💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
◾️ሞት መች ይመጣል
◾️የት ቦታ እሞታለሁ
◾️ሞቴ በምን ሰበብ ይሁን
◾️መቼ ይሁን የምሞተው
✅ የሚለው ብዙም አያስጨንቅህ።

~ይልቁንስ ሊያስጨንቅህ የሚገባው የምሞተው፦
🔹በምን አይነት ሁኔታ ይሆን
🔹ሀቲማዬ ተበላሽቶ ወይስ አምሮ
🔹አላህ ወዶልኝ ወይስ ጠልቶኝ
🔹በአቋሜ ፀንቼ ወይስ ተሸራትቼ
🔹ከወንጀሌ ተመልሼ ወይስ በዛው ዘውትሬ
♨️የሚለውን ነው።


t.me/https_Asselfya
"لا تتركوا القرآن أبدًا!"
- الشيخ : صالح آل الشيخ حفظه الله.
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና⁾    { እና } ⁽❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌⁾ ➟ክፍል አራት ▪ስለሒጃብ በአራተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ~ሌላዋ እህታችን ደግሞ "ባለቤቴና ወላጆቸ ሂጃብ እንድለብስ ፈፅሞ አይፈቅዱልኝም "፤ሙስሊም እስከሆንኩ ድረስ የእነርሱን ትእዛዝ ደግሞ ማክበር ግደታ አልፕብኝ በሚል ሀሳብ ትሞግታለች ። ↘️ቤተሰቦችንና ባለቤትሽን መታዘዝን በተመለከተ አንቺ በትክክለኛው ሁኔታ ላይ…
📍የሒጃብ ጥፍጥና
                { እና }
❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌

➟
ክፍል አምሰት

▪ስለሒጃብ በአምስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ


~እንግድህ የአንድን ነገር ጣዕሙን አናውቀውም ከቀመስነው በኋላ ቢሆን እንጅ የሒጃብንም ጥፍጥና ቢሆን የምናውቀው አዳቡን . ስርዓቱን . ሸሪዓዊ መስፈርቱን ጠብቀን የለበስነው እንደሆነ ያኔ ጣዕሙን ጥፍጥናውን ማወቅ እንችላለን እናም ወደ ጥፍጥና ከመሔዳችን በፊት መጀመሪያ የተሣሣተ አስተሣስበችንን እናስወግድ ስርአት እና መስፈርቱን አሟልተን እንልበስ።

➣እንገድህ ሒጃብ ልበሱ ስንባል ከምንደረድራቸው ተቀባይነት ከሌላቸው ሰበቦች ምክኒያቶች ውስጥ!

➀.ሒጃብ ኒቃብ የምለብሰው ከአገባሁ በኋላ ነው
!!
➧ሒጃብ መልበስሽ ከትዳር አይከለክልሽም አያግድሽም እንደውም በሒጃብ ስትሸፈኚ እራስሽን ክብርሽን ስትጠብቂ ወላህ ያኔ አንች ውድ ነሽ ውድን ነገር ደግሞ ፈላጊው ብዙ ነው በዚያ ላይ የአላህ ትዕዛዝ እስከፈፀምሽ እርሱም ጉዳይሽን ይፈፅምለሻል።

⓶.ሒጃብ የምለብሰው ቀልቤን አለስልሸ ነው!!
➧ኡኽቲ ከስህተትሽ ተመለሽ ቀልብ የሚለሰለሰው ልብ የሚጠራው ኢማን የሚጨምረው አላህን በመገዛት የእርሱን ትዕዛዝ በመፈፀም ነው አንች ግን ከአላህ ትዕዛዝ እየሸሸሽ ከቁርዓን እያፈነገጥሽ በምንድን ነው የምታለሰልሽው።


⓷.ሒጃብ የምለብሰው ቁርአን አኽትሜ ነው!!
➧ማሻ አላህ ጥሩ ነው ግን ካለ ተግባር ቁርአኑን በትቀሪው ምን ፋይዳ አለው ቁርአንን መአኽተም(መሐፈዝ) ብቻ ሣይሆን የአዘዘውን መታዘዝ የከለከለውን መከልከል ነው። አንድ ሰው ሶላት ለመስገድ እኮ (ከሱረቱ ናስ እሰከ ሱረቱል በቀራ) መሐፈዝ አይጠበቅበትም {30 ጁዝ}ቁርዓን እስኪሐፍዝ እጁን አጣጥፎ መቀመጥ አለበት? የለበትም! በሐፈዘው መስገድ አለበት አንችም ሒጃብ ግደታ መሆኑን እስካወቅሽ መልበስ አለብሽ አበቃ
።

➃.ሒጃብ የምለብሰው ሐጅ ካደረግኩ በኋላ ነው!!
➧ሁሉም ኢባዳ የራሱ የሆነ ቅደም ተከተል አለው  መቀደም ያለበትን እያስቀደምሽ መከተል ያለበትን አስከትይ።

➄.ሒጃብ የምለብሰው ሀገሬ ስገባ ነው!!
➧የአላህን ትዕዛዝ ለመፈፀም ቀጠሮ አያስፈልገውም

▪️وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ
📚(آل عمران

«ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡»
_ስሚ ይሔ ሁሉ በጭራሽ ምክኒያት አይሆንም በል እንደውም የሸይጧን ጉትጎታ ነው
።

ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
~ጣፋጭ የጧት ስንቅ....

እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ  ያመናችሁ ሆይ! ንፁህ የሆነችን ፀፀት በመፀፀት ወደ ጌታችሁ ተመለሱ።
Audio
✅ ሴት የጥፋትም የልማትም ምክንያት ናት።

~ከተስተካከሉ ቡዙ ነገር ስለሚያስተካክሉ

~እነሱን ቀድሞ ለማስተካከል መጣር ጠቃሚ ነው።

t.me/abumuazhusenedris
~ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅ ነዉ ይልቅ ..
በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ።

~
~ሃሜተኛ ሠዉ ካጋጠመህ አላህን ፍራ።ለማለት አትፍራ።

~
~ለሕይወታችሁ ሕይወት ከሚጨምርላችሁ ሠዉ ጋር ሁኑ።

~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📍የሒጃብ ጥፍጥና                 { እና } ❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌ ➟ክፍል አምሰት ▪ስለሒጃብ በአምስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ ~እንግድህ የአንድን ነገር ጣዕሙን አናውቀውም ከቀመስነው በኋላ ቢሆን እንጅ የሒጃብንም ጥፍጥና ቢሆን የምናውቀው አዳቡን . ስርዓቱን . ሸሪዓዊ መስፈርቱን ጠብቀን የለበስነው እንደሆነ ያኔ ጣዕሙን ጥፍጥናውን ማወቅ እንችላለን እናም ወደ ጥፍጥና…
📍የሒጃብ ጥፍጥና
       { እና }
❌
ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌

➟ክፍል ስድስት

▪
ስለ ሒጃብ በስድስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ

~"
ሒጃብ በመልበስ በእርግጥ አምናለሁ ሆኖም እኔ ገና ወጣት በመሆኔ ለመልበስ አልደረስኩም ፤በእድሜ እየገፋሁ ስሄድ ግን መልበሴ አይቀርም።” የሚል የተሳሳተ ሀሳብ ምታራምድ እህትም አለች !የሚከተሉትን የቁርአን አንቀፆችና የመልእክተኛው (ﷺ) ንግግር በሚገባ በማጤን ተጠቃሚ ትሆኝ ዘንድ እህታችንን እናሳስብሻለን ።
➶
ጌታችን አላህ (ﷻ) እንድህ ይላል፦
فَٱسْتَبِقُوا۟ ٱلْخَيْرَٰتِ

📚(البقرة
ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ...።"

وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ((آل عمران
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡

➶
ነብዩ (ﷺ) እንዳሉት ፦"አስቸጋሪ ነገሮች ሳይገጥሟችሁ መልካም ስራወች ለመስራት ተሽቀዳደሙ። የሚጠብቃችሁ...አስረሽ የሆነ #ድህነት ነው፤ ወይ በአምልኮ አላህን የሚያዘናጋ እብሪተኛ የሚያደርግ #ሀብት ነው፤ ወይ አዕምሮና አካልን የሚያበላሽ #በሽታ ነው፤ ወይ የሚያጃጃ የሆነ #ሽምግልና ወይ ደግሞ ሳይጠበቅ ድንገት ከተፍ የሚል #ሞት ።አልምያም ይመጣል ተብሎ ሚጠበቀው ክፉው #ደጃል ነው። ከዚ ካለፈ ደግሞ የቂያማ (ምፅአት ) ቀን ሲሆን እርሱም ከሁሉም እጂግ አስከፊውና እጂግ የመረረ ነው ።"

  [ቲርሚዚ]

~
እናማ ወንድሞችሽ ሃቅሽን እዲያከብሩልሸ አንቺም ሃቃቸውን አክብሪ የነሱ "ሃቅ" ሂጃብሽ ነው።

#አንቺ ደፈርሻቸው እነሱም ደፈሩሽ!
አክብሪያቸው #ያከብሩሽ ዘንድ!ይህን መተግበርሽ ለክብርሽም አላህን እና መልዕክተኛዉንም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መታዘዝ  ይሆንልሻል።

~
አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው!
ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም!

▪️وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَنْ يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ ،
ይህንን የመልዕክተኛውን ትምህርት እስኪ አሰተንተኝው?#አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው ብለዋል።

#
ታዲያ! በሙስሊም ወንድሞች ላይ! አንቺ በመንገድ ላይ ከባድ አዛ ሆነሽባቸዋል ዲንጋይ ቢያዳልጣቸው አካላቸው ይሆናል የሚጎዳው የሚታመውም አካላቸው ነው። #አንቺ_ግን! የምታዳልጪው ልባቸውን ነው! በፊትና ምትደፊው ይህ! ደግሞ ከመጀመሪያ የባሰና እጅግ የከፋ ነው።

ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya
ድንቅ ሽልማት
~
ነፍል ወይም ግዴታ ያልሆኑ ሶላቶችህን ደበቅ አድርጋቸው።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

"አንድ ሰው ሰዎች ሳያዩት የሚሰግዳት ግዴታ ያልሆነች ሶላት ከሰዎች እይታ ስር ሆኖ ከሚሰግዳት ሶላት ሃያ አምስት (እጥፍ) ትስተካከላለች።"
አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሑልጃሚዕ: 3821]

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor