💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ስሞታ አታብዙ
~
እናንተ የአሏህ ባሮች ሆይ የቱን የካል ብትገፉ ብትበደሉ እንኳን ስሞታን አታብዙ።የሐሳባችሁ ተካፋይ"ሚስጥረኛ"አድርጋችሁ ከያዛችሁት አካል ውጭ ላለ የሆዳችሁን እያወጣችሁ አትስጡ ባዷችሁን ትቀራላችሁ እንጅ መፍትሄ አታገኙም።እከሌ ገንዘቤን በልቶኝ እከሌ አጭበርብሮኝ፣እከሌ ዋሽቶኝ፣እከሌ እንዲህ ብሎኝ ሲያበቃ ከድቶኝና…ወዘተ ለማንኛውም ሰው እየዞራችሁ ጉዴን ስማ አትበሉ።ጉሮፖችንና የኮመንት ቦታዎችን ሁሉ ስሞታ ተቀባይ አታድርጓቸው።አደብ አይደለም።ገንዘባችሁንም ሆነ ክብራችሁን የምታስመልሱበት መንገድ ካለ በመስመሩ ሂዱ ቢረዝምም ትደርሳላችሁ አላህም ያግዛችሁ።በተለይ እህቶችዬ እንዲህ አይነት ነገር ጉልቶ ይታይባችኋልና እርግፍ አድርጋችሁ ተውት።በዛም በዚህ ቢወተውቱት እራስን ማሳመም፣ጊዜን ማባከን አለፍ ሲልም ወንጀል ማምጣት ካልሆነ እንጂ ምን ይጠቅማል?

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
~ኢላሂ መሽቶ የሚነጋዉ ባንተ ነዉ፣ ተኝተን የምንነሳዉም ባንተ ነዉ፣ ወጥተን የምንገባዉም በእዝነትህ ነዉ፣ ሰርተን የምናገኘዉም ሰለፈቀድክልን ነዉ፣ አልሓምዱሊላህ....

~ኢላሂ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጃን ፣ ላዘነው ሁሉ መፅናናትን ፣ ለዱአዎች ሁሉ ተቀባይነትን ፣ ለታመመው ሁሉ መሻርን ለግሰው ፣ ያአሏህ ከእዝነትህ አታርቀን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን በሀቅ ላይ አፅናን መጨረሻችንን አሳምርልን ኣሚን ያረብ ።

==
t.me/https_Asselfya
~በነገራችን ላይ…የግድ አስፈላጊ ለሆነ ነገር ካልሆነ በስተቀር መታየት ከሌለብህ ሰው ጋር አትታይ፣ መገኘት በሌለብህ ቦታም ላይ አትገኝ፡፡ ሐላል ቢሆንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ መተዉዉ ከማድረጉ የሚሻለውን ነገር ትተዋለህ።

•አንዳንድ ጊዜ አስፈላጊ ባልሆነ ቦታ ላይ እየታየህ እኔ ራሴን አውቃለሁና ሰው የፈለገውን ቢል ምን አገባኝ የሚለው አባባል ላያስኬድ ይችላል፡፡ሰውንም ራስንም መጠበቅ መልካም ነው፡፡ የራስህን ሥም ጠብቅ፤ሰዎችንም ከሀሜት ጠብቅ፡፡ አንዳንድ ዑለሞች«ያልሆነ ቦታ ተይቶ የታማ ሰው ዕዳውን እሱ ራሱ ይቻል!»ይላሉ።

አንዳንዴ የሚፈቀዱ ቢሆንም እንኳን ለሰው ብለህ የምትተዋቸው፣ለማኅበረሰቡ ጥቅም ብለህ የማታደርጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ።ሆኖምግን ጥንትም ይሁን ዛሬ አላህን የማይፈሩ ሰዎች ብዙ አሉ፡፡ያለ ማስረጃም እርግጠኛ ሆነው የሚያወሩና የሚያስወሩ አሉ፡፡

ሰዎች እውነታውን ውስጣቸው እያወቀ በቅድስት መርየም ላይ አስወርተዋል፣ንፅህት ዓኢሻንም በ ዝሙት ወንጅለዋልና ካወሩ ለምን አወሩ አይባልም፡፡አላህ የወሬ አርዕስት ከመሆን ይጠብቀን፡፡ ያዩትን ሁሉ ከሚያወሩትም አያድርገን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~በነገራችን ላይ…የግድ አስፈላጊ ለሆነ ነገር ካልሆነ በስተቀር መታየት ከሌለብህ ሰው ጋር አትታይ፣ መገኘት በሌለብህ ቦታም ላይ አትገኝ፡፡ ሐላል ቢሆንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ መተዉዉ ከማድረጉ የሚሻለውን ነገር ትተዋለህ። •አንዳንድ ጊዜ አስፈላጊ ባልሆነ ቦታ ላይ እየታየህ እኔ ራሴን አውቃለሁና ሰው የፈለገውን ቢል ምን አገባኝ የሚለው አባባል ላያስኬድ ይችላል፡፡ሰውንም ራስንም መጠበቅ መልካም ነው፡፡…
ሀቂቃ አብዛሀኛዉ ሠዉ የተለከፈበት በሽታ ነዉ።
እንዲህ እየተባለ ነዉ ከዚህ ተግባር ተቆጠብ ሲባሉ እኔ ንጹህ ከሆንኩ ሠዉ ያውራ ወንጀሌን ያብሱልኛል የሚሉት ነገር.....!

~ሀቂቃ ለወንድም ፦ለእህት ያለመጨነቅ ነዉ።
ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ሚስታቸዉ ጋ ለሊት በሚሄዱ ጌዜ ሁለት ሰዎች አገኟቸዉ ፈጠን ብለዉ እነዚያ ሠዎች ሊያልፉ ሲሉ የአላህ መልእክተኛ ሚስቴ ነች ብለዉ ነዉ ያሏቸዉ። ሰዎች ጥርጣሬ እንዳያድርባቸዉ። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ነበሩ ..እኛ ደሞ ካልተፈቀደልን ሰዉጋ እየታየን እኔ የለሁበት ይሙኝ ሰዉ ያለዉን ይበል አይባልም።ለእህትና ለወንድሞቻችን ልናስብላቸዉ ይገባል። እኛም በተቻለን ሠዎችን ከሚያስጠረጥር ቦታ ልንርቅ ይገባል።

t.me/https_Asselfya
~ኢላሂ አንተን በማስታወስ አግዘኝ!!

تذهب الحياة ..
وتبقى الباقِيات الصّالحات :


‏سبحان اللّہ .. الحمد للّہ ..  لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہُ أڪبع ..لاحول ولا قوة إلا بالله

‏تملأ قبرك نوراً وترافقك إلى يوم القيامة
فاجعل دائماً لسانك رطباً بذكر الله
. t.me/https_Asselfya
~ትዳር ማለት........

ትዳር ልክ በሁለት በሬዎች አንገት ላይ እንተደረገ ቀንበር ነው።
አንደኛው አባያ ሆኖ ከተኛ አንዱ በሬ ብቻውን መሳብ አይችልም።

ትዳርም ሁለታቸውም በእኩልነት ሲጨነቁለት እና ሲንከባከቡት ነው ውጤታማ የሚሆነው

ትዳር ትልቅ ሀላፍትና ያለበት ለጀማሪዎች አድስ ህይወት ነው።

ትዳር ደስ የሚል የህይወታችን ቅመም ነው
።ነገር ግን በመካከሉ እንቅፋቶች የሉም ማለት አይደለም።

በትዳር ውስጥ ብዙ ሚስጥሮች አሉት

እነዚህን ሚስጥሮች ግን አንድ አካል
ኒካህ ስላሠረ ብቻ ያውቃቸዋል ማለት አይደለም።


በትዳር ውስጥ ያሉ ሚስጥሮችን የምንረዳው ኒካህ ስላደረግን ብቻ ሳይሆን አብረን ስንኗኗር ነው

እናማ አድስ ተጋቢዎችን ስለትዳር መጠየቅ ጨውን እና ስኳርን አቅርቦ ሳትቀምስ የትኛው አሻቦ የትኛው ስኳር ነው ብሎ እንደማስመረጥ ነው።

ጨው በከተሜዎቹ ሲሆን በእኛ ደግሞ አሻቦ ይባላል።

✍️እሙ አብዲለአዚዝ

      t.me/https_Asselfya
አንተ ኃያል ነህና ዋጋህን ዝቅ በሚያደርግ ማንኛውም ቦታ አትገኝ። ብትገኝም እንኳን አትቆይ፣ ብትቆይም እንኳን በመጨረሻ ሰዓታትም ቢሆን ነጻ ሁን። ራስህን እወቅ፣ ዋጋህን እወቅ፣ ከዚያም ለራስህ ዋጋ ተምን። መቼም ርካሽን ነገር ማንም ለመድመቂያ አይፈልገውም።

t.me/https_Asselfya
🎉ታላቅ ሙሓደራ እና ጥያቄ መልስ
. . . በታላላቅ መሻይኾች . . .
☑️ የፊታችን ጁሙዓ #በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል ላይ ታላቅ ሙሀደራ እና ጥያቄናመልስ ይዘጋጃል።
- - ● ተጋባዥ እንግዶች ● - -
🎙 الشيخ رشاد الورد الحبيشي
<ሼይኽ ረሻድ አል-ሁበይሺይ - ከሳዑዲ >
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي
< ሼይኽ አወል አህመድ አል-ከሚሲይ>
〰〰〰〰〰〰
🔁ፕሮግራም መሪ : ኡስታዝ አቡ-ረይስ

🔺 ይህንን ደማቅ ምሽት አብረውን እንዲያሳልፉና ረመዳን ሊገባ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ የቀሩት ወቅቱን ያገናዘበ ● ምክር ሸምተው ● ብዥ ያለቦትን ጠይቄው ይህንን የተከበረ ወር እንዲቀበሉት ተጋብዘዋል ።
⏰ሰዓት : 2:40 በኢትዮ
🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇
● t.me/sefinetunuh
​​​​​𓂃 ִֶָ
‏       𓄹 اليَـــومَ عِـلــمٌ وغَــــداً مثلــهُ
            منْ نُخـب العِلــمِ الَّتي تُلتَقَط

          ŮŠŮŘ­ŘľŮ‘ŮŮ€Ů€Ů€Ů„Ů المـــرءُ بِهَا حِكمَـةً
            وإنَّمَا السَّــيلُ إجتِمَاعُ النُّقَط
𓄼
ከዐርሹ በላይ
ኢብኑ/ሙነወር
"ከዐርሹ በላይ"
ኢብኑ ሙነወር
የካቲት 24/2016 በቡታጂራ ከተማ ሙሳ ራማሽ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
✅ አላህን የሚፈራ ሰው

~ለሱ ከችግሩ መውጫ ቀዳዳን ያደርግለታል።
~ከማያስበው በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል።
~ከሱ ወንጀሉን ይሰርዝለታል።
~የመልካም ስራው ምንዳ ያበዛለታል።


t.me/https_Asselfya
ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ

|√ በአብዱል ፈታሕ ኢብኑ ሙሐመድዘይን

telegra.ph/ቻት-ዘመነኛው-የሸይጧን-ወጥመድ-01-16
የዚህን ውድ ወንድማችንን(ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቃን)ትምህርት ለመከታተል ይህ የግል ቻናሉ ነው ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ!⇩⇩
https://t.me/fewaidabdurazaq
https://t.me/fewaidabdurazaq
قال ابن الجوزي رحمه اللَّـه :-

" يا كَثِيرَ الذُنُوبِ ،، قَلِيلَ البُكَـاءِ ،، أبكِ عَلَى عَدَمِ بُكَائِك ، كَانُوا يبكُون مَع التَقوَى ،

وأنتَ تَضحَك مَع الذُنُـوب. ؟! "
~ትንሽ ችግርና መከራ  ሲገጥመን ከዚህ ኑሮ (ህይወት) ሞቼ ብገላገል ይሻለኛል የምንል ሰዎች አለን፣
👉 አላህ ግን እንድህ ይላል፣
♦️{وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰ}
📚طه: 127


➡️የኣኺራህ ቅጣትና ስቃይ ከዱኒያው ይልቅ በጣም ብርቱና የማይቋረጥ ዘውታሪ ነው።

t.me/https_Asselfya
~መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርዐን ማዕከል

  ወንድም እና  እህቶች መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ማዕከል በኦላይን ተማሪወችን   ተቀብሎ ማስተማር  ይፈልጋል ሥለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች  ዉስን ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈል ገው ቦታው ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ

🏷ይህ መርከዝ የሚሰጣቸው ትምህርቶች

➩አል ቃኢደቱ አን ኑራኒያህ
➩ቁርአን ነዞር
➩የ ተጅዊድ ሪሳላዎችን ነው
 
 â°á‹°áˆ­áˆą የሚሰጥበት ሰዓት
       ➛ከ መ غሪብ ሶላት ➖ዒሻ ሶላት
      ➛ከ ዒሻ ሶላት በኋላ ==4 ሰኣት

◈በነዚህ ሰአቶች በፈለጋችሁበት ገብታችሁ ማሰማት ትችላላችሁ

ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን  ዩዘር ይጠቀሙ 

  ♦️@MohamedAliwellega

         ወደጉሩባችን ለመቀላቀል
      ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/merkezibniljezeriy
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርዐን ማዕከል   ወንድም እና  እህቶች መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ማዕከል በኦላይን ተማሪወችን   ተቀብሎ ማስተማር  ይፈልጋል ሥለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች  ዉስን ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈል ገው ቦታው ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ 🏷ይህ መርከዝ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ➩አል ቃኢደቱ አን ኑራኒያህ ➩ቁርአን ነዞር ➩የ ተጅዊድ ሪሳላዎችን ነው    â°á‹°áˆ­áˆą የሚሰጥበት…
ተጠቀሙበት ኮ/ቻ የአንሷር ጀመአ ወንድማችን ነዉ
~ሕይወት በረባ ባልረባው

ለመጨቃጨቅ አጭር ናት...

"ይመችህ👍"

~ብለህ መንገድህን ቀጥል.......
~በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን   እጆችህ ይመሰክሩብሀል!!
~
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]


~ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

t.me/https_Asselfya