💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔍ቂርአቴ (ጣእም)ጥፍጥና የለዉም ለምትሉ ትዉስታ !

~የቂርአት ጥፍጥና ያለዉ መለስ እያሉ ሙራጃአ በማድረግ ፦ በማጥናት ሁለት ሶስት እየሆናችሁ በመሞጣጠን ነዉ የዛን ግዜ የቂርአት ጥፍጥናዉ ልዩ ነዉ።

~መለስ እያላችሁ መሞጣጠን አትርሱ ...ቀርተነዋል ብላችሁ አትዘናጉ ።ይረሳል።

~
"ኸይር ከዘራህበት ቦታ ሸር ቢገጥምህ አትደነቅ። አንዳንዱ መሬት ለእርሻ አይሆንም።"

የተቀዳ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💦 اقرؤوا القرآن 💦

💭 لفضيلة المشايخ/
💧عبدالعزيز بن باز -رحمه الله-
💧 محمد العثيمين -رحمه الله-
💧صالح الفوزان  -حفظه الله-
💧صالح اللحيدان -رحمه الله-
💧سليمان الرحيلي -حفظه الله-
💧عبدالرزاق البدر -حفظه الله-
💧عزيز العنزي -حفظه الله-
💧صالح آل الشيخ -حفظه الله-
🌴🌴🌴
የምሽት ስንቅ ተጋበዙልኝ

~
{إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا}

الذين قالوا: ربنا الله كثير، ولكن أهل الاستقامة قليل.

[مجموع الرسائل (339/1) لابن رجب]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ዛሬ 24 ሰዓት ሞባይል ላይ ማፍጠጥ የለመደች ዓይን ነገ ረመዷን ላይ 2 ሰኣት ቁርኣን ላይ ታገሺ ብንላት ሊከብዳት ይችላል እና ከ ወድሁ ከ ቁርኣን ጋር እንታረቅ…ከ ሞባይልም ጋር ያለንን ግንኙነት እንቀንስ

t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና        { እና } ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች ➟ክፍል ስድስት ስለ ሒጃብ በስድስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ~"ሒጃብ በመልበስ በእርግጥ አምናለሁ ሆኖም እኔ ገና ወጣት በመሆኔ ለመልበስ አልደረስኩም ፤በእድሜ እየገፋሁ ስሄድ ግን መልበሴ አይቀርም።” የሚል የተሳሳተ ሀሳብ ምታራምድ እህትም አለች !የሚከተሉትን የቁርአን አንቀፆችና የመልእክተኛው (ﷺ) ንግግር በሚገባ…
📍የሒጃብ ጥፍጥና
                { እና }
ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች

▪️ክፍል ሰባት

➡️ሌላዋ እህት ደግሞ እንድህ በማለት የራሷን ሁኔታ ትገልፃለች " እኔ የምኖረው የኢስላምን ሃይማኖት በማይከተል ሀገር ውስጥ ነው በዚያ የሚገኙ ማህበረሰቦች/ህዝቦችም ሁሌም ሒጃብ ሳደርግ በንቀት ዓይንና በማንቋሸሽ መልክ ያዩኛል ።ስለሆነም ሂጃብን መተውና እነርሱን በመምሰል ከሚያሳዩኝ ንቀት ለመገላገል ችያለሁ።”

➡️እህቴ ሆይ ! አንች የምትገኚው በኢስላም ጠርዝ ላይ እንደሆነ ተገንዝበሻል ? ሙስሊም ባልሆኑ ህዝቦች መካከል እንደ ሙስሊም ሳይሆን እነርሱን መስለሽ መኖርሽ ያሳዝናል። እዚያ ቦታ የሙስሊሞችን ባንድራ ከፍ አድርጎ ሊያሳይ የሚችል ከአንች ከሙስሊሟ ሌላ ማን እንድመጣ ትጠብቂያለሽ ? ይህንን መለኮታዌ  አደራ ለመወጣት ቀላሉ መንገድ ደግሞ ሒጃብሽን ስርዓቱን ጠብቀሽ ከማድረግ የተሻለ ዘደ ላይኖር ይችላል።
 👉በዚህ ጉዳይ የተሻለ ውጤት እንድታገኝ የሚከተሉትን ምክሮች ብትከተይ መልካም ይሆናል !
➀.በኢስላም ኃይማኖትና አንቺም ሙስሊም በመሆንሽ በመጀመሪያ ደረጃ ልትኮሪ ይገባሻልይህም በራስ የመተማመን ስሜትሽን የሚገነባልሽ ሲሆን በሌሎች ህዝቦች የንቀት አይን በመታየትሽ የሚደርስብሽን የበታችነት ስሜት እንድትቋቋሚው ይረዳሻል
➁.ከኢስልምና ኋይማኖት ውጭ ባሉ ማ።ህበረሰቦች መካከል ስትኖሪ መልካም ስነ-  ምግባር እንድኖርሽ ልዩ ትኩረት አድርጊ  ..
⓷.ጥሩ አርዓያነት ያለው ተግባር ይኑርሽ ( ጠንካራ ሰራተኛ በመሆን ወይም ቀጠሮን በማክበር e.t.c)

♻️የኢስላም ኃይማኖት ለሌሎች ሰወች ለማስተላለፍ የሚረዱሽን መልካም አጋጣሚወች በሚገባ ተጠቀሚባቸው

🔴👉ተጠንቀቂ! ለነገሮች ቸልተኛና ስልቹ በመሆን ኃይማኖትሽን፣ የምትከተያቸውን መርሆወችና ክብርሽን ጭምር ጨርሰሽ ወይም ልታዋርጂ ስለምትችይ በዚህ በኩል በርትተሽ ስሪ።
ወደ አላህ ቅን መንገድ ለመድረስ መከተል የሚገባን  ስልት የእርሱን ትዕዛዝ በማክበር እንጂ ሌሌች ህዝቦችን ለማስደሰት መሞከር አይደለም  ።
▪️وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ ٱلْيَهُودُ وَلَا ٱلنَّصَٰرَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ ۗ قُلْ إِنَّ هُدَى ٱللَّهِ هُوَ ٱلْهُدَىٰ ۗ وَلَئِنِ ٱتَّبَعْتَ أَهْوَآءَهُم بَعْدَ ٱلَّذِى جَآءَكَ مِنَ ٱلْعِلْمِ ۙ مَا لَكَ مِنَ ٱللَّهِ مِن وَلِىٍّۢ وَلَا نَصِيرٍ
~አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈጽሞ አይወዱም፡፡ «የአላህ መምራት (ትክክለኛው) መምራት እርሱ ብቻ ነው» በላቸው፡፡ ከዚያም እውቀቱ ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል ለአንተ ከአላህ (የሚከለክልልህ) ዘመድና ረዳት ምንም የለህም፡፡
{አል-በቀራህ ፥120}

♻️ሁልጊዜም ቢሆን ኃይማኖታዌም ሆነ ዓለማዌ ህይወታችንን ስንመራ በጥንቃቄ መሆን ያለበት ቢሆንም የሌሌችን ህዝቦች የአኗኗር ዘይቤ እየኮረጅንና እየተከተልን መሆን ግን የለበትም፤  የሰወች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብይ ( ﷺ) ይህን ጉዳይ አስመልክተው የተናገሩትን አቡ ሰኢድ አል ኹድሪ  ረዲየሏሁ አንሁ  እንድህ በማለት አስተላልፈውልናል፦
..የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንድህ ብለዋል
"ከእናተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን አኗኗርና ሁኔታ እግር በእግር ዱካ በዱካ ትከታተላላቹ፤ የዲብ ጉድጓድ ሲገቡ ብታዩዋቸው እንኳ እናተም ከመግባት አትመለሱም” በዚህ ጊዜ"ከእናተ  በፊት የነበሩ ሲሉ አይሁድና ክርስቲያኖችን ማለተዎ ነው?”  ስንል ጠየቅናቸው ? እርሳቸውም ሲመልሱ " ኋላስ ማንን ነው እነርሱን ማለቴ እንጂ” አሉ።

[ሙስሊም ዘግበውታል]


~አሁን እኛ ባለንበት ዘመን እየሆነ ያለውን ነገር ላስተዋለ እውነቱ አንገት ያስደፋል ፤ ሙስሊም ሴቶች ሒጃባቸውን አውልቀው መራቆታቸው ሳያንስ ይህን ማድረጋቸውን እንደ ጀብዱና የሰናይ ባህሪ ቁንጮ እንደሆነ በመቁጠር በአደባባይ መግለጫ ሲሰጡ መመልከት ያሳዝናል ! እነዚህ ሞራል አልባ ጋጠወጦች ስላነገቡት የክህደት አርማ በአንገታቸውና በእጆቻቸው የደረደሯቸው ጌጣጌጦች እያሳዩ ያለምንም ሃፍረት ጨዋ ሙስሊሞች እንዲከተሏቸው ድርቅ ብለው ይሰብካሉ።"ተመልከቱ እኛ እዚህ ነን! ማንንም ሳንፈራ አንገታችንን ቀና አድርገን እንሄዳለን።” ሲሉም ይናገራሉ።

ይህን ጉድ ስናይ ታዳ! አንድ የሚተናነቀንህሊና ጥያቄ አለ!  ይኸውም ይህን ክህደት ለመጋፈጥ ብቅ የሚሉ ሀቀኛ አማኞች የት አሉ? የአላህን ህግ እንድከበር የሚሟገቱለት የሃቅ ወዳጆች ወደት ገቡ?  የሸይጣን ወታደሮች በየቦታው እንድህ ሲበራከቱ ምነው መደበቃቸው! ያሰኛል ።

~የአላህን (ﷻ) ህግ በዚች ምድር ተፈፃሚ ለማድረግ በኩራት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ከሚናገሩት ሁኑ!!.
....አዕምሮ ቢስ የሆኑት የሸይጣን ጭፍሮች እንኳ ከነግሳንግሳቸው  ያለ ሃፍረት አንገታቸውን ቀና አድርገው ለመራመድ ከደፈሩ የአላህ ጭፍሮችማ እንደት !???
የአላህን (ﷻ)አርማ ከፍ እንድትል ለሚታገሉ አላህ የሰማይ መላዕክት በተገኙበት ስማቸውን ያወሳል፤  በክብር መዝገብ ፅፎ ያስቀምጣል ።  እነዚ ህዝቦች በመጪው ዓለም ከፃድቃንቀጥተኛውን መንገድ ከተከተሉ ደጋጎች ጋ ይሆናሉ!  እነኝህ ጓደኝነት ምንኛ አማረ ! አላህ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ይላል፦
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ ٱلْوَهَّابُ
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
{{አል ኢምራን ፥8}}

ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
متن_الوسائل_المفيدة_للحياة_السعيدة_لابن_سعدي_د_محمد_بن_إبراهيم.pdf
1.1 MB
📗 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»

ይህ የተሻለ ኑስኻ ነው!
01 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (①)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
⭕️👉መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹ ፣መዘዞቹ የተሰኘውን በዉዱ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል حفظه الله የተዘጋጀዉን መፅሐፍ ከክፍል { 1 እስከ 61} ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በተከታታይ  ያገኙታል።ይቀላቀሉ!

https://t.me/Darutewhide/1123
https://t.me/Darutewhide/1123

አንብብብ!ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል
Audio
~ቁርአን ሲነበብ ማልቀስ ሕያዉ ቀልብ የመሆን ምልክት ነዉ።
خَاشِعَةٌ لِمن كَان لَه قَلبٌ!
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
ደስታ በጣም ውድ ነገር ነው
እንኳን የሚሰጥህ የሚያበድርህም አታገኝም
ስለዚህ ባለህ ነገር ተደሰት።

~