አንተ ኃያል ነህና ዋጋህን ዝቅ በሚያደርግ ማንኛውም ቦታ አትገኝ። ብትገኝም እንኳን አትቆይ፣ ብትቆይም እንኳን በመጨረሻ ሰዓታትም ቢሆን ነጻ ሁን። ራስህን እወቅ፣ ዋጋህን እወቅ፣ ከዚያም ለራስህ ዋጋ ተምን። መቼም ርካሽን ነገር ማንም ለመድመቂያ አይፈልገውም።
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
Forwarded from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
🎉ታላቅ ሙሓደራ እና ጥያቄ መልስ
. . . በታላላቅ መሻይኾች . . .
☑️ የፊታችን ጁሙዓ #በአህሉ-ተውሂድ
- - ● ተጋባዥ እንግዶች ● - -
🎙 الشيخ رشاد الورد الحبيشي
<ሼይኽ ረሻድ አል-ሁበይሺይ - ከሳዑዲ >
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي
< ሼይኽ አወል አህመድ አል-ከሚሲይ>
〰〰〰〰〰〰
🔁ፕሮግራም መሪ : ኡስታዝ አቡ-ረይስ
⏰ሰዓት : 2:40 በኢትዮ
🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇
● t.me/sefinetunuh
. . . በታላላቅ መሻይኾች . . .
☑️ የፊታችን ጁሙዓ #በአህሉ-ተውሂድ
ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል ላይ ታላቅ ሙሀደራ እና ጥያቄናመልስ ይዘጋጃል። - - ● ተጋባዥ እንግዶች ● - -
🎙 الشيخ رشاد الورد الحبيشي
<ሼይኽ ረሻድ አል-ሁበይሺይ - ከሳዑዲ >
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي
< ሼይኽ አወል አህመድ አል-ከሚሲይ>
〰〰〰〰〰〰
🔁ፕሮግራም መሪ : ኡስታዝ አቡ-ረይስ
🔺 ይህንን ደማቅ ምሽት አብረውን እንዲያሳልፉና ረመዳን ሊገባ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ የቀሩት ወቅቱን ያገናዘበ ● ምክር ሸምተው ● ብዥ ያለቦትን ጠይቄው ይህንን የተከበረ ወር እንዲቀበሉት ተጋብዘዋል ።⏰ሰዓት : 2:40 በኢትዮ
🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇
● t.me/sefinetunuh
𓂃 ִֶָ
𓄹 اليَـــومَ عِـلــمٌ وغَــــداً مثلــهُ
منْ نُخـب العِلــمِ الَّتي تُلتَقَط
يُحصِّـــلُ المـــرءُ بِهَا حِكمَـةً
وإنَّمَا السَّــيلُ إجتِمَاعُ النُّقَط 𓄼
𓄹 اليَـــومَ عِـلــمٌ وغَــــداً مثلــهُ
منْ نُخـب العِلــمِ الَّتي تُلتَقَط
يُحصِّـــلُ المـــرءُ بِهَا حِكمَـةً
وإنَّمَا السَّــيلُ إجتِمَاعُ النُّقَط 𓄼
✅ አላህን የሚፈራ ሰው
~
t.me/https_Asselfya
~
ለሱ ከችግሩ መውጫ ቀዳዳን ያደርግለታል።
~ከማያስበው በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል።
~ከሱ ወንጀሉን ይሰርዝለታል።
~የመልካም ስራው ምንዳ ያበዛለታል።t.me/https_Asselfya
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
የዚህን ውድ ወንድማችንን(ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቃን)ትምህርት ለመከታተል ይህ የግል ቻናሉ ነው ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ!⇩⇩
https://t.me/fewaidabdurazaq
https://t.me/fewaidabdurazaq
https://t.me/fewaidabdurazaq
https://t.me/fewaidabdurazaq
قال ابن الجوزي رحمه اللَّـه :-
" يا كَثِيرَ الذُنُوبِ ،، قَلِيلَ البُكَـاءِ ،، أبكِ عَلَى عَدَمِ بُكَائِك ، كَانُوا يبكُون مَع التَقوَى ،
وأنتَ تَضحَك مَع الذُنُـوب. ؟! "
" يا كَثِيرَ الذُنُوبِ ،، قَلِيلَ البُكَـاءِ ،، أبكِ عَلَى عَدَمِ بُكَائِك ، كَانُوا يبكُون مَع التَقوَى ،
وأنتَ تَضحَك مَع الذُنُـوب. ؟! "
~ትንሽ ችግርና መከራ ሲገጥመን ከዚህ ኑሮ (ህይወት) ሞቼ ብገላገል ይሻለኛል የምንል ሰዎች አለን፣
👉 አላህ ግን እንድህ ይላል፣
♦️{وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰ}
📚طه: 127
➡️የኣኺራህ ቅጣትና ስቃይ ከዱኒያው ይልቅ በጣም ብርቱና የማይቋረጥ ዘውታሪ ነው።
t.me/https_Asselfya
👉 አላህ ግን እንድህ ይላል፣
♦️{وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰ}
📚طه: 127
➡️የኣኺራህ ቅጣትና ስቃይ ከዱኒያው ይልቅ በጣም ብርቱና የማይቋረጥ ዘውታሪ ነው።
t.me/https_Asselfya
~መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርዐን ማዕከል
ወንድም እና እህቶች መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ማዕከል በኦላይን ተማሪወችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል ሥለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ዉስን ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈል ገው ቦታው ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ
🏷ይህ መርከዝ የሚሰጣቸው ትምህርቶች
➩አል ቃኢደቱ አን ኑራኒያህ
➩ቁርአን ነዞር
➩የ ተጅዊድ ሪሳላዎችን ነው
⏰ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
➛ከ መ غሪብ ሶላት ➖ዒሻ ሶላት
➛ከ ዒሻ ሶላት በኋላ ==4 ሰኣት
◈በነዚህ ሰአቶች በፈለጋችሁበት ገብታችሁ ማሰማት ትችላላችሁ
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ዩዘር ይጠቀሙ
♦️@MohamedAliwellega
ወደጉሩባችን ለመቀላቀል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/merkezibniljezeriy

~ሕይወት በረባ ባልረባው
ለመጨቃጨቅ አጭር ናት...
"ይመችህ👍"
~ብለህ መንገድህን ቀጥል.......
ለመጨቃጨቅ አጭር ናት...
"ይመችህ👍"
~ብለህ መንገድህን ቀጥል.......
~በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን እጆችህ ይመሰክሩብሀል!!
~
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰهِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]
~ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

قَال الشَّيخ ابن عُثيمِين-رَحِمَهُ الله-
«إخواني: لقد حذَّرنا اللهُ تعالى في كتابه من النارِ وأخبرَنا عن أنواعِ عذابِها بما تَتَفَطَّرُ منه الأكبادُ وتتفجرُ منه القلوب، حَذَّرنَا منها وأخْبَرَنا عن أنواع عذابِها رحمةً بنا لنزدَادَ حَذراً وخوْفاً، فاسمَعوا ما جاء في كتاب الله تعالى وسنةِ رسولِهِ صلى الله عليه وسلّم من أنْواع عذابِها لعلكم تذَكَّرُون. وأنيبُوا إلى ربكم وأسلمُوا له من قبل أنْ يأتِيَكم العذابُ ثم لا تُنصرون».
↶↶
https://t.me/https_Asselfya
Audio
~ቁርአን የልብ ብርሀን!
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ -
t.me/https_Asselfya
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ -
t.me/https_Asselfya
እኔ የሚል አስተሳሰብና ግንዛቤ የትዳር ጠንቅ ሲሆን፤
ትዳር እኛ፣ በእኛ፣ የእኛ፣ ለእኛ... ይህ እስተሳሰብ ደግሞ የትዳር መዋቢያ ካባው ነው።
~በትዳር ውስጥ ፍቅር፣ እንክብካቤ፣ መከባበር፣ መተሳሰብ፣ መተዛዘን፣ ነገሮችን ባላየ ማለፍ፣ ትዕግስት በተለይ ደግሞ ለወንድ ልጅ ከሴቷ የተለየና የበለጠ ትእግስት ሊኖረው ይገባል። የኒካህን ቁልፍ ወንዱ ላይ ማድረጉ ለዚሁም ጭምር ነው፤ ወንድን የቤት ራስ ብሎ ጠርቶታል።
~በመጨረሻም መቻቻል፣ መቻቻል ፣መቻቻል አሁንም መቻቻል በጣም አስፈላጊነቱ የሚናቅ አይደለም።
~ከዓሪፎቹ ቀዬ!
t.me/https_Asselfya
ኪታቡ አስ_ሲያም ከዑምደቱል አህካም
~
𝐏𝐝𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/18115
ክፍል ① t.me/https_Asselefya1/18116
ክፍል ② t.me/https_Asselefya1/18183
ክፍል ③ t.me/https_Asselefya1/18213
ክፍል ④ t.me/https_Asselefya1/18234
ክፍል ⑤ t.me/https_Asselefya1/18296
🎙𝐔𝐬𝐞𝐭𝐚𝐳 𝐌𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝 𝐒𝐢𝐫𝐚𝐣𝐞 ʰᵃᶠⁱᶻʰᵘˡˡᵃʰ
~
𝐏𝐝𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/18115
ክፍል ① t.me/https_Asselefya1/18116
ክፍል ② t.me/https_Asselefya1/18183
ክፍል ③ t.me/https_Asselefya1/18213
ክፍል ④ t.me/https_Asselefya1/18234
ክፍል ⑤ t.me/https_Asselefya1/18296
🎙𝐔𝐬𝐞𝐭𝐚𝐳 𝐌𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝 𝐒𝐢𝐫𝐚𝐣𝐞 ʰᵃᶠⁱᶻʰᵘˡˡᵃʰ
🪷ሀይእ !
ሀያእ ማለት መንገድ ላይ አገት ደፍቶ መሄድ ብቻ አይደለም ሀያእ ከምንሰራቸው መጥፎ ስራዎች በገሀድም ሆነ በድብቅ አላህንም መፍራት ማፈርም ጭምር ይይዛል ሀያእ የኢማን ቀንዘል ነው።
ኢማን በልብ ብቻ ማመን አይደለም ተግባርም ጭምር ይጠይቃል የታዘዝነ መታዘዝ የተከለከልነው መከልከል ይይዛል ሀያእ ከአላህም ሆነ ከሰዎች ከምንሰራቸው መጥፎ ነገሮችን መታቀብም ጭምር ይይዛል።"
✍እሙ ሓቲም