💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና { እና } ❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌ ➟ክፍል አምሰት ▪ስለሒጃብ በአምስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ~እንግድህ የአንድን ነገር ጣዕሙን አናውቀውም ከቀመስነው በኋላ ቢሆን እንጅ የሒጃብንም ጥፍጥና ቢሆን የምናውቀው አዳቡን . ስርዓቱን . ሸሪዓዊ መስፈርቱን ጠብቀን የለበስነው እንደሆነ ያኔ ጣዕሙን ጥፍጥናውን ማወቅ እንችላለን እናም ወደ ጥፍጥና…
📍የሒጃብ ጥፍጥና
➟ክፍል ስድስት
فَٱسْتَبِقُوا۟ ٱلْخَيْرَٰتِ
[ቲርሚዚ]
#አንቺ ደፈርሻቸው እነሱም ደፈሩሽ!
አክብሪያቸው #ያከብሩሽ ዘንድ!ይህን መተግበርሽ ለክብርሽም አላህን እና መልዕክተኛዉንም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መታዘዝ ይሆንልሻል።
ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም!
ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
{ እና }
❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌➟ክፍል ስድስት
▪ስለ ሒጃብ በስድስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ
~"ሒጃብ በመልበስ በእርግጥ አምናለሁ ሆኖም እኔ ገና ወጣት በመሆኔ ለመልበስ አልደረስኩም ፤በእድሜ እየገፋሁ ስሄድ ግን መልበሴ አይቀርም።” የሚል የተሳሳተ ሀሳብ ምታራምድ እህትም አለች !የሚከተሉትን የቁርአን አንቀፆችና የመልእክተኛው (ﷺ) ንግግር በሚገባ በማጤን ተጠቃሚ ትሆኝ ዘንድ እህታችንን እናሳስብሻለን ።
➶ጌታችን አላህ (ﷻ) እንድህ ይላል፦فَٱسْتَبِقُوا۟ ٱلْخَيْرَٰتِ
📚(البقرة
ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ...።"
وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ((آل عمران
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
➶ነብዩ (ﷺ) እንዳሉት ፦"አስቸጋሪ ነገሮች ሳይገጥሟችሁ መልካም ስራወች ለመስራት ተሽቀዳደሙ። የሚጠብቃችሁ...አስረሽ የሆነ #ድህነት ነው፤ ወይ በአምልኮ አላህን የሚያዘናጋ እብሪተኛ የሚያደርግ #ሀብት ነው፤ ወይ አዕምሮና አካልን የሚያበላሽ #በሽታ ነው፤ ወይ የሚያጃጃ የሆነ #ሽምግልና ወይ ደግሞ ሳይጠበቅ ድንገት ከተፍ የሚል #ሞት ።አልምያም ይመጣል ተብሎ ሚጠበቀው ክፉው #ደጃል ነው። ከዚ ካለፈ ደግሞ የቂያማ (ምፅአት ) ቀን ሲሆን እርሱም ከሁሉም እጂግ አስከፊውና እጂግ የመረረ ነው ።"[ቲርሚዚ]
~እናማ ወንድሞችሽ ሃቅሽን እዲያከብሩልሸ አንቺም ሃቃቸውን አክብሪ የነሱ "ሃቅ" ሂጃብሽ ነው።#አንቺ ደፈርሻቸው እነሱም ደፈሩሽ!
አክብሪያቸው #ያከብሩሽ ዘንድ!ይህን መተግበርሽ ለክብርሽም አላህን እና መልዕክተኛዉንም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መታዘዝ ይሆንልሻል።
~አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው!ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም!
▪️وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَنْ يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ ،
ይህንን የመልዕክተኛውን ትምህርት እስኪ አሰተንተኝው?#አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው ብለዋል።
#ታዲያ! በሙስሊም ወንድሞች ላይ! አንቺ በመንገድ ላይ ከባድ አዛ ሆነሽባቸዋል ዲንጋይ ቢያዳልጣቸው አካላቸው ይሆናል የሚጎዳው የሚታመውም አካላቸው ነው። #አንቺ_ግን! የምታዳልጪው ልባቸውን ነው! በፊትና ምትደፊው ይህ! ደግሞ ከመጀመሪያ የባሰና እጅግ የከፋ ነው።ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
ድንቅ ሽልማት
~
ነፍል ወይም ግዴታ ያልሆኑ ሶላቶችህን ደበቅ አድርጋቸው።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
"አንድ ሰው ሰዎች ሳያዩት የሚሰግዳት ግዴታ ያልሆነች ሶላት ከሰዎች እይታ ስር ሆኖ ከሚሰግዳት ሶላት ሃያ አምስት (እጥፍ) ትስተካከላለች።"
አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሑልጃሚዕ: 3821]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
ነፍል ወይም ግዴታ ያልሆኑ ሶላቶችህን ደበቅ አድርጋቸው።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
"አንድ ሰው ሰዎች ሳያዩት የሚሰግዳት ግዴታ ያልሆነች ሶላት ከሰዎች እይታ ስር ሆኖ ከሚሰግዳት ሶላት ሃያ አምስት (እጥፍ) ትስተካከላለች።"
አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሑልጃሚዕ: 3821]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⎘ጥያቄ፦ረመዷን ሲደርስ ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር ማለት እንዴት ይታያል?
🎙 U𝚜𝚝𝚊𝚣 K𝚎𝚍𝚒𝚛 A𝚑𝚖𝚎𝚍
-حَفِظَهُ اللهُ تَعَالَى
🌐 T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
🎙 U𝚜𝚝𝚊𝚣 K𝚎𝚍𝚒𝚛 A𝚑𝚖𝚎𝚍
-حَفِظَهُ اللهُ تَعَالَى
🌐 T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
~የእዝነቱ ወር ረመዷን መጣልን.... ቀልባችንን ከተለያዩ በሽታዎች አፅድተን ከጠበቅነው በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚዎች እንሆናለን ።
~
~
قصيدة رائعة حول شهر شعبان المبارك بصوت الشيخ الدكتور ياسر الدوسري
Hicham Hicham
شهر شعبان
« مَضَى رَجَبٌ وَمَا أَحْسَنْتَ فِيهِ
وَهَذَا شَهْرُ شَعْبَانَ المُبَارَكْ
فَيَا مَنْ ضَيَّعَ الأَوْقَاتَ جَهْلاً
بِحُرْمَتِهَا أَفِقْ وَاحْذَرْ بَوَارَكْ
فَسَوْفَ تُفَارِقُ اللَّذَّاتِ قَسْرًا
وَيُخْلِي المَوْتُ كُرْهًا مِنْكَ دَارَكْ
تَدَارَكْ مَا اسْتَطَعْتَ مِنَ الخَطَايَا
بِتَوْبَةِ مُخْلِصٍ وَاجْعَلْ مَدَارَكْ
عَلَى طَلَبِ السَّلاَمَةِ مِنْ جَحِيمٍ
فَخَيْرُ ذَوِي الجَرَائِمِ مَنْ تَدَارَكْ »
{ لَطَائِفُ المَعَارِفِ لِابْنِ رَجَب || ١٣٥ }.
« مَضَى رَجَبٌ وَمَا أَحْسَنْتَ فِيهِ
وَهَذَا شَهْرُ شَعْبَانَ المُبَارَكْ
فَيَا مَنْ ضَيَّعَ الأَوْقَاتَ جَهْلاً
بِحُرْمَتِهَا أَفِقْ وَاحْذَرْ بَوَارَكْ
فَسَوْفَ تُفَارِقُ اللَّذَّاتِ قَسْرًا
وَيُخْلِي المَوْتُ كُرْهًا مِنْكَ دَارَكْ
تَدَارَكْ مَا اسْتَطَعْتَ مِنَ الخَطَايَا
بِتَوْبَةِ مُخْلِصٍ وَاجْعَلْ مَدَارَكْ
عَلَى طَلَبِ السَّلاَمَةِ مِنْ جَحِيمٍ
فَخَيْرُ ذَوِي الجَرَائِمِ مَنْ تَدَارَكْ »
{ لَطَائِفُ المَعَارِفِ لِابْنِ رَجَب || ١٣٥ }.
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM