💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
ሴት ቤት ከገባህ ግን በፍቅር ላይ አንድ ቀን ጠብ አለና ሻንጣህን በርላይ ወርዉራ ምሸዋር ነዉ የምጠራልህ !ና ዉሰድልኝ ብላ¡
~የትኛውም ሰው የራሱ ብዙ አስጨናቂ ጉዳዮች ስላሉበት ያንተን ችግር ሊሰማህ  አይችልም ፤መወደድ እና መፈቀር ከፈለገክ የአንተን ችግር እርሳውና የእነሱን አዳምጣቸው፤ ተካፈላቸው።
~
t.me/https_Asselfya
👍1
~ድሮ ድሮ ሰለፎች ቁርአንን በሁለት ቀን ብሎም በቀን ያከትሙ ነበር ሲባል ግራ ይገባኝ ነበር !  እንዴት እንዲ ይሆናል ብዬ አስብ ነበር ።

~ነገር ግን አሁን እኛ ከስልኮቻችን ጋር ያለንን ግንኙነት ከተመለከትኩ ቡሀላ የምር ገባኝ::

~
እውነትም አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል !!!

~ረመዷን ቀርቧል እኛም ወደ አላህ እንቅረብ።

ሚዲያዎችን ቀነስ በማድረግ ተዉበት በማድረግ  በዚክር-በቁርአን   ቀልባችንን አለስልሰን  እረመዷናችንን አንጠብቀዉ። አሁኑ ነፍስያችንን እናለማምዳት!

   t.me/https_Asselfya
Audio
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች!
ክፍል - 1
~
ወንድማችን ሳዳት ከማል የነዚህን ከራሳቸው ጋር እንኳ የማይግባቡ ጉዶች የተሳከረ አካሄድ ሲነቅፍ ጊዜ "በጀርሕ እና ተዕዲል ዒልም ላይ ተሳለቀ" ብለው ላንቃቸው እስኪበጠስ ሲጮሁ ነበር። የተቸው የነሱን ቅጣንባሩ የጠፋው አካሄድ እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደለም። ሆነ ብለው ጩኸታቸው እንዲደምቅላቸው እና ቂላቂሎችን ለመጥለፍ አላማ ነው በዚያ መልኩ ያቀረቡት። ይሄው የራሳቸው ሰው በነብዩ ﷺ ሐዲሥ ላይ ሲሳለቅ ስሙት። (ሂሳቡ የራሳችሁ ነው።)
ደግሞ አያፍሩም ይስቁለታል!
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
~ማንም ቶሎ የሚተኛ የለምእያንዳንዳችን ለትራሱ የሚያወራው በፈገግታ ወይ በእንባ የምታልቅ ተረት አለው ።     
       
→ደህና እደሩልኝ.....

t.me/https_Asselfya
~ እኔ የሱብሂ ሰላት በማይሰግድ ነገር ግን ለስራው በሰአቱ በሚነሳ ሙስሊም እገረማለውሪዝቅ ሰጪውን እየረሳ
ሪዝቅ ፍለጋ ይወጣል"

t.me/https_Asselfya
~በነገራችን ላይ…አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ አልያም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ፣ስለመከረ…ወይም ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ  ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።

~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~አትፍራ ሪዝቅህ ሰዎች የማይደርሱበት ቦታ ነው ያለው ሊቆርጦት አይችሉም

﴿وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
~የሱናዋ ጀግና !!

ይሉሻል አክራሪ  አጥባቂ አሸባሪ
እንዳትሰሚ ውዴ ድንሽን ተማሪ ።

ቃላት ቢጥሉብሽ ቢዘልፋሽ ቢሰድቡሽ
የጀነት መንገድ ነው ኡኸታየ አይሰማሽ።


የሱናዋ ጀግና ሶብርሸን ሰንቂ
የሰዎች ሊሳን ምንም ነዉ እወቂ

የተውሒዱን መንገድ ያዠዉ ወጥሪና
አሉኝ ሰደቡኝን ወደ ጎን ተይና
ግጥም አርገሽ ያዢዉ የረሱልን ሱና
ከዚህ የበለጠ መንገድ የለምና።


=
t.me/https_Asselfya
قال ابن مسعود: عليكم بالعلم قبل أن يُقبَض، وقبضهُ ذهابُ أهله، عليكم بالعلم فإنَّ أحدكم لا يدري متى يَفتَقر أو يُفتَقر إلى ما عنده.

الجامع لابن وهب (١٣٧١)
"የአሏህ መልዕክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

   እያንዳንዱ ወደ ሰላት የምትራመዳት እርምጃ "ሶደቃ ምጽዋት" ናት❗️
         
~
~የአቡ ረይስ ተቀርተዉ ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን በሉ !!

   ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis

  
እናታችን ዓኢሻ (ረድየሏሃ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት "የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ድዳቻው እስኪታይ ድረበጣም ሲስቁ አይቻቸው አላውቅም፡፡ ፈገግ ብቻ ነበር የሚሉት"፡፡

📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ጭብጥ‼️
~~~~
ሳቅ ልብን ያደርቃል ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡

t.me/https_Asselfya
سريع القرارات اكثرهم ندماً
ብዙ የችኳላ ውሳኔዎች መጨረሻቸው ፀፀት ነው

~
Audio
ቆንጆ ቲላዋ

«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون
»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»

=
👉📚የቁርአን ፊደሎች አጠቃላይ ሶስት መቶ ሀያ ሶስት ሺ ስድስት መቶ ሰባ አንድ (323٫671) ናቸው

👉📚ከቁርአን አንድ ፊደል የቀራ አስር ሀሰናት ወይም ምንዳ አለው

👉 📚ይህ ማለት አንድ ሰው ቁርአን ሲያከትም ሶስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺ ሰባት መቶ አስር (3٫236٫710) ምንዳ ያገኛል ማለት ነው በአላህ ፍቃድ

📚የሙእሚን ጓደኛዉ ቁርአን ነዉና።ቆርጠን እንነሳ እንደት ይሄን ያክል ምንዳ እናሳልፋለን በዋዛ ፈዛዛ ....ሚዲያዎችን እንቀንስ ትኩረት ካደረግን ሁሉም ቀላል ነዉ። ላኪን ትኩረት ሳቢዉ በዝቷልና ትኩረታችን ለአላማችን እናድርግ

t.me/https_Asselfya