💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
06 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (⑥)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029
በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ
የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ
ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ
አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ
አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ
የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ
እንዲሁ ዝምብሎ ይስባል ሙሐባሽ
ለኔ ያርጋት ብሎስ መብዛቱ የሚመኝሽ

አቤት.....
ሤት ልጅ ቁጥብ ሆና ዲኗን ስትማር በቻለችዉ ለመተግበር ስትጥር በአላህ ይሁንብኝ ምንኛ ማራኪ ናት። ምንኛ ደስ ትላለች ያአላህህህ
የረመዳንን_ፆም_የተመለከቱ_ሀዲሶች_በአማርኛ_PDF.pdf
964.4 KB
🔍ረመዷንን የተመለከቱ ሀዲሶች በአማርኛ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
~ረመዷንን አስመልክቶ ትክክለኛና የተረጋገጡ ሀዲሶች
~ስለ ረመዷን የሚወሩ የተዋሹና ትክክል ያልሆኑ ሀዲሶች

👉ለሌሎች ሼር በማድረግ ስለረመዷን ግንዛቤ እናስጨብጥ

t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❀•°ኢላሂ መጨረሻችን አሳምርልን

💎الخوف من الفتن وسوء العاقبة

الشيخ #عبدالكريم_الخضير حفظه الله

ተቆጥሮ የማያልቀው የ አብዱልሀሚድ እና የ ግብረአባሮቹ ስህተቶችን ማጋለጥ  ክፍል 07

በ ቀጣይም ክፍል አብዱልሀሚድ ከወደቀባቸው ስህተቶች ውስጥ በድምፅ መረጃ ጋር  የተደገፈ የሚቀርብ ይሆናል ። 

ነገ (ጁምዓ) ይጠብቁን በአላህ ፍቃድ 

https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
~አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረንአዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን‼️

t.me/https_Asselfya
▪️وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
~ ኑ ወደአላህ ብሎ ከሚጣራ  መልካምን ከሠራ  እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ብሎ  ከሚል የበለጠ ንግግርን፦ ስራን አሳማሪ የለም።

~
የገጠር ሙሀደራዎች

~
ድግምት እና ድግምተኞች↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19668
t.me/nuredinal_arebi/19668

በአላህ ማመን ⓵↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19670
t.me/nuredinal_arebi/19670

√በአላህ ተመኩ ⓶↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19672
t.me/nuredinal_arebi/19672

√አስካሪ መጠጥ እና ቁማር↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19675
t.me/nuredinal_arebi/19675

√ኒፋቅ እና ሙናፊቆች↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19681
t.me/nuredinal_arebi/19681

√የልብ በሽታ እና በሺተኞች↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19682
t.me/nuredinal_arebi/19682

√የቀብር አምልኮ↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19683
t.me/nuredinal_arebi/19683

√ህዝባችን እና እስልምና↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19685
t.me/nuredinal_arebi/19685

√ሞትን ማስታወስ↷⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19691
t.me/nuredinal_arebi/19691

√በአላህ ብቻ መመካት↷ ⇓↶
t.me/nuredinal_arebi/19723
t.me/nuredinal_arebi/19723

=

🎙በኑረድን አል አረቢ አቡ ፋሩቅ
📍ተወዳዳሪ ቁጥር አንድ:
" ኢስማኢል ሙስጠፋ"

ከ"ቡታጀራ"

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnuidris_teppi/2842
🔍በመጠናናት ስም የሚጀመር ፍቅር ለትዳር መፍረስ አንዱ ምክንያት መሆኑን ያውቃሉ?
ሁለት ጥንዶች ከትዳር በፊት የሚጀምሩት የፍቅር ህይወት በአብዛኛው በሀሰት ማንነት ላይ የተመሠረት ነው። ስስታሙ ለጋሽ፣ ጨካኙ ሩህሩህ፣ ተናዳጁ ታጋሽ፣ ኮስታራው ተጫዋች መስሎ የውሸት ባህሪ ተላብሶ ሴቷን በእጁ ለማድረግ ይሞክራል። ሴቷም በተመሳሳይ በሀሰት ማንነቷ ተወዳጅና ተፈቃሪ ለመሆን ትሞክራለች። በዚህ መልኩ የተመሰረተ ትዳር ከአንድና ሁለት ወር በኃላ በግጭትና ክስ ውጥረት ውስጥ ይገባል። በዚህ ጊዜ የሚቀርበው ክስ "ከዚህ በፊት የማውቀው ሰው አይደለም ተቀየረብኝ"፣ ከዚህ በፊት የማውቃት አይነት ሰው አይደለችም ተቀየረችብኝ" የሚል ይሆናል።
ተቀይሮባት ሳይሆን የተደበቀው ማንንቱ ግልፅ ወጥቶ ነው።
ተቀይራበት ሳይሆን የተደበቀው ማንነቷ ግልፅ ወጥቶ ነው።
منقول

. t.me/https_Asselfya
07 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (⑦)📍የመጨረሻ ክፍል

📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029