሰው ለሁለት ይካፈላል

አትራፊዉ፦ እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ በሀቅ (በእዉነት) በትግስት (በሶብር) ላይ የተመካከሩ ሲቀሩ ከዚህ ውጭ ያለው ሁላ በርግጥም ከሳሪ ዉስጥ ነዉ

== t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فضل
:
سبحان الله والحمدلله
ولا إله إلا الله والله أكبر

فضيلة الشيخ:
#عبدالرزاق_البدر حفظه الله
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከጨለማ ወድ 🌅 ብርሀን...!

እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ
የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና የሱና እህታችሁን ደስታዬን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ የምወዳት እናቴ ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛል:
::
አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት
በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን ሀሳቤን በስተመጨረሻ ስላሳካልኝ ሀያሉ ጌታዬ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
በመቀጠል በዱአችሁ ሁሌም ስታስታዉሱኝ ስታግዙኝ የነበራችሁ እህት ወንድሞቼ ጀዛከላሁ ኸይረን


ገና ይቀጥላል በኢዝኒላህ አዘወጀል ጉዞ ወድ ሀቁ ጎዳና....

[ ادْعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ....]


የሱና እህታችሁ ሀያት
⭕️👉ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይለናል

~ አንድ ሰው ሰባት የሰውነት አካላቶቹን ከመጥፎ ተግባር መጠበቁ የመልካም ሁሉ ነገር መሰረት ሲሆኑ
~ እነዚህን አካላቶቹ መልቀቅና ችላ ማለት ደሞ በተቃራኒው የመጥፎ ነገራቶች ሁሉ መሰረት ናቸው። እነሱም

~አይ፦ን ጆሮ፦አፍ፦ምላስ፦ብልት፦እጅ እና
እግር ናቸው።

[ إغاثة اللهفان  (١/٨٠)]
⭕️👉አንድ ሰው በነዚህ የሰውነት አካሎቹ አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ሁሉ ተቆጥቦ አላህን ሚያስወድድ መልካም ስራ የሰራባቸው ምንኛ ታደለ። ከከባድም ከአላህ ቅጣት ዳነ

=t.me/https_Asselfya
تلاوة خاشعة مبكية للشيخ رعد الكردي من سورة طه 1440
m.youtube.com
ጊዜህ
➷ገንዘብህ
➷እውቀትህ

በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ?
👉ቁርአንን መቅራት አብዛ።
👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ!

t.me/https_Asselfya
الحمد لله .........
~ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንደ አምና
በደስታ ይለቅ በተዉሂድ በሱና

~አመቱን ጠብቆ መጣልን ጾማችን
የኢስላም ማእዘን ዉብ መገለጫችን

= t.me/https_Asselfya
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في سدير..
‏وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
ዉድ ቤተሠቦቸ... ሁሉ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ።

ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል
መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።

ረመዷን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን።

ረመዷን ሙባረክ !!
~
t.me/https_Asselfya
أتاكم شهر رمضان🌷
የረመዷን ወር መጣላቹህ

مبارك عليكم شهر رمضان المبارك
በኒያ ጉዳይ መጨናነቅ አያስፈልግም
~
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ነገ ረመዷን እንደሆነ ያወቀና ሊፆመው የፈለገ ሁሉ ፆሙን ነይቷል።"
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/215]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
⭕️👉«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»።

=
t.me/https_Asselfya