🔍ቂርአቴ (ጣእም)ጥፍጥና የለዉም ለምትሉ ትዉስታ !
~የቂርአት ጥፍጥና ያለዉ መለስ እያሉ ሙራጃአ በማድረግ ፦ በማጥናት ሁለት ሶስት እየሆናችሁ በመሞጣጠን ነዉ ።የዛን ግዜ የቂርአት ጥፍጥናዉ ልዩ ነዉ።
~መለስ እያላችሁ መሞጣጠን አትርሱ ...ቀርተነዋል ብላችሁ አትዘናጉ ።ይረሳል።
~
~የቂርአት ጥፍጥና ያለዉ መለስ እያሉ ሙራጃአ በማድረግ ፦ በማጥናት ሁለት ሶስት እየሆናችሁ በመሞጣጠን ነዉ ።የዛን ግዜ የቂርአት ጥፍጥናዉ ልዩ ነዉ።
~መለስ እያላችሁ መሞጣጠን አትርሱ ...ቀርተነዋል ብላችሁ አትዘናጉ ።ይረሳል።
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💦 اقرؤوا القرآن 💦
💭 لفضيلة المشايخ/
💧عبدالعزيز بن باز -رحمه الله-
💧 محمد العثيمين -رحمه الله-
💧صالح الفوزان -حفظه الله-
💧صالح اللحيدان -رحمه الله-
💧سليمان الرحيلي -حفظه الله-
💧عبدالرزاق البدر -حفظه الله-
💧عزيز العنزي -حفظه الله-
💧صالح آل الشيخ -حفظه الله-
🌴🌴🌴
💭 لفضيلة المشايخ/
💧عبدالعزيز بن باز -رحمه الله-
💧 محمد العثيمين -رحمه الله-
💧صالح الفوزان -حفظه الله-
💧صالح اللحيدان -رحمه الله-
💧سليمان الرحيلي -حفظه الله-
💧عبدالرزاق البدر -حفظه الله-
💧عزيز العنزي -حفظه الله-
💧صالح آل الشيخ -حفظه الله-
🌴🌴🌴
{إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا}
الذين قالوا: ربنا الله كثير، ولكن أهل الاستقامة قليل.
[مجموع الرسائل (339/1) لابن رجب]
الذين قالوا: ربنا الله كثير، ولكن أهل الاستقامة قليل.
[مجموع الرسائل (339/1) لابن رجب]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ዛሬ 24 ሰዓት ሞባይል ላይ ማፍጠጥ የለመደች ዓይን ነገ ረመዷን ላይ 2 ሰኣት ቁርኣን ላይ ታገሺ ብንላት ሊከብዳት ይችላል እና ከ ወድሁ ከ ቁርኣን ጋር እንታረቅ…ከ ሞባይልም ጋር ያለንን ግንኙነት እንቀንስ‼
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና { እና } ❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌ ➟ክፍል ስድስት ▪ስለ ሒጃብ በስድስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ~"ሒጃብ በመልበስ በእርግጥ አምናለሁ ሆኖም እኔ ገና ወጣት በመሆኔ ለመልበስ አልደረስኩም ፤በእድሜ እየገፋሁ ስሄድ ግን መልበሴ አይቀርም።” የሚል የተሳሳተ ሀሳብ ምታራምድ እህትም አለች !የሚከተሉትን የቁርአን አንቀፆችና የመልእክተኛው (ﷺ) ንግግር በሚገባ…
📍የሒጃብ ጥፍጥና
{ እና }
❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌
▪️ክፍል ሰባት
➡️ሌላዋ እህት ደግሞ እንድህ በማለት የራሷን ሁኔታ ትገልፃለች " እኔ የምኖረው የኢስላምን ሃይማኖት በማይከተል ሀገር ውስጥ ነው በዚያ የሚገኙ ማህበረሰቦች/ህዝቦችም ሁሌም ሒጃብ ሳደርግ በንቀት ዓይንና በማንቋሸሽ መልክ ያዩኛል ።ስለሆነም ሂጃብን መተውና እነርሱን በመምሰል ከሚያሳዩኝ ንቀት ለመገላገል ችያለሁ።”
➡️እህቴ ሆይ ! አንች የምትገኚው በኢስላም ጠርዝ ላይ እንደሆነ ተገንዝበሻል ? ሙስሊም ባልሆኑ ህዝቦች መካከል እንደ ሙስሊም ሳይሆን እነርሱን መስለሽ መኖርሽ ያሳዝናል። እዚያ ቦታ የሙስሊሞችን ባንድራ ከፍ አድርጎ ሊያሳይ የሚችል ከአንች ከሙስሊሟ ሌላ ማን እንድመጣ ትጠብቂያለሽ ? ይህንን መለኮታዌ አደራ ለመወጣት ቀላሉ መንገድ ደግሞ ሒጃብሽን ስርዓቱን ጠብቀሽ ከማድረግ የተሻለ ዘደ ላይኖር ይችላል።
👉በዚህ ጉዳይ የተሻለ ውጤት እንድታገኝ የሚከተሉትን ምክሮች ብትከተይ መልካም ይሆናል !
➀.በኢስላም ኃይማኖትና አንቺም ሙስሊም በመሆንሽ በመጀመሪያ ደረጃ ልትኮሪ ይገባሻል ። ይህም በራስ የመተማመን ስሜትሽን የሚገነባልሽ ሲሆን በሌሎች ህዝቦች የንቀት አይን በመታየትሽ የሚደርስብሽን የበታችነት ስሜት እንድትቋቋሚው ይረዳሻል
➁.ከኢስልምና ኋይማኖት ውጭ ባሉ ማ።ህበረሰቦች መካከል ስትኖሪ መልካም ስነ- ምግባር እንድኖርሽ ልዩ ትኩረት አድርጊ ..
⓷.ጥሩ አርዓያነት ያለው ተግባር ይኑርሽ ( ጠንካራ ሰራተኛ በመሆን ወይም ቀጠሮን በማክበር e.t.c)
♻️የኢስላም ኃይማኖት ለሌሎች ሰወች ለማስተላለፍ የሚረዱሽን መልካም አጋጣሚወች በሚገባ ተጠቀሚባቸው
🔴👉ተጠንቀቂ! ለነገሮች ቸልተኛና ስልቹ በመሆን ኃይማኖትሽን፣ የምትከተያቸውን መርሆወችና ክብርሽን ጭምር ጨርሰሽ ወይም ልታዋርጂ ስለምትችይ በዚህ በኩል በርትተሽ ስሪ።
✅ ወደ አላህ ቅን መንገድ ለመድረስ መከተል የሚገባን ስልት የእርሱን ትዕዛዝ በማክበር እንጂ ሌሌች ህዝቦችን ለማስደሰት መሞከር አይደለም ።
▪️وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ ٱلْيَهُودُ وَلَا ٱلنَّصَٰرَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ ۗ قُلْ إِنَّ هُدَى ٱللَّهِ هُوَ ٱلْهُدَىٰ ۗ وَلَئِنِ ٱتَّبَعْتَ أَهْوَآءَهُم بَعْدَ ٱلَّذِى جَآءَكَ مِنَ ٱلْعِلْمِ ۙ مَا لَكَ مِنَ ٱللَّهِ مِن وَلِىٍّۢ وَلَا نَصِيرٍ
~አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈጽሞ አይወዱም፡፡ «የአላህ መምራት (ትክክለኛው) መምራት እርሱ ብቻ ነው» በላቸው፡፡ ከዚያም እውቀቱ ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል ለአንተ ከአላህ (የሚከለክልልህ) ዘመድና ረዳት ምንም የለህም፡፡
{አል-በቀራህ ፥120}
♻️ሁልጊዜም ቢሆን ኃይማኖታዌም ሆነ ዓለማዌ ህይወታችንን ስንመራ በጥንቃቄ መሆን ያለበት ቢሆንም የሌሌችን ህዝቦች የአኗኗር ዘይቤ እየኮረጅንና እየተከተልን መሆን ግን የለበትም፤ የሰወች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብይ ( ﷺ) ይህን ጉዳይ አስመልክተው የተናገሩትን አቡ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ በማለት አስተላልፈውልናል፦
..የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንድህ ብለዋል ፦
"ከእናተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን አኗኗርና ሁኔታ እግር በእግር ዱካ በዱካ ትከታተላላቹ፤ የዲብ ጉድጓድ ሲገቡ ብታዩዋቸው እንኳ እናተም ከመግባት አትመለሱም” በዚህ ጊዜ"ከእናተ በፊት የነበሩ ሲሉ አይሁድና ክርስቲያኖችን ማለተዎ ነው?” ስንል ጠየቅናቸው ? እርሳቸውም ሲመልሱ " ኋላስ ማንን ነው እነርሱን ማለቴ እንጂ” አሉ።
[ሙስሊም ዘግበውታል]
~አሁን እኛ ባለንበት ዘመን እየሆነ ያለውን ነገር ላስተዋለ እውነቱ አንገት ያስደፋል ፤ ሙስሊም ሴቶች ሒጃባቸውን አውልቀው መራቆታቸው ሳያንስ ይህን ማድረጋቸውን እንደ ጀብዱና የሰናይ ባህሪ ቁንጮ እንደሆነ በመቁጠር በአደባባይ መግለጫ ሲሰጡ መመልከት ያሳዝናል ! እነዚህ ሞራል አልባ ጋጠወጦች ስላነገቡት የክህደት አርማ በአንገታቸውና በእጆቻቸው የደረደሯቸው ጌጣጌጦች እያሳዩ ያለምንም ሃፍረት ጨዋ ሙስሊሞች እንዲከተሏቸው ድርቅ ብለው ይሰብካሉ።"ተመልከቱ እኛ እዚህ ነን! ማንንም ሳንፈራ አንገታችንን ቀና አድርገን እንሄዳለን።” ሲሉም ይናገራሉ።
↪ይህን ጉድ ስናይ ታዳ! አንድ የሚተናነቀን ይህሊና ጥያቄ አለ! ይኸውም ይህን ክህደት ለመጋፈጥ ብቅ የሚሉ ሀቀኛ አማኞች የት አሉ? የአላህን ህግ እንድከበር የሚሟገቱለት የሃቅ ወዳጆች ወደት ገቡ? የሸይጣን ወታደሮች በየቦታው እንድህ ሲበራከቱ ምነው መደበቃቸው! ያሰኛል ።
~የአላህን (ﷻ) ህግ በዚች ምድር ተፈፃሚ ለማድረግ በኩራት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ከሚናገሩት ሁኑ!!.
....አዕምሮ ቢስ የሆኑት የሸይጣን ጭፍሮች እንኳ ከነግሳንግሳቸው ያለ ሃፍረት አንገታቸውን ቀና አድርገው ለመራመድ ከደፈሩ የአላህ ጭፍሮችማ እንደት !???
የአላህን (ﷻ)አርማ ከፍ እንድትል ለሚታገሉ አላህ የሰማይ መላዕክት በተገኙበት ስማቸውን ያወሳል፤ በክብር መዝገብ ፅፎ ያስቀምጣል ። እነዚ ህዝቦች በመጪው ዓለም ከፃድቃን ፣ቀጥተኛውን መንገድ ከተከተሉ ደጋጎች ጋ ይሆናሉ! እነኝህ ጓደኝነት ምንኛ አማረ ! አላህ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ይላል፦
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ ٱلْوَهَّابُ
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
{{አል ኢምራን ፥8}}
ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
متن_الوسائل_المفيدة_للحياة_السعيدة_لابن_سعدي_د_محمد_بن_إبراهيم.pdf
1.1 MB
📗 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»
ይህ የተሻለ ኑስኻ ነው!
«ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»
ይህ የተሻለ ኑስኻ ነው!
01 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (①)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
⭕️👉መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹ ፣መዘዞቹ የተሰኘውን በዉዱ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል حفظه الله የተዘጋጀዉን መፅሐፍ ከክፍል { 1 እስከ 61} ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በተከታታይ ያገኙታል።ይቀላቀሉ!
https://t.me/Darutewhide/1123
https://t.me/Darutewhide/1123
አንብብብ!ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል።
https://t.me/Darutewhide/1123
https://t.me/Darutewhide/1123
አንብብብ!ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል።
ደስታ በጣም ውድ ነገር ነው
እንኳን የሚሰጥህ የሚያበድርህም አታገኝም
ስለዚህ ባለህ ነገር ተደሰት።
~
እንኳን የሚሰጥህ የሚያበድርህም አታገኝም
ስለዚህ ባለህ ነገር ተደሰት።
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Abu Sufiyan Albenan – 01 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
የብዙ ሰዉ ሕይወት በአላህ ፍቃድ ቀይራለች ተከታተሉ።
~
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- رَزَقنـا الله مِن وَاسع فَضلِه
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና { እና } ❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌ ▪️ክፍል ሰባት ➡️ሌላዋ እህት ደግሞ እንድህ በማለት የራሷን ሁኔታ ትገልፃለች " እኔ የምኖረው የኢስላምን ሃይማኖት በማይከተል ሀገር ውስጥ ነው በዚያ የሚገኙ ማህበረሰቦች/ህዝቦችም ሁሌም ሒጃብ ሳደርግ በንቀት ዓይንና በማንቋሸሽ መልክ ያዩኛል ።ስለሆነም ሂጃብን መተውና እነርሱን በመምሰል ከሚያሳዩኝ ንቀት ለመገላገል…
⭕️👉 የመጨረሻ ክፍል ስምንት‼️
ውድ እህቴ ! አላህን ለማስደሰት ምን
⭕️👉ጉዳዩን ሲጠቃለል ውዷ እህቴ! ወኔ የተሞላበት
وَٱتَّبِعُوٓا۟ أَحْسَنَ مَآ أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ ٱلْعَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ۞
أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَٰحَسْرَتَىٰ عَلَىٰ مَا فَرَّطتُ فِى جَنۢبِ ٱللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ ٱلسَّٰخِرِينَ۞
«አላህ በመራኝ ኖሮ ከሚጠነቀቁት እኾን ነበር» ማለቷን (ለመፍራት)፡፡
ወይም ቅጣቱን በምታይ ጊዜ «ለእኔ (ወደ ምድረ ዓለም) አንድ ጊዜ መመለስ በኖረኝና ከበጎ አድራጊዎቹ በኾንኩ» ማለቷን (ለመፍራት መልካሙን ተከተሉ)፡፡
⭕️👉በዚህ ተጠናቋል!!
〰️〰️〰️〰️〰️
ቅድሚያ ይችን አጠር መጠን አድርጋ ላዘጋጀችልን ዉዷ እህቴ በዱኒያም በአኼራም መልካሙን ሁሉ ይግጠማት እያልኩ።የተወሰኑ ነገሮችን በማስተካከል ስታቀርብላችሁ ለነበረችዉ እህታችሁ በዱአችሁ አትርሷት። ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።እናንተም ባነበባችሁት እኛም ባስተላለፍነዉ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
👉ኢንሻአላህ ትሠበሰባለች!
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
ውድ እህቴ ! አላህን ለማስደሰት ምን
ማድረግ አለብን? እንግድህ እስካሁን በዘረዘር ናቸው ሂጃብን አስመልክቶ በየቦታው የሚገኙ የተሳሳቱ እሳቤወች (misconception) ካስወገድን የብዙ እህቶቻችንንም የተለያዩ ግላዊ( ከነፍሲያ) የሆኑ ፍላጎቶችን ካጋለጥንና እየመረመርን ከተቸን ቡኋላ!⭕️👉ጉዳዩን ሲጠቃለል ውዷ እህቴ! ወኔ የተሞላበት
ውሳኔ በማድረግሽ ህይወትሽ ወዲያውኑ የሚለወጥ ሲሆን ይህም ለውጥ የተሻለና ያማረ መሆኑ እርግጥ ነው ።ይህን ውሳኔ ስታደርጊ ልብሽን ንፁህ እውነተኛ መሆኑን ቀድመሽ እርግጠኛ ሁኝ ያኔ አላህ ለመወሰን የሚገጥምሽን ማመንታትና ፈተና ገር ያድርግልሻል።
~ከዚህ ቡሃላ ሂጃብ ለመልበስ መወሰን የሚኖርብሽ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው ። ይህን በስብዕናሽ ላይ ታላቅ ለውጥ የሚያመጣት ውሳኔ ለሚቀጥለው ረመዳን፣ ለአድስ አመት ወይ ትዳር ስይዝ እያልሽ እንዳታራዝሚው አደራ‼️ እነዚህ ሁሉ ሰበቦች ራስሽን የምታታልይባቸው ምክንያቶች ከመሆን ያልዘለሉና የሸይጧን ጉትጎታ ውጤቶች ብቻ ናቸው። ይህን ወርቃማ ውሳኔ ከማሳለፍ ወደ ኋላ የምትጎተችበት ሁኔታ ህይወትሽ የሚሻሻልበት እንቅስቃሴዎች በመሙላቱ ስኬት የሚያገኝበትና በመጠቃቀሚያዋ(መደሰቻዋ) ጀነት ደረጃሽ የሚያድግበት እድልን አበላሽቶ በምትኩ ለሸይጧን ጉትጎታ እጂ እንድትሰጭ በማድረግ ቀደምት ሙስሊም እንስቶች ከሚያገኙት ምንዳ እጣ እንዳይኖርሽ ያደርጋል። ይህ ዛሬ ነገ ማለት እጅግ አደገኛ የሆነ የድብብቆሽ ጨዋታ መሆኑን ተረድተሽ በጊዜ ካላስወገድሽው መጨረሻሽ የማያምርና የታላቅ ፀፀት ባለቤት ሆነሽ መቅረትሽ የማይቀር መሆኑን ተረጂው።
✅ እህቴ ሆይ ! ፍጠኝ ! እድሱን ህይወትሽን በጠራ መነሳሳት (ኒያ) በመጀመር በልቦናሽ ውስጥ ሸይጧን አንዳች መዕክት እንዳያኖር ቦታ ንፈጊው። #ሒጃብ_ማለት_!አዎ!እርሱ #የአሸናፊነት_አክሊልና_የመመራት_ብርሃን ነው። ልበሽው !ከዚያም በቅርቢቱ ዓለም ክብርና መታፈርን ለራስሽ አድርገሽ ለመጭው አለምም በመንደላቀቂያዋ ጀነት ቦታሽን ታስከብሪያለሽ ። አዎ እህቴ ሆይ ያለ ማመንታት ሒጃብሽን ልበሽው ጨርሻለሁ።
⭕️👉ወደ አላህ ተመልሰን ለሁላችንም ይቅርታ እንድያደርግልን ስንጠይቅ የሚከተለውን የቁርአን አንቀፅ ታላቅ ግምት ሰጥተን በማጤን በማስተንተን ነው ። አላህ ﷻ በተከበረው ቃሉ በሱረቱል ዙመር ከአንቀፅ 54_58 እንድህ ይለናል፦
قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُۥ هُوَ ٱلْغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ۞
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
وَأَنِيبُوٓا۟ إِلَىٰ رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا۟ لَهُۥ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ ٱلْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ۞
«ቅጣቱም ወደእናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የማትርረዱ ከመኾናችሁ በፊት ወደ ጌታችሁ (በመጸጸት) ተመለሱ፡፡ ለእርሱም ታዘዙ፡፡وَٱتَّبِعُوٓا۟ أَحْسَنَ مَآ أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ ٱلْعَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ۞
«እናንተ የማታውቁ ስትኾኑም ቅጣቱ በድንገት ሳይመጣባችሁ በፊት ከጌታችሁ ወደናንተ የተወረደውን መልካሙን (መጽሐፍ) ተከተሉ፡፡»أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَٰحَسْرَتَىٰ عَلَىٰ مَا فَرَّطتُ فِى جَنۢبِ ٱللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ ٱلسَّٰخِرِينَ۞
(የካደች) ነፍስ «እኔ ከሚሳለቁት የነበርኩ ስኾን በአላህ በኩል ባጓደልኩት ዋ ጸጸቴ» ማለቷን (ለመፍራት)፤
أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ ٱللَّهَ هَدَىٰنِى لَكُنتُ مِنَ ٱلْمُتَّقِينَ۞«አላህ በመራኝ ኖሮ ከሚጠነቀቁት እኾን ነበር» ማለቷን (ለመፍራት)፡፡
أَوْ تَقُولَ حِينَ تَرَى ٱلْعَذَابَ لَوْ أَنَّ لِى كَرَّةً فَأَكُونَ مِنَ ٱلْمُحْسِنِينَ۞ወይም ቅጣቱን በምታይ ጊዜ «ለእኔ (ወደ ምድረ ዓለም) አንድ ጊዜ መመለስ በኖረኝና ከበጎ አድራጊዎቹ በኾንኩ» ማለቷን (ለመፍራት መልካሙን ተከተሉ)፡፡
⭕️👉በዚህ ተጠናቋል!!
〰️〰️〰️〰️〰️
ቅድሚያ ይችን አጠር መጠን አድርጋ ላዘጋጀችልን ዉዷ እህቴ በዱኒያም በአኼራም መልካሙን ሁሉ ይግጠማት እያልኩ።የተወሰኑ ነገሮችን በማስተካከል ስታቀርብላችሁ ለነበረችዉ እህታችሁ በዱአችሁ አትርሷት። ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።እናንተም ባነበባችሁት እኛም ባስተላለፍነዉ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
👉ኢንሻአላህ ትሠበሰባለች!
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
~አላህ ሆይ!!
〰️〰️〰️
የማያልቅ ሶብር ስጠን፣
የማያረጅ ኢማን አልብሰን፣
የማይደክም ተስፋ ለግሰን፣
የማይዘነጋ ቀልብ ሸልመን፣
የማይሰንፍ ጉልበትም ቸረን፣
ከባዱን ሁሉ አግራልን፣
መልካሙን ሁሉ ወፍቀን።
ጠግነን፣ መጨረሻችን አሳምርልን...ያ ረብ።
~
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️
የማያልቅ ሶብር ስጠን፣
የማያረጅ ኢማን አልብሰን፣
የማይደክም ተስፋ ለግሰን፣
የማይዘነጋ ቀልብ ሸልመን፣
የማይሰንፍ ጉልበትም ቸረን፣
ከባዱን ሁሉ አግራልን፣
መልካሙን ሁሉ ወፍቀን።
ጠግነን፣ መጨረሻችን አሳምርልን...ያ ረብ።
~
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
⭕️👉የሒጃብ ጥፍጥና እና ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤዎች መነበብ ያለበት ስለሒጃብ ጠቃሚ ተከታታይ ፁሑፍ።
➡️ክፍል. ➀
t.me/https_Asselfya/7930
t.me/https_Asselfya/7930
➡️ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/7940
t.me/https_Asselfya/7940
➡️ክፍል .⓷
t.me/https_Asselfya/7956
t.me/https_Asselfya/7956
➡️ክፍል .➃
t.me/https_Asselfya/7975
t.me/https_Asselfya/7975
➡️ክፍል .➄
t.me/https_Asselfya/7992
t.me/https_Asselfya/7992
➡️ክፍል .➅
t.me/https_Asselfya/8006
t.me/https_Asselfya/8006
➡️ክፍል .➆
t.me/https_Asselfya/8028
t.me/https_Asselfya/8028
➡️ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/8037
t.me/https_Asselfya/8037
《ሒጃብሽን ልበሽ!》
ሂጃብሽን ለብሰሽ ቅርፅሽን ሸፍኚ:
አንች ውድ ሴት ነሽ እርካሽ አትሁኚ:
ሒጃቡን ስትለብሽ መስፈርቱን እወቂ:
ሣታውቂ ብትለብሽ አይሆንም ዘላቂ:
ታሪኳን ስሚላት ያችን ጀግና እንስት :
ሒጃቧን አውልቂ ብሎ ሲመጣባት :
ጦሯን ያነገበች ሰይፏንም የሳለች:
ሒጃቤ ከሚወልቅ ደሜ ይፍሰስ ያለች:
ስንት ጀግና አለች ለሒጃብ የቆመች:
ይች ሴት እያለች ብርታት አስተማሪ :
በሒጃብ ተውባ ወደ ኢስላም ጠሪ :
እህቴ ነይ ስትል ሒጃብሽን ልበሽ:
አንች አፈንግጠሽ ይሄው ተራቆትሽ:
ኩፋርን በፋሽን እየተከተልሽ:
እህት ይበቃሻል አሁን ግን ተመለሽ:
መስፈርቱን አሟልተሽ ሒጃብሽን ልበሽ:
~
📍ሸር በማድርግ እህቶቻችንን እናንቃ !
➡️ክፍል. ➀
t.me/https_Asselfya/7930
t.me/https_Asselfya/7930
➡️ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/7940
t.me/https_Asselfya/7940
➡️ክፍል .⓷
t.me/https_Asselfya/7956
t.me/https_Asselfya/7956
➡️ክፍል .➃
t.me/https_Asselfya/7975
t.me/https_Asselfya/7975
➡️ክፍል .➄
t.me/https_Asselfya/7992
t.me/https_Asselfya/7992
➡️ክፍል .➅
t.me/https_Asselfya/8006
t.me/https_Asselfya/8006
➡️ክፍል .➆
t.me/https_Asselfya/8028
t.me/https_Asselfya/8028
➡️ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/8037
t.me/https_Asselfya/8037
《ሒጃብሽን ልበሽ!》
ሂጃብሽን ለብሰሽ ቅርፅሽን ሸፍኚ:
አንች ውድ ሴት ነሽ እርካሽ አትሁኚ:
ሒጃቡን ስትለብሽ መስፈርቱን እወቂ:
ሣታውቂ ብትለብሽ አይሆንም ዘላቂ:
ታሪኳን ስሚላት ያችን ጀግና እንስት :
ሒጃቧን አውልቂ ብሎ ሲመጣባት :
ጦሯን ያነገበች ሰይፏንም የሳለች:
ሒጃቤ ከሚወልቅ ደሜ ይፍሰስ ያለች:
ስንት ጀግና አለች ለሒጃብ የቆመች:
ይች ሴት እያለች ብርታት አስተማሪ :
በሒጃብ ተውባ ወደ ኢስላም ጠሪ :
እህቴ ነይ ስትል ሒጃብሽን ልበሽ:
አንች አፈንግጠሽ ይሄው ተራቆትሽ:
ኩፋርን በፋሽን እየተከተልሽ:
እህት ይበቃሻል አሁን ግን ተመለሽ:
መስፈርቱን አሟልተሽ ሒጃብሽን ልበሽ:
~
📍ሸር በማድርግ እህቶቻችንን እናንቃ !