Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፈገግ ብላችሁ ትምህርት ዉሰዱ እ¡
ሴት ቤት የሚገባ አለ እግሯ አጭቦ ቡኮ አቡክቶ እንጀራ ጋግሮ ተረግጦ እንደ አባወራ ቀጥ ሳይል የታባህ እየተባለ የተናገራት ቀን ይሄዉ በሩ ፌስታልህ ይዘህ ዉልቅ በል እየተባለ ይኖራል !ህእ
=
ሴት ቤት የሚገባ አለ እግሯ አጭቦ ቡኮ አቡክቶ እንጀራ ጋግሮ ተረግጦ እንደ አባወራ ቀጥ ሳይል የታባህ እየተባለ የተናገራት ቀን ይሄዉ በሩ ፌስታልህ ይዘህ ዉልቅ በል እየተባለ ይኖራል !ህእ
ያዉ ወንዶች ልብ ግዙ ምንም ድሀ ብትሆን አይዞህ ጠንክረህ ከሰራህ አንድ ቀን ሀብታም ትሆናለህእሴት ቤት እንዳትገባ እሺ።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
ሴት ቤት ከገባህ ግን በፍቅር ላይ አንድ ቀን ጠብ አለና ሻንጣህን በርላይ ወርዉራ ምሸዋር ነዉ የምጠራልህ !ና ዉሰድልኝ ብላ¡
~የትኛውም ሰው የራሱ ብዙ አስጨናቂ ጉዳዮች ስላሉበት ያንተን ችግር ሊሰማህ አይችልም ፤መወደድ እና መፈቀር ከፈለገክ የአንተን ችግር እርሳውና የእነሱን አዳምጣቸው፤ ተካፈላቸው።
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
👍1
~ድሮ ድሮ ሰለፎች ቁርአንን በሁለት ቀን ብሎም በቀን ያከትሙ ነበር ሲባል ግራ ይገባኝ ነበር ! እንዴት እንዲ ይሆናል ብዬ አስብ ነበር ።
~ነገር ግን አሁን እኛ ከስልኮቻችን ጋር ያለንን ግንኙነት ከተመለከትኩ ቡሀላ የምር ገባኝ::
~እውነትም አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል !!!
~ረመዷን ቀርቧል እኛም ወደ አላህ እንቅረብ።
ሚዲያዎችን ቀነስ በማድረግ ተዉበት በማድረግ በዚክር-በቁርአን ቀልባችንን አለስልሰን እረመዷናችንን አንጠብቀዉ። አሁኑ ነፍስያችንን እናለማምዳት!

Audio
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች!
ክፍል - 1
~
ወንድማችን ሳዳት ከማል የነዚህን ከራሳቸው ጋር እንኳ የማይግባቡ ጉዶች የተሳከረ አካሄድ ሲነቅፍ ጊዜ "በጀርሕ እና ተዕዲል ዒልም ላይ ተሳለቀ" ብለው ላንቃቸው እስኪበጠስ ሲጮሁ ነበር። የተቸው የነሱን ቅጣንባሩ የጠፋው አካሄድ እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደለም። ሆነ ብለው ጩኸታቸው እንዲደምቅላቸው እና ቂላቂሎችን ለመጥለፍ አላማ ነው በዚያ መልኩ ያቀረቡት። ይሄው የራሳቸው ሰው በነብዩ ﷺ ሐዲሥ ላይ ሲሳለቅ ስሙት። (ሂሳቡ የራሳችሁ ነው።)
ደግሞ አያፍሩም ይስቁለታል!
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

~ማንም ቶሎ የሚተኛ የለምእያንዳንዳችን ለትራሱ የሚያወራው በፈገግታ ወይ በእንባ የምታልቅ ተረት አለው ።
→ደህና እደሩልኝ.....
t.me/https_Asselfya
→ደህና እደሩልኝ.....
t.me/https_Asselfya
~ እኔ የሱብሂ ሰላት በማይሰግድ ነገር ግን ለስራው በሰአቱ በሚነሳ ሙስሊም እገረማለው። ሪዝቅ ሰጪውን እየረሳ
ሪዝቅ ፍለጋ ይወጣል"
t.me/https_Asselfya
ሪዝቅ ፍለጋ ይወጣል"
t.me/https_Asselfya
~በነገራችን ላይ…አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ አልያም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ፣ስለመከረ…ወይም ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።
~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~አትፍራ ሪዝቅህ ሰዎች የማይደርሱበት ቦታ ነው ያለው ሊቆርጦት አይችሉም።
﴿وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
﴿وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
~የሱናዋ ጀግና !!
ይሉሻል አክራሪ አጥባቂ አሸባሪ
እንዳትሰሚ ውዴ ድንሽን ተማሪ ።
ቃላት ቢጥሉብሽ ቢዘልፋሽ ቢሰድቡሽ
የጀነት መንገድ ነው ኡኸታየ አይሰማሽ።
የሱናዋ ጀግና ሶብርሸን ሰንቂ
የሰዎች ሊሳን ምንም ነዉ እወቂ
የተውሒዱን መንገድ ያዠዉ ወጥሪና
አሉኝ ሰደቡኝን ወደ ጎን ተይና
ግጥም አርገሽ ያዢዉ የረሱልን ሱና
ከዚህ የበለጠ መንገድ የለምና።
=
t.me/https_Asselfya
ይሉሻል አክራሪ አጥባቂ አሸባሪ
እንዳትሰሚ ውዴ ድንሽን ተማሪ ።
ቃላት ቢጥሉብሽ ቢዘልፋሽ ቢሰድቡሽ
የጀነት መንገድ ነው ኡኸታየ አይሰማሽ።
የሱናዋ ጀግና ሶብርሸን ሰንቂ
የሰዎች ሊሳን ምንም ነዉ እወቂ
የተውሒዱን መንገድ ያዠዉ ወጥሪና
አሉኝ ሰደቡኝን ወደ ጎን ተይና
ግጥም አርገሽ ያዢዉ የረሱልን ሱና
ከዚህ የበለጠ መንገድ የለምና።
=
t.me/https_Asselfya
قال ابن مسعود: عليكم بالعلم قبل أن يُقبَض، وقبضهُ ذهابُ أهله، عليكم بالعلم فإنَّ أحدكم لا يدري متى يَفتَقر أو يُفتَقر إلى ما عنده.
• الجامع لابن وهب (١٣٧١)
• الجامع لابن وهب (١٣٧١)
~የአቡ ረይስ ተቀርተዉ ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን በሉ !!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
እናታችን ዓኢሻ (ረድየሏሃ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት "የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ድዳቻው እስኪታይ ድረስ በጣም ሲስቁ አይቻቸው አላውቅም፡፡ ፈገግ ብቻ ነበር የሚሉት"፡፡
📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ጭብጥ‼️
~~~~
✍ሳቅ ልብን ያደርቃል፣ ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡
t.me/https_Asselfya
📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ጭብጥ‼️
~~~~
✍ሳቅ ልብን ያደርቃል፣ ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡
t.me/https_Asselfya
سريع القرارات اكثرهم ندماً
ብዙ የችኳላ ውሳኔዎች መጨረሻቸው ፀፀት ነው
~
ብዙ የችኳላ ውሳኔዎች መጨረሻቸው ፀፀት ነው
~
Audio
✅ ቆንጆ ቲላዋ
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
=
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
=