💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~በያንዳንዱ ጥዋት እንደ አዲስ ትወለዳለህ.... ለዛሬህ ማማር የሚወስነው ዛሬ የምታስበው እና ዛሬ የምትሰራው ነው።
የትናትህ እስረኛ አትሁን።


የጠዋት ዚክር አትርሱ..

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••🌼
حياكم الله وبياكم...

أسأل الله لي ولكم العلم النافع والعمل الصالح..

•••☕️
~ብዙ ሰዎች ከባህር ፊት ለፊት ሲቀመጡ ደስታ ይሠማቸዋል እና ይደሠታሉ
እንዲሁም እንዲያሠላስሉ ፦ሀሳባቸዉን እንዲያቀናጁ ፦እራሳቸዉን በግልጽ እንዲረዱ፦ድክመቶቻቸዉን እና ጠንካራ ጓኖቻቸዉን እንዲያዉቁ እና የህይወት ግባቸዉን በመሬት ላይ እንዲያሳኩ ይረዳቸዋል።እናም ምን ልላችሁ ነዉ አንዳንዴ ዉብ ተፈጥሮን ጓብኙ....!
👍1
~ከትልልቅ የኢማን ምልክቶች አንዱ
የአላህ ንግግር ልብህ ላይ ተፅእኖ መፍጠሩ ነው‥ ስትቀራው ልብህን በኢማንይሞላና ከፍጥረት አለም አርቆህ
ወደ ፈጣሪው ይወስድሃል…


~
t.me/https_Asselfya
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡

📚العنكبوت (٢٩:٦)
~የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላል:-
«እውነተኛ ለአላህ ብሎ መዋደድ ለአንተ መልካም በመስራት የማይጨምር፤ አንተን በማራቅ ደግሞ የማይቀንስ ሊሆን ይገባል።»
قال يحى بن معاذ:- رحمه الله تعالى
«حقيقة الحب في الله أن لا يزيد بالبر ولا ينقص بالجفاء .»

📚ፈትሁል ባሪ (1/ 62)
አላህ ይሁነን!
~
አልኢማም አልአውዛዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'የማያሙ፣ የማይመቀኙ እና የማይጠሉ ሰዎች የሚኖሩበት የሆነን ቤት መጎራበት እፈልጋለሁ' በማለት አንድን ሰው ጠየቅኩት።
ከዚያ ሰውየው ወደ መቃብር ወሰደኝና 'ይሄው እዚህ አሉልህ' አለኝ።"

📖 [ጃሚዑል ዑሉም ወልሒከም፡ 2/182]

Ibnu Munewor

=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
ፎቶ
Daru tewhid
አሁን ላይ አብዛኞቻችን አየተፈተንበት ያለው የሱራ (የፎቶ) ጉዳይ

በእጅ ማንሳቱ እንጂ በካሜራ ፎቶን ማንሳት የተከለከለ አይደለም ብሎ አጉል ሙግትን ለሚሞግቱ ሰዎች በቂ ምላሽ !

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
~በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
منقول
=
☑️ አቡደርዳእ (ረዲየላሁ አንሁ) እንዲህ ይላሉ:-

~የማሀይምነት ምልክት ሶስት ናቸው።

👉 በራስ መደነቅ
👉 በማይመለከተው ነገር ወሬ ማብዛት
👉 ሰወችን የከለከለውን (እኩይ ተግባር) ለራሱ መስራት

ምንጭ ጃሚኡ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊሂ

t.me/https_Asselfya
~የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፦

ከሰወች መጥፎው ሰዉ ማለት ሁለት ፊት ያለው ነው አንተጋ ሲሆን ሌላ ነው ሌላምጋ ሲሆን ሌላ ነዉ።

~
t.me/https_Asselfya
Audio
🔖የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል

~
አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።

እያደመጣችሁ መልካም ቆዩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል።

🔖ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
🔖ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
🔖ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።

~ከሚለምኑት ነህን
t.me/https_Asselfya
ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين واجعلنا للمتقين إماماً…
«ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين واجعلنا للمتقين إماماً»
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
ከጀነት ድልቦች ዉስጥ ...
يا أبا ذَرٍّ ! ألا أدُلُّك على كَنْزٍ من كُنُوزِ الجنةِ ؟ . قُلتُ : بَلَى يا رسول الله فداك أبي وأمي

قال : لا حولَ ولا قُوَّةَ إِلَّا بِاللهِ .
አንድ በእድሜው ገፋ ያለ ሰው እንዲህ ሲሉ ተደምጧል ... "በፊት እኔና ጤንነት ብርን ስንፈልግ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ እኔና ብር ጤንነትን እየፈለግን ነው!።
----
ለዚህም ነው ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል የነበርው ፦
إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ.

“ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"። [ቡኻሪ (6416)]

ግዜ በአንድ ሁኔታ ላይ ብቻ አይረጋምና ለነገህ ተሰነቅ!!


https://chat.whatsapp.com/GVzJyqaAv9t4PnKnyzrV8p
~አንተ እንዳትጨነቅ የሚጨነቁልህን ሠዎች እና ስትነግራቸው የሚረዱህን ሰዎች አጥብቀህ ያዛቸው እነሱ የትም የማይገኙ ውድ የሆኑ ሠዎች ናቸው!

~