💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል 

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

     ~የኪታብ  pdf ⤵️
    t.me/https_Asselfya/8136
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ
↪️ ረመዷንን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ምን አለ !? 

                   🛑👉ተከተሉኝ ↓↓↓↓
~~
ረመዷን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948

ረመዷን እና ነሺዳ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926

↱አደገኛ የረመዷን ሌቦች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955

↱የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981

↱ረመዷን እና ቁርአን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065

↱ሱሁርን መመገብ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185

↱በረመዷን ሁለቱ ጅሃዶች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190

↱ፆመኛን ማስፈጠር↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207

↱ረመዷንን ለሶስት መክፈል↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255

ረመዷን ግማሺ ያለ ቢድዓ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287

ፆመኞች ሁለት አይነት ናቸዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310

በረመዷን መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349

በረመዷን ሱና የሰራ እንደ ፈርድ ይቆጠራልን !?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369

ፆማችን ከወንጀል እንጠብቅ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381

በረመዷን የሴቶች ፕሮግራም↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396

=
«ሌሎችም በፁሁፍም በድምፀም የቀረቡ ትምህርቶች  በዚሁ ቻናል ያገኛሉ  ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ !!»
~ቆይ ልታገስ ብለህ ቀኑንና ዓመቱን ሙሉ ስትጠብቅ አትኑር
እስቲ ደግሞ መንገድ ቀይርና በሌላ ስልት ሞክር

~
t.me/https_Asselfya
አላህ ሆይ !
~
በኸይር ያወሱንን ሁሉ በኸይር አውሳቸው
በበጎ ያስታወሱንን ሁሉ በበጎ ነገር አስታውሳቸው
በእዝነትህ ሸፍናቸው
በብርሃንህ ሙላቸው
በፍቅርህ ተቀበላቸው


ደህናእደሩልኝ
t.me/https_Asselfya
📍ተጋበዙልኝ
تِلاَوٓةٰ طَيِّبَةٰ..
📍ሒወት ከቁርአን ጋ ዉብነች......
﴿ إِذ قالَ يوسُفُ لِأَبيهِ يا أَبَتِ إِنّي رَأَيتُ أَحَدَ عَشَرَ كَوكَبًا وَالشَّمسَ وَالقَمَرَ رَأَيتُهُم لي ساجِدينَ ﴾
~ፈጅር ሰላት ልክ እንደ
ጦርነት ነው በውስጧ ጀግና ጀግና
ወንዶችን እንጂ አታይም።
~
    t.me/https_Asselfya
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል 

     ~የኪታብ  pdf ⤵️
    t.me/https_Asselfya/8136
~ከአላህ ርቀህ ሰላም እና ደስታ አገኛለሁ ብለህ አትሰብ
ደስታ ከአላህ ኔዕማዎች አንዱ ነው የአላህ ኒዕማ እርሱን በማመፅ በፍፁም አይገኝም!!

~ደስታ ከፈለግክ ሰላምና መረጋጋት የውስጥ እርካታና እፎይታ ከፈለግክ ወደአላህ ተመለስ
~አላህ ያዘዝህን በቻልከው ፈፅም የከለከለህን ራቅ የዛኔ ውስጥህ በደስታና መረጋጋት ይሞላል።

~አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) እንድህ ይላል:-

{ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ }

«(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡» [

ረዕድ (28
)]

t.me/https_Asselfya
📚አራት ምርጥና አንገብጋቢ የሆኑ ኪታቦችን በ 4 ቀን ብቻ ያጠናቁ!

•በዚህ ቻናል ከነገ ጀምሮ (ማለትም የካቲት 21/06/2016 ሐሙስ) ለተከታታይ 4 ቀናት መሰጠት ይጀምራሉ።የሚሰጡት ኪታቦችም ከግዜው ጋር የገጠሙ ናቸው ተብሎ ተጠንቶበት ነው።
• ከ መንሐጁ
• ከ ረቃኢቅ
• ከ አኽላቅ
• ከ ፊቅህ(ፆም)
💡እዚህ ደውራ ላይ ብንገኝ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንሆናለን።―መልዕክቱትን ለሌሎች ሼር ያድርጉት!―

🌐ትምህርቱ ቀጥታ የሚተላልፍበት ቻናል፦👇
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
{ لَيْسَ لَكَ مِنَ الْأَمْرِ شَيْءٌ }
هذه الآيـة واضحة صريحة
تقطع جذور الشرك من القلب!

📘شرح كتاب التوحيد | الدرس (21)

  https://t.me/https_Asselfya
🎴ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም📢
   
🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑

በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ

↝ርዕስ ፦
የተዉሂድ  አሳሳቢነት

ንድማችን አቡ አይመን

ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም

በወንድማችን ኑረዲን  አቡ ፍሩቅ

↝ርዕስ፦  ተውሂድን በገጠር ማሰራጨት

የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ማሂ


🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል
          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🗓 ጁሙዓ
↝በኢትዮ  : ማታ 3:00
↝በሳዑዲ  9:00
↝በዱባይ 10:00


ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ስበብ እንሁን

   የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup