~ስህተቴን ፊት ለፊቴ ለነገረኝ፣ በመልካም ስራዬን ፊትለፊቴ ላላሞገሰኝ! የአላህ እዝነት ይውረድ!!
~
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰〰
👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች
ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች
⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦
▪️ሙስሊም የሆነ👉 ካፊር ይወጣል
▪️ለአቅመ አዳም የደረሰ👉 ህፃን ይወጣል
▪️አቅሉ ጤነኛ የሆነ👉 እብድ ይወጣል
▪️መንገደኛ ያልሆነ👉 ሙሳፊር ይወጣል
▪️መፆም የሚችል👉 የማይችል ሰው ይወጣል
▪️ጾምን ከልካይ ከሆኑ ነገሮች ሰላም የሆነ▪️ ፃም ከልካይ ምክንያት ያለበት ይወጣል
✅ ይህንን መስፈርት ያሟላ ሰው ወዳው በግዜው መጾም እንዳለበት የቁረአንና የሀድስ መረጃ እንዲሁም የሙስሊሞች ስምምነት ያመላክታል።
◾️ شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًۭى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍۢ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ
➀(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (ሀቅና ከባጢል) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ይፁም።
✅ قال النبيﷺ: ((إذا رأيْتُمُ الهلالَ فصُومُوا))
➁【ጨረቃን ባያችሁ ግዜ ረመዷንን ጹሙ】
📚 مُتَّفَقٌ عَليْهِ
➂ ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ያሟሉ ሰዎች ረመዷንን ያለ ቀዷእ ወዳው በትኩሱ እንደገባ መፃም ግዴታ በመሆኑ ላይ የሙስሊሞች ስምምነት እንዳለ ኢብኑ ኡሰይሚን ገልፀዋል።
📚 مجالس شهر رمضان (٤٦)
🔘 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ
፧ ፧
፧ ፧
t.me/https_Asselfya

አንዳንድ ጊዜ ምንም እንደማያገባን ነገር ሆነን፣ ሳንሸበር ሳንጨነቅ፣ ምን ጉዳዬ ምን አገባኝ ብለን ሕይወትን ዝምብለን ስንኖራትም ደስ ይላል።
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
📍በቁርአን እንተዋወስ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️وَيَوْمَ يُحْشَرُ أَعْدَآءُ ٱللَّهِ إِلَى ٱلنَّارِ فَهُمْ يُوزَعُونَ
የአላህም ጠላቶች ወደ እሳት የሚሰበሰቡበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነርሱም የሚከመከሙ ኾነው ይነዳሉ፡፡
▪️حَتَّىٰٓ إِذَا مَا جَآءُوهَا شَهِدَ عَلَيْهِمْ سَمْعُهُمْ وَأَبْصَٰرُهُمْ وَجُلُودُهُم بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
ጀሀነምን በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል፡፡
▪️وَقَالُوا۟ لِجُلُودِهِمْ لِمَ شَهِدتُّمْ عَلَيْنَا ۖ قَالُوٓا۟ أَنطَقَنَا ٱللَّهُ ٱلَّذِىٓ أَنطَقَ كُلَّ شَىْءٍۢ وَهُوَ خَلَقَكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍۢ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ
ለቆዳዎቻቸውም «በእኛ ላይ ለምን መሰከራችሁብን?» ይላሉ፡፡ «ያ አንዳቹን ነገር ሁሉ ያናገረው አላህ አናገረን፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ጊዜ ፈጠራችሁ፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ» ይሏቸዋል።
▪️وَمَا كُنتُمْ تَسْتَتِرُونَ أَن يَشْهَدَ عَلَيْكُمْ سَمْعُكُمْ وَلَآ أَبْصَٰرُكُمْ وَلَا جُلُودُكُمْ وَلَٰكِن ظَنَنتُمْ أَنَّ ٱللَّهَ لَا يَعْلَمُ كَثِيرًۭا مِّمَّا تَعْمَلُونَ
ጆሮዎቻችሁ ዓይኖቻችሁና ቆዳዎቻችሁም በእናንተ ላይ ይመሰክርብናል ብላችሁ የምትደበቁ አልነበራችሁም፡፡ ግን አላህ ከምትሠሩት ብዙውን አያውቅም ብላችሁ ጠረጠራችሁ፡፡
📚(ሱረቱል ፉሲለት 19_22)

~በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡"
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Abu Sufiyan Albenan – 02 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
03 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (③)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】 〰〰〰〰〰〰〰 👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች ⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦…
⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
【ክፍል ሁለት 0⃣2⃣】
〰〰〰〰〰〰
◾️ካፊር እና ፃም
〰〰〰〰〰〰
↪️ 【ነጥብ አንድ】👉 ካፊር ቢፃም ፃሙ ተቀባይነት ያገኛልን⁉️
〰〰〰〰
◾️ካፊር የሆነ ሰው በኩፍሩ እስካለ ድረስ ረመዷንን መጾም ግዴታ አይሆንበትም። ቢፃም ራሱ ረሀብና ጥማት ከማትረፍ ውጪ ተቀባይነት አይኖረውም። ነገር ግን ይህ ማለት ነገ አላህ ፊት አይጠየቅበትም ማለት አይደለም። ምክንያቱም ማንኛውም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እነዚህ ሶስት መስፈርቶች የግድ መሟላት አለባቸው።
① ኢስላም
② ኢኽላስ
③ ሙታበአ
ስለዚህ ካፊር የተውሂድ ባለቤት ስላልሆነ ማንኛውም መልካም ስራ ቢሰራ ተቀባይነት አያገኝም ውድቅ ይሆናል።
↪️ 【ነጥብ ሁለት】👉 ካፊር የነበረ ሰው በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ቢሰልም⁉️
✅ አንድ ሰው ረመዷን ከመግባቱ በፊት ቢሰልም ከመስለምሙ በፊት ያሳለፋቸው ያልፃማቸው አመታቶች ቀዷ አውጣ ወይም ፁም አይባልም።
📍አንድ ሰው ረመዷን ወር ላይ የተወሰኑ ቀናቶች ካለፋ በኋላ ቢሰልም እነዛ የሰለመበት ወር ላይ ከመስለሙ በፊት ሳይፃም ያሳለፋቸው የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ አውጣ አይባልም።
⭕️👉 አንድ ሰው ረመዷን ላይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ቢሰልም ከዛ ከሰለመበት ሰአት ጀምሮ ከምግብ ከመጠጥ መታቀብ ግድ ይለዋል። ምክንያቱም ልክ እንደሰለመ ረመዷን መፃም ግዴታ ከሆነባቸው ሰዎች ቁጥር ውስጥ ይገባል። ነገር ግን የዛን ቀን ቀዷ አውጣ በምትኩ በሌላ ቀን ፁም አይባልም። ምክንያቱም ይህ ሰው ፃም መያዝ ግዴታ በሆነበት ሰአት (ፈጅር) ላይ ሙስሊም ባለመሆኑ ቀዷ ማውጣት ግደታ ከሚሆንባቸው ሰዎች ውስጥ አይመደብም።
◾️ለዚህ መረጃው የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ ንግግር ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️قُل لِّلَّذِينَ كَفَرُوٓا۟ إِن يَنتَهُوا۟ يُغْفَرْ لَهُم مَّا قَدْ سَلَفَ
ለነዚያ ለካዱት በላቸው፡- ቢከለከሉ (ቢቶብቱ) ለእነሱ በእርግጥ ያለፈውን (ሥራ) ምሕረት ይደረግላቸዋል፡፡
🔘 ክፍል ሶስት ይቀጥላል ኢንሻአላህ

⭕️👉'"ብዙ ነገር ለመማር መሞከር እይታህን ያሰፋል ። የዕይታህ አድማስ ሲሰፋ ደግሞ አንተ እያነስክ ነው የምትሄደው። ...ሰፊ ከሆነው ዓለም ውስጥ አንተ ምን ያህል ኢምንት እንደሆንክ ትረዳለህ። እያወክ ስትሄድ ትልቅነትህን ሳይሆን ትንሽነትህን ነው ምትረዳው። እያወክ ስትሄድ በአለም ዙሪያ በተፈጠረው እውቀት ውስጥ አንተ ትንሽ መሆንህ ይገባሀል።"
~ስኬታማ ሰዎች አዳዲስ ነገሮችን ከህይወትና ከንባብ ለመማር ዝግጁ ናቸው!
~ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎች በአንጻሩ እራሳቸውን በጣም ብልሆች እንደሆኑና ሁሉንም እንደሚያውቁ ስለሚያስቡ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ዝግጁ አይደሉም።
⭕️👉ስለዚህ በህይወትህ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ለመድረስ ሁሌ አዳዲስ ነገሮችን እና ሃሳቦችን ለማወቅ አእምሮህን ክፍት አድርገው።
~ እና ..አንብብ!
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Abu Sufiyan Albenan – 03 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة